ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መዝሙር 92-101
በእርጅና ዘመን በመንፈሳዊ ማበብ
የዘንባባ ዛፍ ከ100 ዓመት በላይ ሆኖት እንኳ ፍሬ ማፍራት ይችላል
አረጋውያን መንፈሳዊ ፍሬ ማፍራት የሚችሉባቸው መንገዶች፦
ለሌሎች በመጸለይ
መጽሐፍ ቅዱስን በማጥናት
በጉባኤ ስብሰባዎች ላይ በመገኘትና በስብሰባዎች ላይ ሐሳብ በመስጠት
ተሞክሯቸውን ለሌሎች በማካፈል
በስብከቱ ሥራ በሙሉ ልብ በመካፈል
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መዝሙር 92-101
የዘንባባ ዛፍ ከ100 ዓመት በላይ ሆኖት እንኳ ፍሬ ማፍራት ይችላል
ለሌሎች በመጸለይ
መጽሐፍ ቅዱስን በማጥናት
በጉባኤ ስብሰባዎች ላይ በመገኘትና በስብሰባዎች ላይ ሐሳብ በመስጠት
ተሞክሯቸውን ለሌሎች በማካፈል
በስብከቱ ሥራ በሙሉ ልብ በመካፈል