ከሐምሌ 19-25
ዘዳግም 16–18
መዝሙር 115 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በጽድቅ ለመፍረድ የሚረዱ መመሪያዎች”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘዳ 16:9-22 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም የምታነጋግረው ሰው ያነሳውን ርዕሰ ጉዳይ የሚዳስስ መጽሔት አበርክት። (th ጥናት 3)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 4)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w17.11 17 አን. 16-18—ጭብጥ፦ በክርስቲያን ጉባኤ ውስጥ የፍርድ ጉዳዮችን የማየት ኃላፊነት ያላቸው ሰዎች አሉ? (th ጥናት 18)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
አንተስ የዘወትር አቅኚ መሆን ትችላለህ?፦ (10 ደቂቃ) በሐምሌ 2016 ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባ አስተዋጽኦ ላይ በወጡት “ለአንድ ዓመት መሞከር ትችላለህ?” እና “የዘወትር አቅኚነት ፕሮግራም” በሚሉት ርዕሶች ላይ ተመሥርቶ የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ በውይይት የሚያቀርበው። ይሖዋ በአገልግሎታችን ይደግፈናል የተባለውን ቪዲዮ አጫውትና ተወያዩበት።
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (5 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 11 አን. 1-8፣ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 60 እና ጸሎት