የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ሰኔ ገጽ 4
  • ከሰኔ 15-21

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሰኔ 15-21
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ሰኔ ገጽ 4

ከሰኔ 15-21

ዘፍጥረት 48–50

  • መዝሙር 30 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ከአረጋውያን ብዙ ነገር መማር ይቻላል”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 48:21, 22—ያዕቆብ የአምላክ ሕዝቦች ወደፊት ከነአንን እንደሚወርሱ ያለውን እምነት ገልጿል (it-1 1246 አን. 8)

    • ዘፍ 49:1—ያዕቆብ ከመሞቱ በፊት የተናገረው ትንቢት ጠንካራ እምነት እንዳለው ያሳያል (it-2 206 አን. 1)

    • ዘፍ 50:24, 25—ዮሴፍ አምላክ የገባው ቃል እንደሚፈጸም ያለውን እምነት ገልጿል (w07 6/1 28 አን. 10)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 49:19—ያዕቆብ ስለ ጋድ የተናገረው ትንቢት የተፈጸመው እንዴት ነው? (w04 6/1 15 አን. 4-5)

    • ዘፍ 49:27—ያዕቆብ ስለ ቢንያም የተናገረው ትንቢት የተፈጸመው እንዴት ነው? (ia 142 ሣጥን)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 49:8-26 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ አስፋፊዎቹ ግለሰቡን ሲያወያዩ የተረዳዱት እንዴት ነው? ምሥራቹን ስንሰብክ በእርግጠኝነት በመናገር ረገድ የእነሱን ምሳሌ መከተል የምንችለው እንዴት ነው?

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 6)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ምን ያስተምረናል? የተባለውን መጽሐፍ አበርክተህ በምዕራፍ 9 ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 16)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 138

  • “ተሞክሮ ካላቸው ክርስቲያኖች ምን ትምህርት እናገኛለን?”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በእገዳ ሥር አንድነትን ጠብቆ መኖር የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 111 አን. 1-9

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • መዝሙር 146 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ