የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 12/10
  • የርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ማውጫ
  • ንቁ!—2010
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ገና ለእርስዎ ያለው ትርጉም ምንድን ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1994
  • የገና በዓል በጃፓን አገር በጣም ተወዳጅ የሆነው ለምንድን ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1991
  • የዘመናዊው የገና በዓል አመጣጥ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1997
  • የይሖዋ ምሥክሮች ገናን የማያከብሩት ለምንድን ነው?
    ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2010
g 12/10

የርዕስ ማውጫ

ታኅሣሥ 2010

የገናን በዓል በተመለከተ ሐቁ ምንድን ነው?

አንዳንዶች ከገና በዓል ጋር የተያያዙት እምነቶች ከየት እንደመጡ ማወቃቸው ምን ጥቅም እንዳስገኘላቸው እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

3 የገና በዓል ተወዳጅ እየሆነ የመጣው ለምንድን ነው?

5 ገናን በተመለከተ ሐቁ ምንድን ነው?

8 “እውነትም ነፃ ያወጣችኋል”!

12 አምላክ በመከራዬ ሁሉ አጽናንቶኛል

20 ሌሎች ከባድ የመሬት ነውጦች እንደሚከሰቱ ይጠበቃል

22 የወጣቶች ጥያቄ

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ግብረ ሰዶም ምን እንደሚል እንዴት ማስረዳት እችላለሁ?

25 ንድፍ አውጪ አለው?

አስደናቂ የሆነው የሳልመን የዋና ዘዴ

26 እምነት ልትጥልበት የምትችል መጽሐፍ

ክፍል 2—አሦር በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ውስጥ

29 ከዓለም አካባቢ

30 የ2010 የንቁ! ርዕስ ማውጫ

31 ቤተሰብ የሚወያይበት

32 እናትየውም ትምህርት አግኝታበታለች

አምላክ ዲያብሎስን ያላጠፋው ለምንድን ነው? 10

መጽሐፍ ቅዱስ፣ አምላክ ሰይጣንን በትክክለኛው ጊዜ እንደሚያጠፋው ያረጋግጥልናል። አምላክ ሰይጣንን እስከ አሁን ድረስ ያላጠፋው ለምን እንደሆነ ለማወቅ ይህን ርዕስ አንብብ።

በሄይቲ የደረሰው የመሬት መናወጥ—እምነትና ፍቅር በሥራ ሲገለጽ 14

ጥር 2010 በሄይቲ የተከሰተው የመሬት ነውጥ በርካታ ሕንፃዎችን ያወደመ ከመሆኑም በላይ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት ቀጥፏል። ይህን ርዕስ በምታነብበት ጊዜ ብዙ ፈቃደኛ ሠራተኞች ለነፍሳቸው ሳይሳሱ የእርዳታ ቁሳቁሶችን ያደረሱት፣ የአንዳንዶችን ሕይወት የታደጉትና ተስፋ እንዳይቆርጡ የረዷቸው እንዴት እንደሆነ ትገነዘባለህ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ