ታኅሣሥ 14 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ታኅሣሥ 14 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 50 እና ጸሎት
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
bt ምዕ. 28 ከአን. 16-22 (30 ደቂቃ)
ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 2 ዜና መዋዕል 15-19 (8 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ 2 ዜና መዋዕል 16:1-9 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ የከለዳውያን ምድር ይባል የነበረው ቦታ የትኛው ነው? ከለዳውያንስ እነማን ናቸው?—የቃላት መፍቻ፣ nwt ገጽ 1647 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ ኤሳው—ጭብጥ፦ የምናደርጋቸው ውሳኔዎች ቅዱስ ለሆኑ ነገሮች አድናቆት እንዳለንና እንደሌለን ያሳያሉ—w13 5/15 ገጽ 27 አን. 6 እስከ ገጽ 28 አን. 11 (5 ደቂቃ)
የአገልግሎት ስብሰባ፦
የወሩ ጭብጥ፦ “ወደ አምላክ መንግሥት ለመግባት በብዙ መከራ ማለፍ አለብን።”—ሥራ 14:22
30 ደቂቃ፦ “በእምነት እንጂ በማየት አትመላለሱ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። በመጀመሪያውና በመጨረሻው አንቀጽ ውስጥ ያሉትን ነጥቦች ተጠቅመህ አጠር ያለ የመግቢያና የመደምደሚያ ሐሳብ ተናገር።
መዝሙር 133 እና ጸሎት