የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 6/15 ገጽ 3
  • ሰኔ 22 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሰኔ 22 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሰኔ 22 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
km 6/15 ገጽ 3

ሰኔ 22 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ሰኔ 22 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 67 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bt ምዕ. 20 ከአን. 8-15 እና በገጽ 161 ላይ የሚገኝ ሣጥን (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ነገሥት 1-2 (8 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ 1 ነገሥት 1:15-27 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ እውነተኛ ክርስቲያኖች ባላቸው የሚረኩና ደስተኛ የሆኑት ለምንድን ነው?—nwt ገጽ 27 አን. 1-3 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ካሌብ—ጭብጥ፦ ይሖዋ እሱን በሙሉ ልባቸው ለሚከተሉት ሰዎች ኃይል ይሰጣል—w04 5/15 ገጽ 11 አን. 8 (5 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

የወሩ ጭብጥ፦ “የጥንቱን ዘመን አስታውስ።”—ዘዳ. 32:7

መዝሙር 75

15 ደቂቃ፦ ምን አከናውነናል? የጉባኤው ጸሐፊ በውይይት የሚያቀርበው። በመታሰቢያው በዓል ሰሞን ምን እንደተከናወነ ጥቀስ፤ እንዲሁም በዚያ ወቅት ላደረገው እንቅስቃሴ ጉባኤውን አመስግን። የመታሰቢያውን በዓል መጋበዣ ሲያሰራጩ ያገኟቸውን ተሞክሮዎች እንዲናገሩ አድማጮችን ጋብዝ።

15 ደቂቃ፦ እጃችሁን የያዛችሁ እንዴት ነው? (ኢሳ. 41:13) ለረጅም ዓመታት ይሖዋን በታማኝነት ላገለገሉ አንድ ወይም ሁለት የጉባኤው አባላት ቃለ መጠይቅ አድርግ፤ እሱን ሲያገለግሉ ያጋጠሟቸውን ችግሮች እንዲወጡ ይሖዋ የረዳቸው እንዴት እንደሆነ ጠይቃቸው።

መዝሙር 107 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ