የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ሰኔ ገጽ 4
  • ከአረጋውያን ብዙ ነገር መማር ይቻላል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከአረጋውያን ብዙ ነገር መማር ይቻላል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ታማኝ አረጋውያንን ከፍ አድርጋችሁ ተመልከቷቸው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2021
  • በእርጅና ዘመናችሁ ደስታችሁን ጠብቁ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2025
  • ይሖዋ አረጋዊ ለሆኑ አገልጋዮቹ በጥልቅ ያስባል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
  • የወጣቶችን ጉልበት አድንቁ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ሰኔ ገጽ 4
አንድ አረጋዊ ወንድም ለወጣት ባልና ሚስት ፎቶግራፍ ሲያሳዩ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፍጥረት 48–50

ከአረጋውያን ብዙ ነገር መማር ይቻላል

48:21, 22፤ 49:1፤ 50:24, 25

አረጋውያን ይሖዋ በእነዚህ የመጨረሻዎቹ ቀናት ላከናወናቸው “ድንቅ ሥራዎች” የዓይን ምሥክር ናቸው፤ እነሱ የሚነግሩን ተሞክሮ በይሖዋና እሱ በገባው ቃል ላይ ያለንን እምነት ያጠናክርልናል። (መዝ 71:17, 18) በጉባኤያችሁ ውስጥ አረጋውያን ካሉ ስለሚከተሉት ጉዳዮች ጠይቋቸው፦

  • ይሖዋ ተፈታታኝ ሁኔታዎችን ተቋቁመው እሱን ማገልገላቸውን እንዲቀጥሉ የረዳቸው እንዴት እንደሆነ

  • በሕይወት ዘመናቸው የመንግሥቱ አዋጅ ነጋሪዎች ቁጥር ምን ያህል እንዳደገ

  • ስለ መጽሐፍ ቅዱስ እውነቶች ያለን ግንዛቤ እየጠራ በመምጣቱ የተሰማቸውን ደስታ

  • በይሖዋ ድርጅት ውስጥ ያዩትን መሻሻል

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ