የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ቆላስይስ 3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ቆላስይስ የመጽሐፉ ይዘት

      • አሮጌውና አዲሱ ስብዕና (1-17)

        • የአካል ክፍሎቻችሁን ግደሉ (5)

        • “ፍቅር ፍጹም የሆነ የአንድነት ማሰሪያ ነው” (14)

      • ለክርስቲያን ቤተሰቦች የተሰጠ ምክር (18-25)

ቆላስይስ 3:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 2:6
  • +መዝ 110:1፤ 1ጴጥ 3:22

ቆላስይስ 3:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 2:15
  • +ፊልጵ 3:20፤ 4:8፤ 1ጴጥ 1:13

ቆላስይስ 3:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 11:25
  • +1ቆሮ 15:42, 43

ቆላስይስ 3:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ግሪክኛ፣ ፖርኒያ። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 9:43፤ ገላ 5:24
  • +1ቆሮ 6:18፤ ኤፌ 5:3

ቆላስይስ 3:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 6:9-11፤ ኤፌ 2:3፤ ቲቶ 3:3

ቆላስይስ 3:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 2:1
  • +ኤፌ 4:31
  • +ኤፌ 5:3, 4

ቆላስይስ 3:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሰው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 4:25፤ ራእይ 21:8
  • +ኤፌ 4:22

ቆላስይስ 3:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 1:26, 27፤ 1ጴጥ 1:16
  • +ሮም 12:2፤ ኤፌ 4:24

ቆላስይስ 3:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “እስኩቴስ” የሚለው ቃል ያልሠለጠነ ሕዝብን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ገላ 3:28

ቆላስይስ 3:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 2:9
  • +ፊልጵ 2:1, 2
  • +ሮም 12:16
  • +ቲቶ 3:2
  • +ኤፌ 4:1, 2፤ 1ተሰ 5:14

ቆላስይስ 3:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 18:15
  • +ምሳሌ 19:11፤ ኤፌ 4:32፤ 1ጴጥ 4:8
  • +ማቴ 6:14፤ ማር 11:25

ቆላስይስ 3:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 3:23
  • +1ቆሮ 13:4-7

ቆላስይስ 3:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ልባችሁን ይቆጣጠር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 14:27፤ ፊልጵ 4:7

ቆላስይስ 3:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በጸጋ።”

  • *

    ወይም “ምክር።”

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 14:26
  • +ኤፌ 5:19

ቆላስይስ 3:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 10:31

ቆላስይስ 3:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 5:22፤ 1ጴጥ 3:1

ቆላስይስ 3:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ኃይለኛም አትሁኑባቸው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 5:25፤ 1ጴጥ 3:7
  • +ኤፌ 4:31

ቆላስይስ 3:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 6:20፤ ሉቃስ 2:51፤ ኤፌ 6:1

ቆላስይስ 3:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ተስፋ እንዳይቆርጡ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 6:4

ቆላስይስ 3:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 6:5, 6፤ ቲቶ 2:9፤ 1ጴጥ 2:18

ቆላስይስ 3:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

  • *

    የቃላት መፍቻው ላይ “ነፍስ” የሚለውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 10:27፤ ሮም 12:11

ቆላስይስ 3:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 6:8፤ 1ጴጥ 1:3, 4

ቆላስይስ 3:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 2:6፤ ገላ 6:7
  • +ሮም 2:11፤ 1ጴጥ 1:17

ተዛማጅ ሐሳብ

ቆላ. 3:1ኤፌ 2:6
ቆላ. 3:1መዝ 110:1፤ 1ጴጥ 3:22
ቆላ. 3:21ዮሐ 2:15
ቆላ. 3:2ፊልጵ 3:20፤ 4:8፤ 1ጴጥ 1:13
ቆላ. 3:4ዮሐ 11:25
ቆላ. 3:41ቆሮ 15:42, 43
ቆላ. 3:5ማር 9:43፤ ገላ 5:24
ቆላ. 3:51ቆሮ 6:18፤ ኤፌ 5:3
ቆላ. 3:71ቆሮ 6:9-11፤ ኤፌ 2:3፤ ቲቶ 3:3
ቆላ. 3:81ጴጥ 2:1
ቆላ. 3:8ኤፌ 4:31
ቆላ. 3:8ኤፌ 5:3, 4
ቆላ. 3:9ኤፌ 4:25፤ ራእይ 21:8
ቆላ. 3:9ኤፌ 4:22
ቆላ. 3:10ዘፍ 1:26, 27፤ 1ጴጥ 1:16
ቆላ. 3:10ሮም 12:2፤ ኤፌ 4:24
ቆላ. 3:11ገላ 3:28
ቆላ. 3:121ጴጥ 2:9
ቆላ. 3:12ፊልጵ 2:1, 2
ቆላ. 3:12ሮም 12:16
ቆላ. 3:12ቲቶ 3:2
ቆላ. 3:12ኤፌ 4:1, 2፤ 1ተሰ 5:14
ቆላ. 3:13ማቴ 6:14፤ ማር 11:25
ቆላ. 3:13ማቴ 18:15
ቆላ. 3:13ምሳሌ 19:11፤ ኤፌ 4:32፤ 1ጴጥ 4:8
ቆላ. 3:141ዮሐ 3:23
ቆላ. 3:141ቆሮ 13:4-7
ቆላ. 3:15ዮሐ 14:27፤ ፊልጵ 4:7
ቆላ. 3:161ቆሮ 14:26
ቆላ. 3:16ኤፌ 5:19
ቆላ. 3:171ቆሮ 10:31
ቆላ. 3:18ኤፌ 5:22፤ 1ጴጥ 3:1
ቆላ. 3:19ኤፌ 5:25፤ 1ጴጥ 3:7
ቆላ. 3:19ኤፌ 4:31
ቆላ. 3:20ምሳሌ 6:20፤ ሉቃስ 2:51፤ ኤፌ 6:1
ቆላ. 3:21ኤፌ 6:4
ቆላ. 3:22ኤፌ 6:5, 6፤ ቲቶ 2:9፤ 1ጴጥ 2:18
ቆላ. 3:23ሉቃስ 10:27፤ ሮም 12:11
ቆላ. 3:24ኤፌ 6:8፤ 1ጴጥ 1:3, 4
ቆላ. 3:25ሮም 2:6፤ ገላ 6:7
ቆላ. 3:25ሮም 2:11፤ 1ጴጥ 1:17
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ቆላስይስ 3:1-25

ለቆላስይስ ሰዎች የተጻፈ ደብዳቤ

3 ይሁን እንጂ ከክርስቶስ ጋር አብራችሁ ከተነሳችሁ+ ክርስቶስ በአምላክ ቀኝ+ በተቀመጠበት በላይ ያሉትን ነገሮች ፈልጉ። 2 አእምሯችሁ በምድር ባሉት ነገሮች ላይ ሳይሆን+ ምንጊዜም በላይ ባሉት ነገሮች ላይ እንዲያተኩር አድርጉ።+ 3 እናንተ ሞታችኋልና፤ ሕይወታችሁም ከአምላክ ፈቃድ ጋር በሚስማማ ሁኔታ ከክርስቶስ ጋር ተሰውሯል። 4 ሕይወታችን የሆነው ክርስቶስ+ በሚገለጥበት ጊዜ እናንተም ከእሱ ጋር በክብር ትገለጣላችሁ።+

5 ስለዚህ በምድር ያሉትን የአካል ክፍሎቻችሁን ግደሉ፤+ እነሱም የፆታ ብልግና፣* ርኩሰት፣ ልቅ የሆነ የፍትወት ስሜት፣+ መጥፎ ፍላጎትና ጣዖት አምልኮ የሆነው ስግብግብነት ናቸው። 6 በእነዚህ ነገሮች ምክንያት የአምላክ ቁጣ ይመጣል። 7 እናንተም በቀድሞ ሕይወታችሁ በዚህ መንገድ ትኖሩ ነበር።+ 8 አሁን ግን ቁጣን፣ ንዴትን፣ ክፋትንና+ ስድብን+ ሁሉ ከእናንተ አስወግዱ፤ ጸያፍ ንግግርም+ ከአፋችሁ አይውጣ። 9 አንዳችሁ ሌላውን አትዋሹ።+ አሮጌውን ስብዕና* ከነልማዶቹ ገፋችሁ ጣሉ፤+ 10 እንዲሁም ከፈጣሪው አምሳል ጋር በሚስማማ ሁኔታ+ በትክክለኛ እውቀት አማካኝነት እየታደሰ የሚሄደውን አዲሱን ስብዕና ልበሱ፤+ 11 በዚህ ሁኔታ ግሪካዊ ወይም አይሁዳዊ፣ የተገረዘ ወይም ያልተገረዘ፣ የባዕድ አገር ሰው፣ እስኩቴስ፣* ባሪያ ወይም ነፃ ሰው ብሎ ልዩነት የለም፤ ነገር ግን ክርስቶስ ሁሉም ነገር ነው፤ እንዲሁም በሁሉም ነው።+

12 እንግዲህ የአምላክ ምርጦች፣+ ቅዱሳንና የተወደዳችሁ እንደመሆናችሁ መጠን ከአንጀት የመነጨ ርኅራኄን፣+ ደግነትን፣ ትሕትናን፣+ ገርነትንና+ ትዕግሥትን+ ልበሱ። 13 አንዱ በሌላው ላይ ቅር የተሰኘበት ነገር ቢኖረው+ እንኳ እርስ በርስ መቻቻላችሁንና በነፃ ይቅር መባባላችሁን ቀጥሉ።+ ይሖዋ* በነፃ ይቅር እንዳላችሁ ሁሉ እናንተም እንዲሁ አድርጉ።+ 14 ይሁንና በእነዚህ ነገሮች ሁሉ ላይ ፍቅርን ልበሱ፤+ ፍቅር ፍጹም የሆነ የአንድነት ማሰሪያ ነውና።+

15 በተጨማሪም አምላክ የጠራችሁ አንድ አካል እንድትሆኑና በሰላም እንድትኖሩ ስለሆነ የክርስቶስ ሰላም በልባችሁ ይግዛ።*+ እንዲሁም አመስጋኝ መሆናችሁን አሳዩ። 16 የክርስቶስ ቃል ከጥበብ ሁሉ ጋር በተትረፈረፈ ሁኔታ በውስጣችሁ ይኑር። በመዝሙራት፣ ለአምላክ በሚቀርብ ውዳሴና በአመስጋኝነት መንፈስ* በሚዘመሩ መንፈሳዊ ዝማሬዎች ትምህርትና ማበረታቻ* መስጠታችሁን ቀጥሉ፤+ በልባችሁም ለይሖዋ* ዘምሩ።+ 17 በቃልም ሆነ በተግባር የምታደርጉት ነገር ምንም ሆነ ምን አባት የሆነውን አምላክ በኢየሱስ በኩል እያመሰገናችሁ ሁሉንም ነገር በጌታ ኢየሱስ ስም አድርጉት።+

18 ሚስቶች ሆይ፣ የክርስቶስ ተከታዮች ሊያደርጉት የሚገባ ስለሆነ ለባሎቻችሁ ተገዙ።+ 19 ባሎች ሆይ፣ ሚስቶቻችሁን መውደዳችሁን ቀጥሉ፤+ መራራ ቁጣም አትቆጧቸው።*+ 20 ልጆች ሆይ፣ በሁሉም ነገር ለወላጆቻችሁ ታዘዙ፤+ እንዲህ ማድረጋችሁ ጌታን ያስደስተዋልና። 21 አባቶች ሆይ፣ ቅስማቸው እንዳይሰበር* ልጆቻችሁን አታበሳጯቸው።+ 22 ባሪያዎች ሆይ፣ ሰውን ለማስደሰት ብላችሁ ሰብዓዊ ጌቶቻችሁ በሚያዩአችሁ ጊዜ ብቻ ሳይሆን በቅን ልብ ተነሳስታችሁ ይሖዋን* በመፍራት ጌቶቻችሁ ለሆኑት በሁሉም ነገር ታዛዥ ሁኑ።+ 23 የምታደርጉትን ሁሉ ለሰው ሳይሆን ለይሖዋ* እንደምታደርጉት በማሰብ በሙሉ ነፍሳችሁ* አድርጉት፤+ 24 ከይሖዋ* ዘንድ እንደ ሽልማት የምትቀበሉት ውርሻ እንዳለ ታውቃላችሁና።+ ጌታችንን ክርስቶስን እንደ ባሪያ አገልግሉ። 25 መጥፎ ነገር የሚሠራ የእጁን እንደሚያገኝ የተረጋገጠ ነው፤+ ደግሞም አድልዎ የለም።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ