ከየካቲት 17-23
ዘፍጥረት 18-19
መዝሙር 1 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“‘የምድር ሁሉ ዳኛ’ በሰዶምና በገሞራ ላይ የጥፋት ፍርድ በየነ”፦ (10 ደቂቃ)
ዘፍ 18:23-25—አብርሃም፣ ይሖዋ ምንጊዜም የጽድቅ ፍርድ እንደሚፈርድ እርግጠኛ ነበር (w17.04 18 አን. 1)
ዘፍ 18:32—ይሖዋ በሰዶም ውስጥ አሥር ጻድቅ ሰዎች ከተገኙ ከተማዋን እንደማያጠፋ ማረጋገጫ ሰጥቷል (w18.08 30 አን. 4)
ዘፍ 19:24, 25—ይሖዋ ሰዶምንና ገሞራን ያጠፋው ነዋሪዎቹ ክፉ ስለነበሩ ነው (w10 11/15 26 አን. 12)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘፍ 18:1, 22—ይሖዋ ለአብርሃም “ተገለጠለት” እንዲሁም ከእሱ ጋር “ቀረ” የተባለው ከምን አንጻር ነው? (w88-E 5/15 23 አን. 4-5)
ዘፍ 19:26—የሎጥ ሚስት “የጨው ዓምድ” የሆነችው ለምንድን ነው? (w19.06 20 አን. 3)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 18:1-19 (th ጥናት 12)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ አስፋፊው ጥቅሱን ጥሩ አድርጎ ያስተዋወቀው እንዴት ነው? የጥቅሱን ዓላማ ግልጽ ያደረገው እንዴት ነው?
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 6)
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ምን ያስተምረናል? የተባለውን መጽሐፍ ካበረከትክ በኋላ በገጽ 98 ላይ ባለው ሥዕላዊ መግለጫ ላይ ተወያዩ። (th ጥናት 9)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር የተባለውን ቡክሌት በአግባቡ እየተጠቀማችሁበት ነው?”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ዓለምን አትውደዱ (1ዮሐ 2:15) የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 95
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 131 እና ጸሎት