የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ኅዳር ገጽ 8
  • “ሁለት ትናንሽ ሳንቲሞች” ያላቸው ዋጋ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “ሁለት ትናንሽ ሳንቲሞች” ያላቸው ዋጋ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ለምታሳዩት ፍቅር ይሖዋን እናመሰግናለን
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ይሖዋ በደስታ የሚሰጠውን ሰው ይወዳል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • “ለይሖዋ የሚሰጥ ስጦታ”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ለይሖዋ ምን መስጠት እንችላለን?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2018
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ኅዳር ገጽ 8
መበለቲቱ ሁለቱን ትናንሽ ሳንቲሞች መዋጮ አድርጋ ከመስጠቷ በፊት ሳንቲሞቹን ስታያቸው።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

“ሁለት ትናንሽ ሳንቲሞች” ያላቸው ዋጋ

መበለቲቱ የሰጠችው መዋጮ ቀለል ያለ ምግብ ለመግዛት እንኳ የሚበቃ አልነበረም። (w08 3/1 12 አን. 1-3⁠ን ተመልከት።) ያም ቢሆን ያደረገችው መዋጮ ለይሖዋ አምልኮ ያላትን ጥልቅ ፍቅርና አድናቆት የሚያሳይ ነበር። በዚህም የተነሳ መዋጮዋ በሰማይ በሚኖረው አባቷ በይሖዋ ዘንድ ከፍተኛ ዋጋ ነበረው።—ማር 12:43

“ለይሖዋ የሚሰጥ ስጦታ” የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

  • “ለይሖዋ የሚሰጥ ስጦታ” ከተባለው ቪዲዮ የተወሰደ ሥዕል። መዋጮው ቲኦክራሲያዊ ሕንፃዎችን ለመገንባት ይውላል።

    የምናደርገው መዋጮ የትኞቹን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍ ይውላል?

  • “ለይሖዋ የሚሰጥ ስጦታ” ከተባለው ቪዲዮ የተወሰደ ሥዕል። አንዲት ትንሽ ልጅ በስብሰባ አዳራሽ የሚገኝ የመዋጮ ሣጥን ውስጥ በፈቃደኝነት መዋጮ ስትከት።

    የምናደርገው መዋጮ መጠኑ ትንሽ ቢመስልም ትልቅ ዋጋ አለው የምንለው ለምንድን ነው?

  • “ለይሖዋ የሚሰጥ ስጦታ” ከተባለው ቪዲዮ የተወሰደ ሥዕል። ሥዕሎች፦ መዋጮዎች በዓለም ዙሪያ የመንግሥቱን ጉዳዮች ለመደገፍ ይውላሉ። 1. የቤቴል ሥራ። 2. ቲኦክራሲያዊ ትምህርት ቤቶች። 3. የአደጋ ጊዜ እርዳታ። 4. ቲኦክራሲያዊ ግንባታ። 5. ትላልቅ ስብሰባዎች።

    በምንኖርበት አካባቢ ስላሉት የመዋጮ አማራጮች ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው?—“ኢንተርኔት ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት” የሚለውን ሣጥን ተመልከት

ኢንተርኔት ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት

JW Library በተባለው አፕሊኬሽን መነሻ ገጽ ላይ ከታች የሚገኘውን “መዋጮዎች” የሚለውን ሊንክ ተጠቀም። በአንዳንድ አገሮች ውስጥ፣ መዋጮን በተመለከተ ለሚነሱ የተለያዩ ጥያቄዎች መልስ ወደሚሰጥ “ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች” የተባለ ጽሑፍ የሚወስድ ሊንክ አለ። በኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች መዋጮ ማድረግ የሚቻለው እንዴት ነው? የተባለው ቪዲዮ መዋጮ ማድረግ የሚቻልባቸውን ዘዴዎች በተመለከተ ጠቃሚ መረጃ ይዟል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ