በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር የውይይት ናሙናዎች መመሥከርa ጥያቄ፦ መከራ የአምላክ ቅጣት እንዳልሆነ እንዴት እናውቃለን? ጥቅስ፦ ያዕ 1:13 ለቀጣዩ ጊዜ፦ መከራ የሚደርስብን ለምንድን ነው? ተመላልሶ መጠየቅb ጥያቄ፦ መከራ የሚደርስብን ለምንድን ነው? ጥቅስ፦ 1ዮሐ 5:19 ለቀጣዩ ጊዜ፦ መከራ ሲደርስብን አምላክ ምን ይሰማዋል? a b “ጥያቄ” እና “ለቀጣዩ ጊዜ” የሚለውን እንዲሁም መቼቱን ለአካባቢያችሁ በሚስማማ መንገድ ማስተካከል ትችላላችሁ።