የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ጴጥሮስ 3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ጴጥሮስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ሚስቶችና ባሎች (1-7)

      • የሌላውን ስሜት መረዳት፤ ሰላምን መፈለግ (8-12)

      • ለጽድቅ ሲባል መከራ መቀበል (13-22)

        • ስለ ተስፋችሁ መልስ ለመስጠት ዝግጁ ሁኑ (15)

        • ጥምቀትና ጥሩ ሕሊና (21)

1 ጴጥሮስ 3:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 7:16
  • +ሮም 7:2፤ 1ቆሮ 11:3፤ ኤፌ 5:22

1 ጴጥሮስ 3:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 2:12

1 ጴጥሮስ 3:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 11:22

1 ጴጥሮስ 3:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 4:24፤ ቆላ 3:10, 12፤ 1ጢሞ 2:9, 10

1 ጴጥሮስ 3:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 18:12፤ ኤፌ 5:33
  • +ምሳሌ 3:25፤ ፊልጵ 1:28

1 ጴጥሮስ 3:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለእነሱ አሳቢነት በማሳየት፤ ሁኔታቸውን በመረዳት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ገላ 3:28
  • +ኤፌ 5:25

1 ጴጥሮስ 3:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሐሳብ ስምምነት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 1:10፤ ፊልጵ 2:2
  • +ሮም 12:10
  • +ሮም 15:5፤ ቆላ 3:12

1 ጴጥሮስ 3:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 12:17፤ 1ተሰ 5:15
  • +1ጴጥ 2:23
  • +ሮም 12:14፤ 1ቆሮ 4:12

1 ጴጥሮስ 3:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ያዕ 3:8

1 ጴጥሮስ 3:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 8:13
  • +3ዮሐ 11
  • +1ተሰ 5:13፤ ያዕ 3:17

1 ጴጥሮስ 3:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 3:22
  • +መዝ 34:12-16

1 ጴጥሮስ 3:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 13:3, 4

1 ጴጥሮስ 3:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ዛቻቸውን አትፍሩ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 5:11, 12፤ ሥራ 5:41፤ 1ጴጥ 2:19
  • +ማቴ 10:28

1 ጴጥሮስ 3:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ልዝብ፤ ለስላሳ፤ ሻካራ ያልሆነ” የሚል ትርጉም አለው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 15:1፤ 2ጢሞ 2:24, 25፤ ቲቶ 3:1, 2
  • +ቆላ 4:6

1 ጴጥሮስ 3:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 12:21፤ 1ጴጥ 2:12
  • +ቲቶ 2:8
  • +ሥራ 23:1፤ 24:16፤ 1ጢሞ 1:5, 18, 19፤ 3:9

1 ጴጥሮስ 3:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 4:15
  • +2ቆሮ 1:7፤ ቆላ 1:24

1 ጴጥሮስ 3:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 5:6
  • +ዕብ 9:28
  • +2ቆሮ 5:18
  • +1ቆሮ 15:50
  • +1ጢሞ 3:16

1 ጴጥሮስ 3:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የፍርድ መልእክት አወጀ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጴጥ 2:4፤ ይሁዳ 6

1 ጴጥሮስ 3:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሰዎች።”

  • *

    ቃል በቃል “የአምላክ ትዕግሥት እየጠበቀ ሳለ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 7:13, 23
  • +ዘፍ 6:14
  • +ዘፍ 6:2, 3

1 ጴጥሮስ 3:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 9:14፤ 10:22

1 ጴጥሮስ 3:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 110:1፤ ሥራ 7:55፤ ዕብ 10:12
  • +ማቴ 28:18፤ 1ቆሮ 15:25፤ ኤፌ 1:20, 21፤ ፊልጵ 2:9, 10፤ ዕብ 1:6

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ጴጥ. 3:11ቆሮ 7:16
1 ጴጥ. 3:1ሮም 7:2፤ 1ቆሮ 11:3፤ ኤፌ 5:22
1 ጴጥ. 3:21ጴጥ 2:12
1 ጴጥ. 3:3ምሳሌ 11:22
1 ጴጥ. 3:4ኤፌ 4:24፤ ቆላ 3:10, 12፤ 1ጢሞ 2:9, 10
1 ጴጥ. 3:6ዘፍ 18:12፤ ኤፌ 5:33
1 ጴጥ. 3:6ምሳሌ 3:25፤ ፊልጵ 1:28
1 ጴጥ. 3:7ገላ 3:28
1 ጴጥ. 3:7ኤፌ 5:25
1 ጴጥ. 3:8ሮም 12:10
1 ጴጥ. 3:8ሮም 15:5፤ ቆላ 3:12
1 ጴጥ. 3:81ቆሮ 1:10፤ ፊልጵ 2:2
1 ጴጥ. 3:9ሮም 12:17፤ 1ተሰ 5:15
1 ጴጥ. 3:91ጴጥ 2:23
1 ጴጥ. 3:9ሮም 12:14፤ 1ቆሮ 4:12
1 ጴጥ. 3:10ያዕ 3:8
1 ጴጥ. 3:11ምሳሌ 8:13
1 ጴጥ. 3:113ዮሐ 11
1 ጴጥ. 3:111ተሰ 5:13፤ ያዕ 3:17
1 ጴጥ. 3:121ዮሐ 3:22
1 ጴጥ. 3:12መዝ 34:12-16
1 ጴጥ. 3:13ሮም 13:3, 4
1 ጴጥ. 3:14ማቴ 5:11, 12፤ ሥራ 5:41፤ 1ጴጥ 2:19
1 ጴጥ. 3:14ማቴ 10:28
1 ጴጥ. 3:15ምሳሌ 15:1፤ 2ጢሞ 2:24, 25፤ ቲቶ 3:1, 2
1 ጴጥ. 3:15ቆላ 4:6
1 ጴጥ. 3:16ሮም 12:21፤ 1ጴጥ 2:12
1 ጴጥ. 3:16ቲቶ 2:8
1 ጴጥ. 3:16ሥራ 23:1፤ 24:16፤ 1ጢሞ 1:5, 18, 19፤ 3:9
1 ጴጥ. 3:171ጴጥ 4:15
1 ጴጥ. 3:172ቆሮ 1:7፤ ቆላ 1:24
1 ጴጥ. 3:18ሮም 5:6
1 ጴጥ. 3:18ዕብ 9:28
1 ጴጥ. 3:182ቆሮ 5:18
1 ጴጥ. 3:181ቆሮ 15:50
1 ጴጥ. 3:181ጢሞ 3:16
1 ጴጥ. 3:192ጴጥ 2:4፤ ይሁዳ 6
1 ጴጥ. 3:20ዘፍ 7:13, 23
1 ጴጥ. 3:20ዘፍ 6:14
1 ጴጥ. 3:20ዘፍ 6:2, 3
1 ጴጥ. 3:21ዕብ 9:14፤ 10:22
1 ጴጥ. 3:22መዝ 110:1፤ ሥራ 7:55፤ ዕብ 10:12
1 ጴጥ. 3:22ማቴ 28:18፤ 1ቆሮ 15:25፤ ኤፌ 1:20, 21፤ ፊልጵ 2:9, 10፤ ዕብ 1:6
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ጴጥሮስ 3:1-22

የጴጥሮስ የመጀመሪያው ደብዳቤ

3 በተመሳሳይም እናንተ ሚስቶች፣ ለቃሉ የማይታዘዙ ባሎች ካሉ ያለቃል በሚስቶቻቸው ምግባር እንዲማረኩ+ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤+ 2 ሊማረኩ የሚችሉትም ንጹሕ ምግባራችሁንና+ የምታሳዩትን ጥልቅ አክብሮት ሲመለከቱ ነው። 3 ውበታችሁ በውጫዊ ነገሮች በማጌጥ ይኸውም ሹሩባ በመሠራት፣ የወርቅ ጌጣጌጦች በማድረግ+ ወይም ያማረ ልብስ በመልበስ አይሁን፤ 4 ከዚህ ይልቅ ውበታችሁ የማይጠፋውን ጌጥ ይኸውም በአምላክ ፊት ከፍተኛ ግምት የሚሰጠውን የሰከነና ገር መንፈስ የተላበሰ+ የተሰወረ የልብ ሰው ይሁን። 5 ተስፋቸውን በአምላክ ላይ የጣሉ በቀድሞ ጊዜ የነበሩ ቅዱሳን ሴቶች ራሳቸውን ለባሎቻቸው በማስገዛት በዚህ ዓይነት ሁኔታ ራሳቸውን ያስውቡ ነበርና፤ 6 ሣራም አብርሃምን ጌታዬ እያለች በመጥራት ትታዘዘው ነበር።+ እናንተም መልካም ማድረጋችሁን ከቀጠላችሁና በፍርሃት ካልተሸነፋችሁ+ ልጆቿ ናችሁ።

7 በተመሳሳይም እናንተ ባሎች ከእነሱ ጋር በእውቀት* አብራችሁ ኑሩ። እነሱም ከእናንተ ጋር የሕይወትን ጸጋ አብረው ስለሚወርሱ+ ጸሎታችሁ እንዳይታገድ ከእናንተ ይበልጥ እንደ ተሰባሪ ዕቃ የሆኑትን ሴቶችን አክብሯቸው።+

8 በመጨረሻም ሁላችሁም የአስተሳሰብ አንድነት* ይኑራችሁ፤+ የሌላውን ስሜት የምትረዱ ሁኑ፤ የወንድማማች መዋደድ ይኑራችሁ፤ ከአንጀት የምትራሩ ሁኑ፤+ ትሑታን ሁኑ።+ 9 ክፉን በክፉ+ ወይም ስድብን በስድብ አትመልሱ።+ ከዚህ ይልቅ ባርኩ፤+ የተጠራችሁት ይህን ጎዳና በመከተል በረከትን እንድትወርሱ ነውና።

10 ስለዚህ “ሕይወትን የሚወድና መልካም ቀኖችን ማየት የሚፈልግ ሰው በምላሱ ክፉ ነገር ከመናገር፣+ በከንፈሩም ከማታለል ይቆጠብ። 11 ክፉ ከሆነ ነገር ይራቅ፤+ መልካም የሆነውንም ያድርግ፤+ ሰላምን ይፈልግ፤ ይከተለውም።+ 12 የይሖዋ* ዓይኖች ጻድቃንን ይመለከታሉና፤ ጆሮዎቹም ምልጃቸውን ይሰማሉ፤+ የይሖዋ* ፊት ግን ክፉ ነገሮችን በሚያደርጉ ላይ ነው።”+

13 መልካም ነገር ለማድረግ ቀናተኞች ብትሆኑ ጉዳት የሚያደርስባችሁ ማን ነው?+ 14 ሆኖም ለጽድቅ ስትሉ መከራ ብትቀበሉ ደስተኞች ናችሁ።+ ይሁን እንጂ እነሱ የሚፈሩትን እናንተ አትፍሩ፤* ደግሞም አትሸበሩ።+ 15 ነገር ግን ክርስቶስን እንደ ጌታ አድርጋችሁ በልባችሁ ቀድሱት። እናንተ ስላላችሁ ተስፋ፣ ምክንያት እንድታቀርቡ ለሚጠይቃችሁ ሰው ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር ዝግጁ ሁኑ፤ ይህን ስታደርጉ ግን በገርነት* መንፈስና+ በጥልቅ አክብሮት ይሁን።+

16 ስለ እናንተ መጥፎ ነገር የሚናገሩ ሰዎች፣ የክርስቶስ ተከታዮች እንደመሆናችሁ መጠን በምታሳዩት መልካም ምግባር+ የተነሳ ስለ እናንተ በሚናገሩት በማንኛውም መጥፎ ነገር እንዲያፍሩ+ ጥሩ ሕሊና ይኑራችሁ።+ 17 ክፉ ነገር ሠርታችሁ መከራ ከምትቀበሉ+ ይልቅ የአምላክ ፈቃድ ከሆነ፣ መልካም ነገር ሠርታችሁ መከራ ብትቀበሉ ይሻላልና።+ 18 ጻድቅ የሆነው ክርስቶስ እንኳ ለዓመፀኞች+ ሲል ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በመሞት+ ከኃጢአት ነፃ አውጥቷቸዋልና። ይህን ያደረገው እናንተን ወደ አምላክ ለመምራት ነው።+ ሥጋ ሆኖ ተገደለ፤+ ሆኖም መንፈስ ሆኖ ሕያው ሆነ።+ 19 በዚህ ሁኔታ እያለም ሄዶ በእስር ላሉት መናፍስት ሰበከላቸው፤*+ 20 እነዚህ መናፍስት ቀደም ሲል ማለትም በኖኅ ዘመን ጥቂት ሰዎች ይኸውም ስምንት ነፍሳት* በውኃው መካከል አልፈው የዳኑበት+ መርከብ እየተሠራ በነበረበት ጊዜ፣+ አምላክ በትዕግሥት እየጠበቀ ሳለ* ሳይታዘዙ የቀሩ ናቸው።+

21 አሁንም ከዚህ ጋር ተመሳሳይ የሆነው ጥምቀት በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ አማካኝነት እናንተን እያዳናችሁ ነው። ጥምቀት የሰውነትን እድፍ የሚያስወግድ ሳይሆን ጥሩ ሕሊና ለማግኘት ለአምላክ የሚቀርብ ልመና ነው።+ 22 ኢየሱስ ወደ ሰማይ የሄደ ሲሆን አሁን በአምላክ ቀኝ ይገኛል፤+ እንዲሁም መላእክት፣ ሥልጣናትና ኃይላት እንዲገዙለት ተደርጓል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ