የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 52
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • በአምላክ ታማኝ ፍቅር መታመን

        • በክፋት የሚኩራሩ ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው (1-5)

        • ፈሪሃ አምላክ የሌላቸው ሰዎች በሀብት ይታመናሉ (7)

መዝሙር 52:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 22:9

መዝሙር 52:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 21:7፤ መዝ 94:3, 4
  • +መዝ 103:17

መዝሙር 52:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 57:4፤ 59:7
  • +1ሳሙ 22:9, 18፤ መዝ 109:2

መዝሙር 52:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 12:19፤ 19:9
  • +መዝ 37:9
  • +ምሳሌ 2:22

መዝሙር 52:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በአክብሮታዊ ፍርሃት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 37:34
  • +መዝ 58:10

መዝሙር 52:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ምሽጉ።”

  • *

    ቃል በቃል “ራሱ በሚያመጣው መከራ።”

  • *

    ወይም “ይጠለላል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 17:5
  • +መዝ 49:6, 7፤ ምሳሌ 11:28

መዝሙር 52:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 13:5፤ 147:11

መዝሙር 52:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 50:15
  • +መዝ 27:14፤ 123:2፤ ምሳሌ 18:10

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 52:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ1ሳሙ 22:9
መዝ. 52:11ሳሙ 21:7፤ መዝ 94:3, 4
መዝ. 52:1መዝ 103:17
መዝ. 52:2መዝ 57:4፤ 59:7
መዝ. 52:21ሳሙ 22:9, 18፤ መዝ 109:2
መዝ. 52:5ምሳሌ 12:19፤ 19:9
መዝ. 52:5መዝ 37:9
መዝ. 52:5ምሳሌ 2:22
መዝ. 52:6መዝ 37:34
መዝ. 52:6መዝ 58:10
መዝ. 52:7ኤር 17:5
መዝ. 52:7መዝ 49:6, 7፤ ምሳሌ 11:28
መዝ. 52:8መዝ 13:5፤ 147:11
መዝ. 52:9መዝ 50:15
መዝ. 52:9መዝ 27:14፤ 123:2፤ ምሳሌ 18:10
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 52:1-9

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ። ማስኪል።* የዳዊት መዝሙር፤ ኤዶማዊው ዶይቅ ወደ ሳኦል ሄዶ፣ ዳዊት ወደ አሂሜሌክ ቤት መጥቶ እንደነበር በነገረው ጊዜ።+

52 አንተ ኃያል፣ መጥፎ በሆነው ተግባርህ የምትኩራራው ለምንድን ነው?+

የአምላክ ታማኝ ፍቅር ዘላቂ እንደሆነ አታውቅም?+

 2 ምላስህ እንደ ምላጭ የተሳለ ነው፤+

ጥፋትን ይሸርባል፤ ተንኮልንም ያቀነባብራል።+

 3 መልካም ከሆነው ነገር ይልቅ ክፋትን፣

ትክክል የሆነውን ነገር ከመናገር ይልቅ ሐሰትን ትወዳለህ። (ሴላ)

 4 አንተ አታላይ ምላስ!

ጎጂ ቃልን ሁሉ ትወዳለህ።

 5 በመሆኑም አምላክ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ያንኮታኩትሃል፤+

መንጭቆ ይወስድሃል፤ ከድንኳንህም ጎትቶ ያወጣሃል፤+

ከሕያዋን ምድር ይነቅልሃል።+ (ሴላ)

 6 ጻድቃንም ይህን አይተው በፍርሃት* ይዋጣሉ፤+

በእሱም ላይ ይስቃሉ።+

 7 “እንዲህ ያለ ሰው አምላክን መጠጊያው* አያደርግም፤+

ይልቁንም በታላቅ ሀብቱ ይታመናል፤+

ራሱ በሚጠነስሰውም ሴራ* ይመካል።”*

 8 እኔ ግን በአምላክ ቤት እንዳለ የለመለመ የወይራ ዛፍ እሆናለሁ፤

ለዘላለም በአምላክ ታማኝ ፍቅር እታመናለሁ።+

 9 እርምጃ ስለወሰድክ ለዘላለም አወድስሃለሁ፤+

መልካም ነውና፣ በታማኝ አገልጋዮችህ ፊት

በስምህ ተስፋ አደርጋለሁ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ