የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 25
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • መመሪያና ምሕረት ለማግኘት የቀረበ ጸሎት

        • ‘ጎዳናህን አስተምረኝ’ (4)

        • “ከይሖዋ ጋር የጠበቀ ወዳጅነት” መመሥረት (14)

        • ‘ኃጢአቴን ሁሉ ይቅር በል’ (18)

መዝሙር 25:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን ወደ አንተ አነሳለሁ።”

መዝሙር 25:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 26:3
  • +ሮም 10:11
  • +መዝ 41:11

መዝሙር 25:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 69:6
  • +መዝ 31:17

መዝሙር 25:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 33:13፤ መዝ 86:11፤ 143:8
  • +መዝ 27:11

መዝሙር 25:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 43:3

መዝሙር 25:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከጥንት ዘመን ጀምሮ የነበሩትን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 103:17፤ 136:1
  • +ዘፀ 34:6፤ ኢሳ 55:3

መዝሙር 25:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 33:19፤ መዝ 27:13
  • +መዝ 6:4፤ 51:1

መዝሙር 25:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 92:15፤ 119:68፤ 145:9፤ ሥራ 14:17
  • +መዝ 119:33፤ ኢሳ 30:20፤ ሚክ 4:2

መዝሙር 25:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በፍርድ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሶፎ 2:3
  • +መዝ 32:8

መዝሙር 25:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 29:1
  • +መዝ 19:7

መዝሙር 25:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 31:3፤ 79:9፤ 109:21፤ 143:11፤ ሕዝ 36:22፤ ዳን 9:19፤ ማቴ 6:9

መዝሙር 25:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 111:10
  • +መዝ 37:23

መዝሙር 25:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሱ ጥሩ የሆነውን ነገር ታገኛለች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 31:19
  • +መዝ 37:11

መዝሙር 25:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 3:32፤ ዮሐ 15:15
  • +ዘፍ 18:17፤ 22:17፤ አሞጽ 3:7

መዝሙር 25:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 141:8
  • +መዝ 91:3፤ 124:6-8

መዝሙር 25:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 73:21

መዝሙር 25:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 16:12
  • +መዝ 32:5፤ 51:9

መዝሙር 25:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 17:8፤ 121:7

መዝሙር 25:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    መዝ 7:8 ላይ የሚገኘውን የግርጌ ማስታወሻ ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 41:12
  • +መዝ 37:34

መዝሙር 25:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ዋጀው።”

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 25:2ኢሳ 26:3
መዝ. 25:2ሮም 10:11
መዝ. 25:2መዝ 41:11
መዝ. 25:3መዝ 69:6
መዝ. 25:3መዝ 31:17
መዝ. 25:4ዘፀ 33:13፤ መዝ 86:11፤ 143:8
መዝ. 25:4መዝ 27:11
መዝ. 25:5መዝ 43:3
መዝ. 25:6መዝ 103:17፤ 136:1
መዝ. 25:6ዘፀ 34:6፤ ኢሳ 55:3
መዝ. 25:7ዘፀ 33:19፤ መዝ 27:13
መዝ. 25:7መዝ 6:4፤ 51:1
መዝ. 25:8መዝ 92:15፤ 119:68፤ 145:9፤ ሥራ 14:17
መዝ. 25:8መዝ 119:33፤ ኢሳ 30:20፤ ሚክ 4:2
መዝ. 25:9ሶፎ 2:3
መዝ. 25:9መዝ 32:8
መዝ. 25:10ዘዳ 29:1
መዝ. 25:10መዝ 19:7
መዝ. 25:11መዝ 31:3፤ 79:9፤ 109:21፤ 143:11፤ ሕዝ 36:22፤ ዳን 9:19፤ ማቴ 6:9
መዝ. 25:12መዝ 111:10
መዝ. 25:12መዝ 37:23
መዝ. 25:13መዝ 31:19
መዝ. 25:13መዝ 37:11
መዝ. 25:14ምሳሌ 3:32፤ ዮሐ 15:15
መዝ. 25:14ዘፍ 18:17፤ 22:17፤ አሞጽ 3:7
መዝ. 25:15መዝ 141:8
መዝ. 25:15መዝ 91:3፤ 124:6-8
መዝ. 25:17መዝ 73:21
መዝ. 25:182ሳሙ 16:12
መዝ. 25:18መዝ 32:5፤ 51:9
መዝ. 25:20መዝ 17:8፤ 121:7
መዝ. 25:21መዝ 41:12
መዝ. 25:21መዝ 37:34
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 25:1-22

መዝሙር

የዳዊት መዝሙር።

א [አሌፍ]

25 ይሖዋ ሆይ፣ አንተን እማጸናለሁ።*

ב [ቤት]

 2 አምላኬ ሆይ፣ በአንተ እታመናለሁ፤+

ለኀፍረት እንድዳረግ አትፍቀድ።+

ጠላቶቼ በደረሰብኝ መከራ አይፈንድቁ።+

ג [ጊሜል]

 3 አንተን ተስፋ የሚያደርግ ሁሉ በፍጹም አያፍርም፤+

ያላንዳች ምክንያት ክህደት የሚፈጽሙ ግን ለኀፍረት ይዳረጋሉ።+

ד [ዳሌት]

 4 ይሖዋ ሆይ፣ መንገድህን አሳውቀኝ፤+

ጎዳናህንም አስተምረኝ።+

ה [ሄ]

 5 አንተ አዳኝ አምላኬ ስለሆንክ

በእውነትህ እንድመላለስ አድርገኝ፤ አስተምረኝም።+

ז [ዋው]

ቀኑን ሙሉ አንተን ተስፋ አደርጋለሁ።

ז [ዛየን]

 6 ይሖዋ ሆይ፣ ምንጊዜም ታሳያቸው የነበሩትን*+

ምሕረትህንና ታማኝ ፍቅርህን አስታውስ።+

ח [ኼት]

 7 በወጣትነቴ የሠራኋቸውን ኃጢአቶችና በደሎች አታስብብኝ።

ይሖዋ ሆይ፣ ለጥሩነትህ ስትል+

እንደ ታማኝ ፍቅርህ መጠን አስበኝ።+

ט [ቴት]

 8 ይሖዋ ጥሩና ቀና ነው።+

ኃጢአተኞችን ሊኖሩበት የሚገባውን መንገድ የሚያስተምራቸው ለዚህ ነው።+

י [ዮድ]

 9 የዋሆችን በትክክለኛ መንገድ* ይመራቸዋል፤+

እንዲሁም ለየዋሆች መንገዱን ያስተምራል።+

כ [ካፍ]

10 የይሖዋ መንገዶች ሁሉ፣ ቃል ኪዳኑንና+ ማሳሰቢያዎቹን+ ለሚጠብቁ፣

ታማኝ ፍቅር የሚንጸባረቅባቸውና እምነት የሚጣልባቸው ናቸው።

ל [ላሜድ]

11 ይሖዋ ሆይ፣ ኃጢአቴ ታላቅ ቢሆንም እንኳ

ለስምህ ስትል ይቅር በለኝ።+

מ [ሜም]

12 ይሖዋን የሚፈራ ሰው ማን ነው?+

መምረጥ ስላለበት መንገድ ያስተምረዋል።+

נ [ኑን]

13 እሱ ጥሩ የሆነውን ነገር ያገኛል፤*+

ዘሮቹም ምድርን ይወርሳሉ።+

ס [ሳሜኽ]

14 ከይሖዋ ጋር የጠበቀ ወዳጅነት የሚኖራቸው እሱን የሚፈሩ ሰዎች ናቸው፤+

ቃል ኪዳኑንም ያሳውቃቸዋል።+

ע [አይን]

15 ዓይኖቼ ሁልጊዜ ወደ ይሖዋ ያያሉ፤+

እግሮቼን ከወጥመድ ያወጣቸዋልና።+

פ [ፔ]

16 ብቸኛና ምስኪን ስለሆንኩ

ፊትህን ወደ እኔ መልስ፤ ቸርነትም አሳየኝ።

צ [ጻዴ]

17 የልቤ ጭንቀት በዝቷል፤+

ከሥቃዬ ገላግለኝ።

ר [ረሽ]

18 ጉስቁልናዬንና መከራዬን ተመልከት፤+

ኃጢአቴንም ሁሉ ይቅር በል።+

19 ጠላቶቼ ምን ያህል ብዙ እንደሆኑ ተመልከት፤

ምን ያህል አምርረው እንደሚጠሉኝም እይ።

ש [ሺን]

20 ሕይወቴን* ጠብቅ፤ አድነኝም።+

አንተን መጠጊያ ስላደረግኩ ለኀፍረት እንድዳረግ አትፍቀድ።

ת [ታው]

21 ንጹሕ አቋሜና* ቅንነቴ ይጠብቁኝ፤+

አንተን ተስፋ አድርጌአለሁና።+

22 አምላክ ሆይ፣ እስራኤልን ከጭንቀቱ ሁሉ ታደገው።*

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ