የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መስከረም ገጽ 7
  • ለምርምር የሚረዱ መሣሪያዎችን መጠቀም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለምርምር የሚረዱ መሣሪያዎችን መጠቀም
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ጥያቄዎችን ተጠቀሙ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • የሰዎችን ልብ መንካት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • በጸሎት አማካኝነት የይሖዋን እርዳታ ተቀበሉ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • የአምላክን ቃል ተጠቀሙ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መስከረም ገጽ 7

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር | በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ

ለምርምር የሚረዱ መሣሪያዎችን መጠቀም

ይሖዋ፣ ውጤታማ በሆነ መንገድ ለማስተማር የሚያግዙ መሣሪያዎች ሰጥቶናል፤ ለምሳሌ ቪዲዮዎች፣ ትራክቶች፣ መጽሔቶች፣ ብሮሹሮች፣ መጻሕፍትና ዋና መሣሪያችን መጽሐፍ ቅዱስ አሉን። (2ጢሞ 3:16) ጥቅሶችን ለማብራራት የሚረዱን ምርምር ለማድረግ የሚያስችሉ መሣሪያዎችም ሰጥቶናል። ከእነዚህ መካከል ዎችታወር ላይብረሪ (እንግሊዝኛ)፣ JW ላይብረሪ አፕሊኬሽን፣ የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት እና የምርምር መርጃ መሣሪያ ለይሖዋ ምሥክሮች ይገኙበታል።

ሰፊ መረጃ በያዙት በእነዚህ መሣሪያዎች ተጠቅማችሁ መንፈሳዊ ዕንቁዎች ለማግኘት የምታደርጉት ምርምር ደስታ ያስገኝላችኋል። ጥናቶቻችሁን የእነዚህን መሣሪያዎች አጠቃቀም አሠልጥኗቸው። እነዚህን መሣሪያዎች ተጠቅመው በአእምሯቸው ውስጥ ለሚፈጠሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች በራሳቸው መልስ ሲያገኙ እነሱም ደስታቸው ይጨምራል።

ደቀ መዛሙርት የማድረጉ ሥራ የሚያስገኘውን ደስታ አጣጥሙ—የይሖዋን እርዳታ ተቀበሉ—ለምርምር የሚረዱ መሣሪያዎችን መጠቀም የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

  • “ደቀ መዛሙርት የማድረጉ ሥራ የሚያስገኘውን ደስታ አጣጥሙ—የይሖዋን እርዳታ ተቀበሉ—ለምርምር የሚረዱ መሣሪያዎችን መጠቀም” ከተባለው ቪዲዮ ላይ የተወሰደ ምስል። ጄድ ሕይወት ያላቸው ነገሮች የተገኙት በዝግመተ ለውጥ ነው ብላ እንደምታምን ለኒታ ስትነግራት።

    ጄድ ፍጥረትን በተመለከተ ምን የመከራከሪያ ሐሳብ አንስታለች?

  • “ደቀ መዛሙርት የማድረጉ ሥራ የሚያስገኘውን ደስታ አጣጥሙ—የይሖዋን እርዳታ ተቀበሉ—ለምርምር የሚረዱ መሣሪያዎችን መጠቀም” ከተባለው ቪዲዮ ላይ የተወሰደ ምስል። ኒታ ስለ ፍጥረት የሚናገር ሐሳብ ለማግኘት “የምርምር መርጃ መሣሪያ” ስትጠቀም።

    ኒታ ይህን ርዕሰ ጉዳይ በተመለከተ መረጃ ያገኘችው ከየት ነው?

  • “ደቀ መዛሙርት የማድረጉ ሥራ የሚያስገኘውን ደስታ አጣጥሙ—የይሖዋን እርዳታ ተቀበሉ—ለምርምር የሚረዱ መሣሪያዎችን መጠቀም” ከተባለው ቪዲዮ ላይ የተወሰደ ምስል። ኒታ በምርምር ያገኘችውን ሐሳብ ለጄድ በደስታ ስትነግራት።

    መንፈሳዊ ውድ ሀብቶችን ምርምር አድርጎ ማግኘትና ያን ለሌሎች ማካፈል ደስታ ያስገኛል

    ለጄድ ይበልጥ ጠቃሚ የሆኑትን ነጥቦች ለይታ ማውጣት የቻለችው እንዴት ነው?

  • ኒታ ለምርምር የሚረዱ መሣሪያዎችን መጠቀሟ በእሷ ላይ ምን ስሜት አሳድሯል?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ