የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • rsg19 ገጽ 103-108
  • አካላዊ እና አእምሯዊ ጤና

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • አካላዊ እና አእምሯዊ ጤና
  • የምርምር መርጃ መሣሪያ ለይሖዋ ምሥክሮች—የ2019 እትም
  • ንዑስ ርዕሶች
  • የሰው አካል
  • ጤናማ አኗኗር
  • በሽታዎች እንዲሁም አካላዊ እና አእምሯዊ ጤና
  • እርግዝና፣ ልጅ መውለድ እና ሕፃንን መንከባከብ
  • እርጅና
  • ሕመምተኛን መንከባከብ
  • ሱሶች
የምርምር መርጃ መሣሪያ ለይሖዋ ምሥክሮች—የ2019 እትም
rsg19 ገጽ 103-108

አካላዊ እና አእምሯዊ ጤና

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? ጤና ንቁ! 4/2013

❐ ንቁ! 3/2005

ተለዋዋጭ በሆነ ዓለም ውስጥ የሐኪሞች ሕይወት

በውጥረት ላይ የሚገኙ ሐኪሞች

የሕክምና ሞያ የወደፊት ዕጣ ምን ይሆን?

ሰዎች የሚታመሙት ለምንድን ነው? ከታላቁ አስተማሪ፣ ምዕ. 23

የሰው አካል

“ግሩምና ድንቅ” ሆነህ ተፈጥረሃል! ንቁ! 5/2011

የማስታወስ ችሎታህን ማሻሻል ትችላለህ! ንቁ! 2/2009

‘አፈጣጠራችን ድንቅ’ ነው መጠበቂያ ግንብ፣ 6/15/2007

ውበት እና አካላዊ ቁመና

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? አካላዊ ውበት ንቁ! ቁ. 4 2016

❐ ንቁ! 2/2005

ለቁንጅና ሲባል ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮች

የላቀ ግምት የሚሰጠው የውበት ዓይነት

ስለ መልክ ከልክ በላይ መጨነቅ ንቁ! 8/2004

የአካል ክፍሎችና ተግባሮቻቸው

ሆዳችን ውስጥ “ሁለተኛ አንጎል” አለ? ንቁ! ቁ. 3 2017

እንቆቅልሽ የሆነው እንባ ንቁ! 3/2014

ልዩ ለሆኑት ስጦታዎችህ አመስጋኝ ሁን ንቁ! 5/2011

ታይሮይድ ዕጢህ እንዴት ነው? ንቁ! 5/2009

ሕይወት የተገነባበት አስደናቂ ሰንሰለት ንቁ! 3/2005

የጆሮህን ጤንነት ጠብቅ! ንቁ! 6/2002

በሰውነትህ ውስጥ ያለ ረቂቅ “የጭነት መኪና” ንቁ! 12/2001

እጅግ አስደናቂ የሆነው የደም ዝውውር ሥርዓት ንቁ! 6/2001

ጤናማ አኗኗር

❐ ንቁ! ቁ. 6 2016

በሽታን መከላከል የሚቻለው እንዴት ነው?

ከበሽታ ራስህን ጠብቅ

ጤንነትህን ማሻሻል የምትችልባቸው መንገዶች ንቁ! 6/2015

ንጹሕ አየርና የፀሐይ ብርሃን—የተፈጥሮ “አንቲባዮቲክ” ንቁ! 3/2015

❐ ንቁ! 3/2011

ጤንነትህን ማሻሻል ትችላለህ

1ኛው ቁልፍ—ጥሩ አመጋገብ ይኑርህ

2ኛው ቁልፍ—የሰውነትህን መሠረታዊ ፍላጎቶች አሟላ

3ኛው ቁልፍ—ዘወትር እንቅስቃሴ አድርግ

4ኛው ቁልፍ—ጤንነትህን ጠብቅ

5ኛው ቁልፍ—ራስህንም ሆነ ቤተሰብህን ቀስቅስ

ጤንነትህን ለማሻሻል የሚረዱ እርምጃዎችን ውሰድ

ጤንነቴ ሊያሳስበኝ ይገባል? የወጣቶች ጥያቄ፣ ጥራዝ 1፣ ምዕ. 10

የወጣቶች ጥያቄ፦ ስለ ጤንነቴ ያን ያህል ማሰብ ይኖርብኛል? ንቁ! 6/2010

ለረጅም ጊዜ ለፀሐይ መጋለጥህ ሊያሳስብህ ይገባል? ንቁ! 6/2009

ወደ ጥርስ ሐኪም መሄድ የሚያስፈልግህ ለምንድን ነው? ንቁ! 5/2007

መንፈሳዊነትና ጤንነትህ መጠበቂያ ግንብ፣ 2/1/2004

ጤንነትህን ለመጠበቅ የሚረዱ ስድስት መንገዶች ንቁ! 10/2003

ጤንነትህና የምታደርጋቸው ምርጫዎች ንቁ! 10/2003

አካላዊ ንጽሕና

‘ለትኋን ቤት አይለቀቅም!’ ንቁ! 12/2012

በጣም አስፈሪው የ19ኛው መቶ ዘመን በሽታ ንቁ! 10/2010

ንጽሕና አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? መጠበቂያ ግንብ፣ 12/1/2008

አምላክ ንጹሕ የሆኑ ሰዎችን ይወዳል (§ አካላዊ ንጽሕናችንን መጠበቅ የምንችለው እንዴት ነው?) “ከአምላክ ፍቅር፣” ምዕ. 8

ሳሙና—“ራስህ የምትወስደው ክትባት” ንቁ! 1/2004

ለመልካም ሥራ የተዘጋጀ ንጹሕ ሕዝብ (§ አካላዊ ንጽሕና ያስመሰግነናል) መጠበቂያ ግንብ፣ 6/1/2002

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 2/1/2002

ንጽሕና ምን ያህል አስፈላጊ ነው?

ንጽሕና ትክክለኛ ትርጉሙ ምንድን ነው?

የአካል ብቃት እንቅስቃሴ

❐ ንቁ! 9/2005

የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግህ ያን ያህል አስፈላጊ ነው?

በቂ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ታደርጋለህ?

ዮጋ—ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ብቻ ነውን? መጠበቂያ ግንብ፣ 8/1/2002

የወጣቶች ጥያቄ፦ ስለ ጤንነቴ ያን ያህል ማሰብ ይኖርብኛል? (§ ጥሩ ስሜት እንዲሰማህ ስፖርት ሥራ!) ንቁ! 6/2010

የተመጣጠነ ምግብ

ከመጠን ባለፈ ውፍረት የሚሠቃዩ ወጣቶች ምን መፍትሔ አላቸው? ንቁ! 10/2012

❐ ንቁ! 6/2012

ምግባችሁ እንዳይበከል ተጠንቀቁ!

1. በጥንቃቄ ሸምቱ

2. ንጽሕናውን ጠብቁ

3. ምግብ ስታዘጋጁም ሆነ ስታስቀምጡ ተጠንቀቁ

4. ምግብ ቤት ስትመገቡ አስተዋይ ሁኑ

በቅርቡ ሁሉም ሰው ጤናማ ምግብ ያገኛል!

ጾም—ወደ አምላክ ይበልጥ ለመቅረብ ይረዳሃል? መጠበቂያ ግንብ፣ 4/1/2009

ሥር የሰደዱ መንስኤዎችና ዘላቂ መዘዞች ንቁ! 4/2003

የተመጣጠነ ምግብ ማግኘት ይቻላል ንቁ! 6/2002

የወጣቶች ጥያቄ፦ ስለ ጤንነቴ ያን ያህል ማሰብ ይኖርብኛል? (§ ያማረ ቁመና እንዲኖርህ ጥሩ አመጋገብ ይኑርህ!) ንቁ! 6/2010

እንቅልፍ

❐ ንቁ! 4/2004

የእንቅልፍ ዕዳ—እየተባባሰ የመጣ ችግር ነው?

የሚያስፈልግህን ያህል በቂ እንቅልፍ ማግኘት

ከባድ የሆኑ የእንቅልፍ በሽታዎችን መለየት

❐ ንቁ! 5/2003

እንቅልፍ—ቅንጦት ነው ወይስ የግድ አስፈላጊ የሆነ ነገር?

ጥሩ እንቅልፍ መተኛት የሚቻለው እንዴት ነው?

የወጣቶች ጥያቄ፦ ስለ ጤንነቴ ያን ያህል ማሰብ ይኖርብኛል? (§ ቀልጣፋ እንድትሆን ጥሩ እንቅልፍ ተኛ!) ንቁ! 6/2010

የልጆች እንቅልፋምነት አሳሳቢ ችግር ሆኗልን? ንቁ! 8/2002

ውጥረትን መቋቋም

ፈገግታ—ትልቅ ስጦታ! ንቁ! ቁ. 1 2017

ውጥረትን መቆጣጠር የሚቻልበት መንገድ ንቁ! 5/2014

❐ ንቁ! 6/2010

ውጥረት—አሳሳቢ የጤና ጠንቅ

ውጥረት—በእኛ ላይ የሚያስከትለው ውጤት

ውጥረትን መቆጣጠር የምንችልበት መንገድ

የወጣቶች ጥያቄ፦ በትምህርት ቤት የሚያጋጥመኝን ጭንቀት መቋቋም የምችለው እንዴት ነው? ንቁ! 9/2008

❐ ንቁ! 4/2005

ውጥረት እያደረሰ ያለው ጥቃት!

ውጥረት—መንስኤዎቹና የሚያስከትላቸው ችግሮች

ውጥረትን መቋቋም ትችላለህ!

ከውጥረት እፎይታ ለማግኘት የሚረዳ ተግባራዊ መፍትሔ መጠበቂያ ግንብ፣ 12/15/2001

ሕክምና

አንባቢያን የሚያነሱት ጥያቄ፦ የይሖዋ ምሥክሮች የሚሰጣቸውን የሕክምና እርዳታ ይቀበላሉ? መጠበቂያ ግንብ፣ 2/1/2011

❐ ንቁ! 6/2001

ጤና ለሁሉም—ሊደረስበት የሚችል ግብ ነውን?

ዘመናዊ ሕክምና—ምን ያህል ይሳካለት ይሆን?

ሁሉም ሰው ጥሩ ጤና የሚያገኝበት ጊዜ ቀርቧል!

የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት፦ የምትመርጠው የሕክምና ዓይነት ለውጥ ያመጣልን? ንቁ! 1/2001

ሚዛናዊ አመለካከት

ይሖዋ ይደግፍሃል መጠበቂያ ግንብ፣ 12/15/2015

ምንጊዜም ወደ ይሖዋ ቅረቡ (§ ጤና) መጠበቂያ ግንብ፣ 1/15/2013

ጤናን በመንከባከብ ረገድ ቅዱስ ጽሑፋዊ አመለካከት ይኑራችሁ መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2008

አማራጭ ሕክምና

“የማስተዋል ስሜታችሁን ጠብቁ” (§ የጤና እክል ሲያጋጥም) መጠበቂያ ግንብ፣ 3/1/2006

መድኃኒትነት ያላቸው እጽዋት ሊረዱህ ይችሉ ይሆን? ንቁ! 2/2004

❐ ንቁ! 11/2000

ለተሻለ ጤና—አዲስ የመፍትሔ አቅጣጫ ነውን?

አማራጭ ሕክምናዎች—ተጠቃሚያቸው የተበራከተበት ምክንያት

አማራጭ ሕክምናዎችን ስንቃኛቸው

የሕክምና ምርጫህ

በሽታዎች እንዲሁም አካላዊ እና አእምሯዊ ጤና

እነዚህ ርዕሶች ጠቅለል ያለ መረጃ ለመስጠት ታስበው የተዘጋጁ ሲሆን አንድን የሕክምና ዓይነት ለይተው በመጥቀስ የተሻለ እንደሆነ የሚገልጽ ሐሳብ አያቀርቡም። እያንዳንዱ ግለሰብ ውሳኔ ከማድረጉ በፊት ያሉትን አማራጮች በጥንቃቄ በማመዛዘን ከመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓት ጋር የማይጋጭ የሕክምና ዓይነት መምረጥ ይኖርበታል።

አብዛኞቹ ርዕሶች አንዳንድ ግለሰቦች በቀጥታ የተናገሩትን ሐሳብ የያዙ ሲሆን ይህ ደግሞ ተመሳሳይ ችግር ለደረሰባቸው ሰዎች ብርታት ይሰጣል።

የአእምሮ ሕመም—ምን ማወቅ ይኖርብሃል? ንቁ! 12/2014

ይህን ያህል ታማሚ የሆንኩት ለምንድን ነው? የወጣቶች ጥያቄ፣ ጥራዝ 2፣ ምዕ. 8

የቤተሰብህ አባል ወይም በቅርብ የምታውቀው ሰው የአእምሮ ሕመም ቢኖርበትስ? ንቁ! 11/2004

የተሻለ ጤና ለማግኘት የተደረገ የዘመናት ትግል ንቁ! 6/2004

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ አንድ ክርስቲያን ካልታወቀ ምንጭ ድምፅ መስማቱ የአጋንንት ተጽዕኖ ነው ብሎ መደምደም ይኖርብናል? መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2003

ሂውማን ፓፒሎማቫይረስ (HPV)

ሴቶችን ሊያሳስብ የሚገባ ቫይረስ ንቁ! 8/2005

ሄፕታይተስ

ሄፕታይተስ ቢ—ድምፅ አልባው ገዳይ በሽታ ንቁ! 8/2010

ለምጽ

ለምጽ ምንድን ነው? ንቁ! 11/2004

መልቲፕል ስክሌሮሲስ (MS)

ሌሎችን ማገልገል የራሴን ሥቃይ አስታግሶልኛል መጠበቂያ ግንብ፣ 7/1/2003

መታከት

ሥራ ሲታክትህ መፍትሔው ምንድን ነው? ንቁ! 9/2014

ማረጥ

ማረጥ የሚያስከትላቸውን አስቸጋሪ ሁኔታዎች መቋቋም ንቁ! 11/2013

ሥጋ ደዌ

ይህን ያውቁ ኖሯል? (§ ኢየሱስ የሥጋ ደዌ ሕሙማንን የያዘበት መንገድ አስገራሚ የሆነው ለምንድን ነው?) መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ) ቁ. 4 2016

ይህን ያውቁ ኖሯል? (§ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰው የለምጽ በሽታ በዛሬው ጊዜ ምን ያመለክታል?) መጠበቂያ ግንብ፣ 2/1/2009

ሪህ

ሪህ—መንስኤውና ለበሽታው የሚያጋልጡ ነገሮች ንቁ! 8/2012

ራስ ምታት

ማይግሬን እንዳይነሳብህ ምን ማድረግ ትችላለህ? ንቁ! 1/2011

ራስን መሳት

ራሴን የምስተው ለምንድን ነው? ንቁ! 4/2007

ሬት ሲንድሮም

ሊሰማ የሚችል ድምፅ አልባ ንግግር ንቁ! 10/2008

ሲስቲክ ፋይብሮሲስ

እምነቷ ሌሎችን ያበረታታል መጠበቂያ ግንብ፣ 7/1/2006

ሲዝናል አፌክቲቭ ዲስኦርደር (ከወቅቶች መፈራረቅ ጋር የተያያዘ የስሜት መረበሽ)

ፀሐይ በማትወጣበት ጊዜ ንቁ! 12/2008

ሴረብራል ፖልዚ

በዓይኖቹ አምላክን የሚያገለግለው ሃይሮ መጠበቂያ ግንብ፣ 3/1/2015

ሎይዳ የሐሳብ ግንኙነት ለመፍጠር ያደረገችው ትግል ንቁ! 7/2000

ስክሌሮደርማ

“ሕመሜን እያሰብኩ አልብሰለሰልም” ንቁ! 1/2015

ስኮሊዎሲስ

በአቋሟ ጸንታለች ንቁ! 8/2015

ስፓይና ቢፊዳ

ይሖዋ ‘ሸክሜን በየዕለቱ ይሸከምልኛል’ መጠበቂያ ግንብ፣ 8/15/2013

ሽባ መሆን

ይሖዋ ከሚገባው በላይ አድርጎልኛል መጠበቂያ ግንብ፣ 8/1/2015

በራስ ላይ ጉዳት ማድረስ

ምን ፈተናዎች ያጋጥሟቸዋል? (ሣጥን፦ ጎጂ ባሕርያት) ንቁ! 9/2009

የወጣቶች ጥያቄ፦ የገዛ አካሌን ከመጉዳት መታቀብ የምችለው እንዴት ነው? ንቁ! 2/2006

የወጣቶች ጥያቄ፦ በገዛ አካሌ ላይ ጉዳት የማደርሰው ለምንድን ነው? ንቁ! 1/2006

በእርሳስ መመረዝ

በእርሳስ እንዳትመረዙ ተጠንቀቁ! ንቁ! 12/2009

ቡቦኒክ ቸነፈር (ጥቁር ሞት)

ጥቁር ሞት—በመካከለኛው ዘመን አውሮፓን የመታው ቸነፈር ንቁ! 2/2000

ብጉር

‘ምን እየሆንኩ ነው?’ ንቁ! 8/2004

ቦዲ ዲስሞርፊክ ዲስኦርደር (ስለ መልክ ከልክ በላይ የመጨነቅ ችግር)

❐ ንቁ! 2/2005

ለቁንጅና ሲባል ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮች

የላቀ ግምት የሚሰጠው የውበት ዓይነት

ስለ መልክ ከልክ በላይ መጨነቅ ንቁ! 8/2004

ትምህርት የመቀበል ችግር

ትምህርት የመቀበል ችግር ያለባቸውን ልጆች መርዳት ንቁ! 1/2009

ትኩሳት

ልጃችሁ ትኩሳት ሲይዘው ንቁ! 1/2004

ነፍሳት ወለድ በሽታዎች

❐ ንቁ! 8/2003

በነፍሳት የሚተላለፉ በሽታዎች—እየከፋ የመጣ ችግር

እንደገና ያገረሸው ለምንድን ነው?

ሁኔታዎች የሚሻሻሉበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?

አለርጂዎች

የምግብ አለርጂ እና የምግብ አለመስማማት—ልዩነታቸው ምንድን ነው? ንቁ! ቁ. 3 2016

ብዙ ሰዎች በአለርጂ የሚሰቃዩት ለምንድን ነው? ንቁ! 6/2004

አልቢኒዝም

አልቢኒዝም የሚያስከትለውን ችግር ተቋቁሞ መኖር ንቁ! 7/2008

አልዛይመር

“አንድ መዝሙር ብቻ እንኳ ሊሆን ይችላል” ንቁ! 9/2010

አርትራይተስ

❐ ንቁ! 2/2002

አርትራይተስ—የሚያሽመደምድ በሽታ

የአርትራይተስን ምንነት መረዳት

በአርትራይተስ የሚሠቃዩ ሰዎች ያላቸው ተስፋ

አስፐርገርስ ሲንድሮም

አስፐርገርስ ሲንድሮም የሚያስከትለውን ተፈታታኝ ሁኔታ መቋቋም ንቁ! 9/2008

ኢንፍሉዌንዛ

የቤተሰብህን አባላት ከኢንፍሉዌንዛ ጠብቅ ንቁ! 6/2010

❐ ንቁ! 12/2005

እንደገና ይከሰት ይሆን?

በሰው ልጅ ታሪክ ከተከሰቱት ሁሉ የከፋው ወረርሽኝ

በአሁኑ ጊዜ ስለ ኢንፍሉዌንዛ ምን እናውቃለን?

ከዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ ወደፊት ምን ይከሰት ይሆን?

ኤማዮትሮፊክ ላተራል ስክለሮስስ (ሽባ የሚያደርግ በሽታ)

የሉ ጌሪግ በሽታ እየተባለም ይጠራል

የተሳካላቸው ቤተሰቦች—ክፍል ሁለት (§ አንድ የቤተሰብ አባል በከባድ በሽታ ሲያዝ) ንቁ! 10/2009

እምነቴ የያዘኝን ከባድ በሽታ እንድቋቋም ረድቶኛል ንቁ! 1/2006

ኦስቲኦጄነሲስ ኢምፐርፌክታ

የአጥንት መልፈስፈስ በሽታ ተብሎም ይጠራል

አምላክን ማገልገሉ መድኃኒት ሆነለት! መጠበቂያ ግንብ፣ 11/15/2013

የአካል ጉዳተኛ ብሆንም ደስተኛ ነኝ መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2009

ኦስቲዮፖሮሲስ

ኦስቲዮፖሮሲስ—ድምፅ አልባው በሽታ ንቁ! 6/2010

ከመጠን ያለፈ ውፍረት

በልጆች ላይ የሚታይ ጤናማ ያልሆነ ውፍረት—ምን ማድረግ ይቻላል? ንቁ! 3/2009

ከፍተኛ የደም ግፊት

ከፍተኛ የደም ግፊት—መከላከያውና መቆጣጠሪያው ንቁ! 5/2002

ካንሰር

የጡት ካንሰር—ፈውስ ይገኝለት ይሆን? እንዴትስ መቋቋም ይቻላል? ንቁ! 8/2011

ልጆች ካንሰር ሲይዛቸው ንቁ! 5/2011

ዓይነ ስውርነት

ዓይነ ስውርነት ንቁ! 11/2015

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል፦ አሁን ሌሎችን መርዳት እንደምችል ይሰማኛል መጠበቂያ ግንብ፣ 10/1/2015

“ኪንግዝሊ ከቻለ እኔም እችላለሁ!” መጠበቂያ ግንብ፣ 6/15/2015

ዓይነ ስውራን ስለ ይሖዋ እንዲማሩ እርዷቸው የመንግሥት አገልግሎታችን፣ 5/2015

ለሙዚቃ፣ ለሕይወትና ለመጽሐፍ ቅዱስ ያለኝ ፍቅር ንቁ! 8/2007

ቀለማትን የመለየት ችግር አለብህ? ንቁ! 7/2007

‘የልቤን መሻት’ አግኝቻለሁ መጠበቂያ ግንብ፣ 11/1/2005

ዓይነ ሥውር ሳለሁ ማየት ቻልኩ! መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2004

መስማትና ማየት ባልችልም የተረጋጋ ሕይወት አግኝቻለሁ ንቁ! 5/2001

የላይም በሽታ

እንደገና ያገረሸው ለምንድን ነው? ንቁ! 8/2003

የመስማት ችግር

ትምህርት እና ቋንቋ ➤ ምልክት ቋንቋ የሚለውን ተመልከት

የመንፈስ ጭንቀት

የመንፈስ ጭንቀትና ወጣቶች—መንስኤውና መፍትሔው ንቁ! ቁ. 1 2017

የአእምሮ ሕመም—ምን ማወቅ ይኖርብሃል? ንቁ! 12/2014

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? የመንፈስ ጭንቀት ንቁ! 10/2013

ወደ አምላክ ቅረብ፦ ልባቸው ለተሰበረ ሰዎች የሚሆን መጽናኛ መጠበቂያ ግንብ፣ 6/1/2011

❐ ንቁ! 7/2009

የመንፈስ ጭንቀት—ምን ስሜት ይፈጥራል?

ለመንፈስ ጭንቀት—ምን ዓይነት ሕክምና ማግኘት ይቻላል?

‘የመጽናናት አምላክ’ የሚሰጠው እርዳታ

ይሖዋ ከእናንተ ጋር ስለሆነ አትፍሩ! መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2006

❐ ንቁ! 9/2001

ለአደጋ የተጋለጠ ትውልድ

ምልክቶቹን ለይቶ ማወቅ

መንሥኤውን ማወቅ

መርዳት የምትችሉት እንዴት ነው?

“ሕይወታችሁ ነገ ምን እንደሚሆን አታውቁም” መጠበቂያ ግንብ፣ 12/1/2000

የሚጥል በሽታ

የሚጥል በሽታ ልታውቀው የሚገባው ነገር ንቁ! 10/2013

ያወጣሁት ግብ ላይ ለመድረስ በቁርጠኝነት መታገል ንቁ! 9/2005

የማርፋን ሲንድሮም

የማርፋን ሲንድሮም የተባለውን ሕመም ተቋቁሞ መኖር—መጋጠሚያዎች ሲወልቁ ንቁ! 3/2001

የምግብ አለመስማማት

የምግብ አለርጂ እና የምግብ አለመስማማት—ልዩነታቸው ምንድን ነው? ንቁ! ቁ. 3 2016

የላክቶስ አለመስማማት ምንድን ነው? ንቁ! 7/2004

ላክቶስ አይስማማህምን? ንቁ! 5/2000

የሰውነትን ተፈጥሯዊ የመከላከያ ኃይል የሚያዳክም በሽታ (ኤድስ)

❐ ንቁ! 11/2002

“በሰው ዘር ታሪክ ታይቶ የማያውቅ ቸነፈር”

ኤድስ በአፍሪካ እየተዛመተ ነው

ኤድስን መግታት ይቻል ይሆን? ከሆነስ እንዴት?

ስለ ኤድስ የቀረበ አስደንጋጭ አኃዛዊ መረጃ! ንቁ! 3/2001

የኤድስ ተጠቂ የሆኑ እናቶች አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል ንቁ! 1/2000

የስሜት ቀውስ

በጭንቀት ምክንያት የሚመጣ የስሜት ቀውስ ያለባቸውን ሰዎች መርዳት ንቁ!  3/2012

የሽብርተኞች ጥቃት የሚያስከትለውን ጉዳትና የሥነ ልቦና ቀውስ መቋቋም ንቁ! 11/2004

❐ ንቁ! 1/2002

አስደንጋጭ ሁኔታ በሚያጋጥምበት ጊዜ

ከአሰቃቂ ሁኔታ በኋላ የሚፈጠር ጭንቀት ምንድን ነው?

በአሰቃቂ ሁኔታ ሳቢያ የሚፈጠር ጭንቀት የማይኖርበት ጊዜ ይመጣል!

የስኳር ሕመም

የስኳር በሽታ—በበሽታው የመያዝ አጋጣሚህን መቀነስ ትችላለህ? ንቁ! 9/2014

❐ ንቁ! 7/2003

የስኳር በሽታ—“ድምፅ የለሹ ቀሳፊ”

የሕክምናው አስቸጋሪነት

መጽሐፍ ቅዱስ የስኳር ሕመምተኞችን ሊረዳ የሚችለው እንዴት ነው?

የተመጣጠነ ምግብ እጥረት

❐ ንቁ! 4/2003

መጠነ ሰፊ አሳዛኝ ክስተት

ሥር የሰደዱ መንስኤዎችና ዘላቂ መዘዞች

“ድምፅ አልባው አደጋ” በቅርቡ ይወገዳል!

የቻጋስ በሽታ

በነፍሳት የሚተላለፉ በሽታዎች—እየከፋ የመጣ ችግር ንቁ! 8/2003

የአመጋገብ ችግር

መልክና ቁመናዬን ባልወደውስ? (§ አኖሬክሲያ ወጥመድ እንዳይሆንብሽ ተጠንቀቂ!) የወጣቶች ጥያቄ፣ ጥራዝ 2፣ ምዕ. 7

የወጣቶች ጥያቄ፦ ሥር የሰደደ የአመጋገብ ችግር ይኖርብኝ ይሆን? ንቁ! 10/2006

ፋሽን ተከታይ መሆን ያለው ጎጂ ገጽታ ንቁ! 12/2003

የአከርካሪ አጥንት ጉዳት

በጣም በሚያስፈልገኝ ወቅት ያገኘሁት ተስፋ ንቁ! 11/2014

የአካል ጉዳት

እጅ ባይኖረኝም እውነትን አጥብቄ ይዣለሁ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ) ቁ. 6 2016

ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው? የትዳር ጓደኛ ልዩ እንክብካቤ ሲያስፈልገው መጠበቂያ ግንብ፣ 11/1/2009

ትምህርት የመቀበል ችግር ያለባቸውን ልጆች መርዳት ንቁ! 1/2009

ልዩ ትኩረት የሚያሻቸውን ልጆች ማሳደግ ንቁ! 4/2006

የሰው ሠራሽ እጅና እግር ማዕከልን መጎብኘት ንቁ! 2/2006

የአካል ጉዳተኝነት ድንበር አይወስነውም መጠበቂያ ግንብ፣ 5/1/2002

የእንቅልፍ ችግር

አካላዊ እና አእምሯዊ ጤና ➤ ጤናማ አኗኗር ➤ እንቅልፍ የሚለውን ተመልከት

የኬሚካል አለርጂ (MCS)

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ የሽቶ መዓዛ የሚረብሻቸው ወንድሞችና እህቶች እንዳይቸገሩ ለመርዳት ምን ማድረግ ይቻላል? መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2015

❐ ንቁ! 10/2000

ኬሚካሎች ጤናህን ሲያውኩት

ኤም ሲ ኤስ ያለባቸውን ሰዎች መርዳት

የወባ በሽታ

ስለ ወባ በሽታ ማወቅ ያለብህ ነገር ንቁ! 7/2015

የድድ በሽታ

የድድ በሽታ—አንተን ያሰጋህ ይሆን? ንቁ! 6/2014

የፕሮስቴት ችግር

የፕሮስቴት ችግሮችን መቋቋም ንቁ! 12/2000

ደም ማነስ

በሰውነትህ ውስጥ ያለ ረቂቅ “የጭነት መኪና” (§ የቀይ ደም ሕዋሳት እጥረት ሲፈጠር) ንቁ! 12/2001

ከአዝጋሚ ሞት ወደ አስደሳች ሕይወት (ኩሊስ አኒሚያ) ንቁ! 1/2001

ዳውን ሲንድሮም

ዳውን ሲንድሮም ያለበትን ልጅ ማሳደግ ያለው ፈተና እና የሚያስገኘው ወሮታ ንቁ! 6/2011

መከራዎችን በጽናት መቋቋማችን በይሖዋ ላይ ያለንን እምነት አጠናክሮልናል መጠበቂያ ግንብ፣ 4/15/2010

ዴንጊ

ዴንጊ አስጊነቱ ጨምሯል ንቁ! 11/2011

ድንክነት

አካላቸው ትንሽ፣ ልባቸው ትልቅ መጠበቂያ ግንብ፣ 2/15/2000

ግላኮማ (የዓይን ግፊት በሽታ)

የዓይን ብርሃን ፀር የሆነው ግላኮማ ንቁ! 10/2004

ፖሊዮ (የልጅነት ልምሻ)

‘በአሁኑ ሕይወቴ’ ሙሉ በሙሉ ተደስቻለሁ! መጠበቂያ ግንብ፣ 6/1/2005

እርግዝና፣ ልጅ መውለድ እና ሕፃንን መንከባከብ

የሆስፒታል አገናኝ ኮሚቴ አባላት፣ ክሊኒካል ስትራቴጂስ ፎር አቮይዲንግ ኤንድ ኮንትሮሊንግ ሄመሬጅ ኤንድ አኒሚያ ዊዝአውት ብለድ ትራንስፊውዥን ኢን ኦብስተትሪክስ ኤንድ ጋይኖኮሎጂ የሚል ርዕስ ያለውን ዝርዝር ጉዳዮች የያዘ ጠቃሚ ሰነድ ለሐኪሞች መስጠት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ የጉባኤ ሽማግሌዎችህን አነጋግር።

የአንባቢያን ጥያቄዎች፦ ክርስቲያን ባለትዳሮች ሉፕ (IUD) የተባለውን የእርግዝና መከላከያ ዘዴ ከቅዱሳን መጻሕፍት አንጻር ተቀባይነት ያለው አማራጭ እንደሆነ አድርገው ሊመለከቱት ይችላሉ? መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም) 12/2017

የታሪክ መስኮት፦ ኢግናትዝ ዜመልቫይስ ንቁ! ቁ. 3 2016

ልጅ መውለድ በትዳር ውስጥ የሚያመጣው ለውጥ ደስተኛ ቤተሰብ፣ ክፍል 6

አስደናቂ የሆነው የወሊድ ሂደት ንቁ! 1/2011

ጤናማ እናቶች፣ ጤናማ ሕፃናት ንቁ! 11/2009

በእርግዝና ምክንያት የሚደርሱ ችግሮችን መቀነስ ንቁ! 1/2003

እርጅና

በተጨማሪም ክርስቲያናዊ ሕይወት ➤ ወንድሞቻችንን መደገፍ ➤ አረጋውያን የሚለውን ተመልከት

እንዳማሩ ማርጀት ይቻላል? መጠበቂያ ግንብ፣ 6/1/2015

የጥንቃቄ ምክሮች ለአረጋውያን ንቁ!  2/2011

❐ መጠበቂያ ግንብ፣ 6/1/2006

አረጋውያን የሚገኙበት አሳዛኝ ሁኔታ

አምላክ ለአረጋውያን ያስባል

የምናረጀው ለምንድን ነው? ንቁ!  5/2006

❐ ንቁ! 2/2006

የእርጅና ዘመን አስደሳች ሊሆን ይችላል?

የዕድሜ መግፋት የሚያስከትለውን ችግር ተቋቁሞ መኖር

ለዘላለም ወጣት ሆኖ መኖር!

እርጅናን በተመለከተ የተደረገ የአመለካከት ለውጥ ንቁ! 9/2001

ስለ አረጋውያን የሚባለውና እውነታው ንቁ! 8/2001

በእርጅና ዘመንም ተደጋግፎ መኖር የቤተሰብ ደስታ፣ ምዕ. 14

ሕመምተኛን መንከባከብ

የቤተሰባችን አባል የማይድን በሽታ ሲይዘው መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ) ቁ. 4 2017

የምንወደው ሰው ሲታመም ንቁ! 10/2015

የታመመ የቤተሰብ አባልን ስትንከባከብ መንፈሳዊነትህን ጠብቅ መጠበቂያ ግንብ፣ 5/15/2010

ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው? የትዳር ጓደኛ ልዩ እንክብካቤ ሲያስፈልገው መጠበቂያ ግንብ፣ 11/1/2009

በውጥረት ላይ የሚገኙ ሐኪሞች ንቁ! 3/2005

❐ ንቁ! 9/2000

ሥር የሰደደ በሽታ በአንድ ቤተሰብ ውስጥ ሲከሰት

ሥር የሰደደ በሽታ—መላውን ቤተሰብ የሚነካ ጉዳይ

ቤተሰቦች ሥር የሰደደ በሽታን መቋቋም የሚችሉት እንዴት ነው?

የቤተሰብ አባል ሲታመም የቤተሰብ ደስታ፣ ምዕ. 10

ሱሶች

የሰይጣን ሥርዓት ➤ ሱሶች የሚለውን ተመልከት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ