የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 6/15 ገጽ 3
  • ሰኔ 29 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሰኔ 29 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሰኔ 29 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
km 6/15 ገጽ 3

ሰኔ 29 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ሰኔ 29 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 9 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bt ምዕ. 20 ከአን. 16-20 (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ነገሥት 3-6 (8 ደቂቃ)

የቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት ክለሳ (20 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

የወሩ ጭብጥ፦ “የጥንቱን ዘመን አስታውስ።”—ዘዳ. 32:7

መዝሙር 118

15 ደቂቃ፦ በሐምሌ ወር የምናበረክተው ጽሑፍ። በውይይት የሚቀርብ። የሚበረከተውን ጽሑፍ ይዘት በአጭሩ ከልስና አንድ አስፋፊ አንድን አዲስ አስፋፊ መግቢያ እንዲዘጋጅ ሲረዳው የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

15 ደቂቃ፦ ከ2015 የዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ጥቅም ማግኘት። በውይይት የሚቀርብ። በሚያዝያ 2015 የመንግሥት አገልግሎታችን ላይ የሚገኘውን “ከበላይ አካል የተላከ ደብዳቤ” በአጭሩ ከልስ። አድማጮች ከዓለም አቀፉ ሪፖርት ላይ ያስደነቃቸውን ነገር እንዲናገሩ ጋብዝ። ሁሉም የዓመት መጽሐፉን ከዳር እስከ ዳር እንዲያነቡ አበረታታ።

መዝሙር 108 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ