ከታኅሣሥ 15-21
ኢሳይያስ 9–10
መዝሙር 77 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. በትንቢት የተነገረ “ታላቅ ብርሃን”
(10 ደቂቃ)
በገሊላ “ታላቅ ብርሃን” ይታያል (ኢሳ 9:1, 2፤ ማቴ 4:12-16፤ ip-1 125-126 አን. 16-17)
ለታላቁ ብርሃን ምላሽ የሚሰጥ ብሔር ታላቅ ጭማሪ ያገኛል፤ ነዋሪዎቹም ይደሰታሉ (ኢሳ 9:3፤ ip-1 128 አን. 18-19)
ታላቁ ብርሃን የሚያስገኘው ውጤት ዘላለማዊ ነው (ኢሳ 9:4, 5፤ ip-1 128-129 አን. 20-21)
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
ኢሳ 9:6—ኢየሱስ “ድንቅ መካሪ” መሆኑን ያሳየው እንዴት ነው? (ip-1 130 አን. 23-24)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) ኢሳ 10:1-14 (th ጥናት 11)
4. ውይይት መጀመር
(3 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ግለሰቡ የክርስትና እምነት ተከታይ አይደለም። (lmd ምዕራፍ 1 ነጥብ 4)
5. ተመላልሶ መጠየቅ
(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ባለፈው ውይይታችሁ ወቅት ባበረከትከው ትራክት ላይ ተመሥርተህ ውይይቱን ቀጥል። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 3)
6. እምነታችንን ማብራራት
(5 ደቂቃ) ሠርቶ ማሳያ። ijwfq ርዕስ 35—ጭብጥ፦ የይሖዋ ምሥክሮች፣ የሚያምኑባቸውን ነገሮች እንዲደግፍላቸው ሲሉ መጽሐፍ ቅዱስን ቀይረውታል? (th ጥናት 12)
መዝሙር 95
7. ብርሃኑ እየደመቀ ነው
(5 ደቂቃ) ውይይት።
የይሖዋ ድርጅት ሁልጊዜ ወደፊት ይገሰግሳል። እናንተስ ከድርጅቱ ጋር እኩል እየተጓዛችሁ ነው? የይሖዋ ድርጅት ወደፊት እየተጓዘ ያለባቸውን ሦስት አቅጣጫዎችና ይህ ያስገኘውን ጥቅም እንመልከት።
መንፈሳዊ ብርሃን እየደመቀ እንዳለ የሚያሳይ አንድ ምሳሌና በዚህ የተነሳ የተገኘውን በረከት ጻፍ።—ምሳሌ 4:18
በአገልግሎት ረገድ የተደረገ ማሻሻያ ወይም ማስፋፊያ የሚያሳይ አንድ ምሳሌና ይህ ኢየሱስ የሰጠንን ተልእኮ ለመፈጸም የረዳን እንዴት እንደሆነ ጻፍ።—ማቴ 28:19, 20
ድርጅታዊ ማስተካከያ የሚያሳይ አንድ ምሳሌና ይህ ያስገኘውን በረከት ጻፍ።—ኢሳ 60:17
8. ለታኅሣሥ ወር የተዘጋጀው ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች
(10 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት።
9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) lfb የክፍል 8 ማስተዋወቂያ እና ትምህርት 44-45