ከጥር 12-18
ኢሳይያስ 21–23
መዝሙር 120 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. ከሸብና ውድቀት የምናገኘው ትምህርት
(10 ደቂቃ)
መብት ስታገኙ ትሕትናችሁን ጠብቁ (ኢሳ 22:15-19፤ w18.03 25 አን. 7-9)
አንድ መብት ካጣችሁ ለይሖዋ ምርጣችሁን መስጠታችሁን ለመቀጠል ቁርጥ ውሳኔ አድርጉ (ኢሳ 36:3፤ w18.03 25 አን. 10)
ወላጅ ወይም ሽማግሌ ከሆናችሁ ቅዱስ ጽሑፋዊ ተግሣጽ በምትሰጡበት ጊዜ ይሖዋ ሸብናን የያዘበትን መንገድ ኮርጁ (w18.03 26 አን. 11)
ፍቅራዊ ተግሣጽ አምላክ እኛን የሚቀርጽበት አንዱ መንገድ ነው
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
ኢሳ 21:1—ባቢሎን ‘የምድረ በዳው ባሕር’ ተብላ የተጠራችው ለምንድን ነው? (w06 12/1 11 አን. 2)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) ኢሳ 23:1-14 (th ጥናት 5)
4. ውይይት መጀመር
(1 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ሳታነሳ የጭውውቱን አካሄድ ተከትለህ የይሖዋ ምሥክር መሆንህን በዘዴ አሳውቅ። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 4)
5. ውይይት መጀመር
(3 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ሰዎችን ውደዱ በተባለው ብሮሹር ተጨማሪ መረጃ ሀ ላይ የሚገኝ አንድ እውነት አካፍል። (lmd ምዕራፍ 1 ነጥብ 3)
6. ተመላልሶ መጠየቅ
(2 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ግለሰቡ ሥራ ላይ ነው። (lmd ምዕራፍ 7 ነጥብ 4)
7. ንግግር
(5 ደቂቃ) ijwyp ርዕስ 71—ጭብጥ፦ ጥሩ አርዓያ የሚሆነኝን ሰው መምረጥ የምችለው እንዴት ነው? (th ጥናት 9)
ጥሩ አርዓያ የሚሆነን ሰው ማግኘታችን ግባችን ላይ ለመድረስ የሚያስችል አቋራጭ ሊሆንልን ይችላል
መዝሙር 124
8. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ
(15 ደቂቃ)
9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) lfb ትምህርት 52-53