የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ሐምሌ ገጽ 12
  • ‘እነዚህ ሁሉ በረከቶች ተከታትለው ይደርሱብሃል’

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ‘እነዚህ ሁሉ በረከቶች ተከታትለው ይደርሱብሃል’
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ከንቱ ከሆኑ ነገሮች ራቁ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ይሖዋ ከዳዊት ጋር ቃል ኪዳን አደረገ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ኢዮብ የሥነ ምግባር ንጽሕናውን የጠበቀው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • በመንፈስ መሪነት በተቀናበረ መዝሙር ላይ ካሉ ምሳሌያዊ አገላለጾች የምናገኘው ትምህርት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ሐምሌ ገጽ 12
በጥንት እስራኤል ያለ አንድ ቤተሰብ ከቤት ውጭ ዛፍ ሥር ቁጭ ብሎ ሲጨዋወት። በአቅራቢያቸው በጎች መስክ ላይ ይግጣሉ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

‘እነዚህ ሁሉ በረከቶች ተከታትለው ይደርሱብሃል’

የይሖዋን ቃል የሚሰሙ ሰዎች ብዙ በረከቶች ያገኛሉ (ዘዳ 28:1, 3-6፤ w10 12/15 19 አን. 18)

ይሖዋን በታዛዥነት የሚያገለግሉ ሰዎች፣ የይሖዋ በረከቶች ተከታትለው ይደርሱባቸዋል (ዘዳ 28:2፤ w01 9/15 10 አን. 2)

ይሖዋ “በደስታና በሐሴት” እንድንታዘዘው ይፈልጋል (ዘዳ 28:45-47፤ w10 9/15 8 አን. 4)

የተለያየ ዘር ያላቸው ወንድሞችና እህቶች ከክልል ስብሰባ በኋላ እርስ በርስ ተገባብዘው ሲመገቡ።

ታዛዥ የሆኑ የይሖዋ አገልጋዮች በአሁኑ ወቅት የእሱን የተትረፈረፉ በረከቶች እያገኙ ነው፤ በቅርቡ ደግሞ ይሖዋ ቃል የገባቸው በረከቶች ተከታትለው ይደርሱባቸዋል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ