የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ነሐሴ ገጽ 6
  • ነሐሴ 22-28

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ነሐሴ 22-28
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ነሐሴ ገጽ 6

ከነሐሴ 22-28

መዝሙር 106-109

  • መዝሙር 2 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ለይሖዋ ምስጋና አቅርቡለት”፦ (10 ደቂቃ)

    • መዝ 106:1-3—ይሖዋ ምስጋና ሊቀርብለት ይገባል (w15 1/15 8 አን. 1፤ w02 6/1 18 አን. 19)

    • መዝ 106:7-14, 19-25, 35-39—እስራኤላውያን አድናቆት ስላልነበራቸው ታማኞች ሳይሆኑ ቀሩ (w15 1/15 8-9 አን. 2-3፤ w01 6/15 13 አን. 1-3)

    • መዝ 106: 4, 5, 48—ይሖዋን ለማመስገን የሚያነሳሱ በርካታ ምክንያቶች አሉን (w11 10/15 5 አን. 7፤ w03 12/1 15-16 አን. 3-6)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • መዝ 109:8—አስቀድሞ የተነገረው ትንቢት እንዲፈጸም ሲል፣ ይሁዳ ኢየሱስን እንዲክድ ያደረገው አምላክ ነው? (w00 12/15 24 አን. 20፤ it-1-E 857-858)

    • መዝ 109:31—ይሖዋ “በድሃው ቀኝ” የሚቆመው በምን መንገድ ነው? (w06 9/1 14 አን. 8)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 106:1-22

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ll 6—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ll 7—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 178-179 አን. 14-16—ተማሪው የተማረውን ነገር ተግባራዊ ማድረግ የሚችለው እንዴት እንደሆነ እንዲገነዘብ እርዳው።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 94

  • ይሖዋ የሚያስፈልጉንን ነገሮች ያሟላልናል (መዝ 107:9)፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ይሖዋ የሚያስፈልጉንን ነገሮች ያሟላልናል የተባለውን ቪዲዮ በማጫወት ጀምር። (tv.jw.org ላይ ቪዲዮ ኦን ዲማንድ > ፋሚሊ በሚለው ሥር ይገኛል።) አድማጮች ያገኙትን ጠቃሚ ትምህርት እንዲናገሩ ጋብዝ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 18 አን. 1-13

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 149 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ