የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 100
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ፈጣሪን ማመስገን

        • “ይሖዋን በደስታ አገልግሉት” (2)

        • ‘የሠራን አምላክ ነው’ (3)

መዝሙር 100:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 95:1, 2፤ 98:4

መዝሙር 100:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 12:12፤ ነህ 8:10

መዝሙር 100:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እውቅና ስጡ።”

  • *

    “እኛም አይደለንም” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 6:4
  • +መዝ 149:2
  • +መዝ 95:6, 7፤ ሕዝ 34:31፤ 1ጴጥ 2:25

መዝሙር 100:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 50:23፤ 65:4፤ 66:13፤ 122:1, 2
  • +መዝ 96:2፤ ዕብ 13:15

መዝሙር 100:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 86:5፤ ሉቃስ 18:19
  • +ዘፀ 34:6, 7፤ ዘዳ 7:9፤ መዝ 98:3

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 100:1መዝ 95:1, 2፤ 98:4
መዝ. 100:2ዘዳ 12:12፤ ነህ 8:10
መዝ. 100:3ዘዳ 6:4
መዝ. 100:3መዝ 149:2
መዝ. 100:3መዝ 95:6, 7፤ ሕዝ 34:31፤ 1ጴጥ 2:25
መዝ. 100:4መዝ 50:23፤ 65:4፤ 66:13፤ 122:1, 2
መዝ. 100:4መዝ 96:2፤ ዕብ 13:15
መዝ. 100:5መዝ 86:5፤ ሉቃስ 18:19
መዝ. 100:5ዘፀ 34:6, 7፤ ዘዳ 7:9፤ መዝ 98:3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 100:1-5

መዝሙር

የምስጋና ማህሌት።

100 ምድር ሁሉ፣ በድል አድራጊነት ለይሖዋ እልል በሉ።+

 2 ይሖዋን በደስታ አገልግሉት።+

በእልልታ ወደ ፊቱ ቅረቡ።

 3 ይሖዋ፣ አምላክ መሆኑን እወቁ።*+

የሠራን እሱ ነው፤ እኛም የእሱ ንብረት ነን።*+

እኛ ሕዝቡና የማሰማሪያው በጎች ነን።+

 4 በምስጋና ወደ በሮቹ፣

በውዳሴም ወደ ቅጥር ግቢዎቹ ግቡ።+

ምስጋና አቅርቡለት፤ ስሙንም አወድሱ።+

 5 ይሖዋ ጥሩ ነውና፤+

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም፣

ታማኝነቱም ከትውልድ እስከ ትውልድ ጸንቶ ይኖራል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ