የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 62
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • እውነተኛ መዳን የሚገኘው ከአምላክ ነው

        • “ዝም ብዬ አምላክን እጠባበቃለሁ” (1, 5)

        • ‘ልባችሁን በአምላክ ፊት አፍስሱ’ (8)

        • ሰዎች እስትንፋስ ናቸው (9)

        • በሀብት አትታመኑ (10)

መዝሙር 62:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

መዝሙር 62:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ ዝም ብላ አምላክን ትጠባበቃለች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 37:39፤ 68:19፤ ኢሳ 12:2

መዝሙር 62:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 18:2
  • +መዝ 37:23, 24፤ 2ቆሮ 4:8, 9

መዝሙር 62:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “እሱ ያዘመመ ግንብ፣ ሊወድቅ የተቃረበም የድንጋይ ቅጥር የሆነ ይመስል ሁላችሁም የምታጠቁት እስከ መቼ ነው?” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 38:12

መዝሙር 62:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከታላቅ ክብሩ ሊያዋርዱት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 5:9፤ 28:3፤ 55:21

መዝሙር 62:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ ሆይ፣ አምላክን ዝም ብለሽ ተጠባበቂ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 43:5፤ ሚክ 7:7
  • +መዝ 62:1, 2፤ 71:5

መዝሙር 62:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 16:8፤ ምሳሌ 10:30

መዝሙር 62:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 95:1፤ ኢሳ 26:4

መዝሙር 62:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 1:15
  • +ምሳሌ 14:26

መዝሙር 62:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 60:11
  • +ኢሳ 40:15

መዝሙር 62:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 6:10-12፤ ኢዮብ 31:24, 28፤ ምሳሌ 11:4, 28፤ 23:4, 5፤ ማቴ 6:19, 24፤ ማር 8:36፤ ሉቃስ 12:15፤ 1ጢሞ 6:17፤ 1ዮሐ 2:16

መዝሙር 62:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 9:4፤ ናሆም 1:3፤ ራእይ 19:1

መዝሙር 62:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 36:7፤ 86:15፤ ሚክ 7:18
  • +ኢዮብ 34:11፤ ምሳሌ 24:12፤ ሮም 2:6፤ 2ቆሮ 5:10፤ ገላ 6:7፤ 2ጢሞ 4:14፤ ራእይ 20:12, 13፤ 22:12

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 62:1መዝ 37:39፤ 68:19፤ ኢሳ 12:2
መዝ. 62:2መዝ 18:2
መዝ. 62:2መዝ 37:23, 24፤ 2ቆሮ 4:8, 9
መዝ. 62:3መዝ 38:12
መዝ. 62:4መዝ 5:9፤ 28:3፤ 55:21
መዝ. 62:5መዝ 43:5፤ ሚክ 7:7
መዝ. 62:5መዝ 62:1, 2፤ 71:5
መዝ. 62:6መዝ 16:8፤ ምሳሌ 10:30
መዝ. 62:7መዝ 95:1፤ ኢሳ 26:4
መዝ. 62:81ሳሙ 1:15
መዝ. 62:8ምሳሌ 14:26
መዝ. 62:9መዝ 60:11
መዝ. 62:9ኢሳ 40:15
መዝ. 62:10ዘዳ 6:10-12፤ ኢዮብ 31:24, 28፤ ምሳሌ 11:4, 28፤ 23:4, 5፤ ማቴ 6:19, 24፤ ማር 8:36፤ ሉቃስ 12:15፤ 1ጢሞ 6:17፤ 1ዮሐ 2:16
መዝ. 62:11ኢዮብ 9:4፤ ናሆም 1:3፤ ራእይ 19:1
መዝ. 62:12መዝ 36:7፤ 86:15፤ ሚክ 7:18
መዝ. 62:12ኢዮብ 34:11፤ ምሳሌ 24:12፤ ሮም 2:6፤ 2ቆሮ 5:10፤ ገላ 6:7፤ 2ጢሞ 4:14፤ ራእይ 20:12, 13፤ 22:12
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 62:1-12

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ፤ በየዱቱን።* የዳዊት ማህሌት።

62 ዝም ብዬ አምላክን እጠባበቃለሁ።*

መዳን የማገኘው ከእሱ ዘንድ ነው።+

 2 በእርግጥም እሱ ዓለቴና አዳኜ እንዲሁም አስተማማኝ መጠጊያዬ ነው፤+

ከልክ በላይ አልናወጥም።+

 3 አንድን ሰው ለመግደል ጥቃት የምትሰነዝሩበት እስከ መቼ ነው?+

ሁላችሁም እንዳዘመመ ግንብ፣ ሊወድቅ እንደተቃረበም የድንጋይ ቅጥር አደገኛ ናችሁ።*

 4 ካለበት ከፍ ያለ ቦታ ሊጥሉት* እርስ በርሳቸው ይማከራሉና፤

በመዋሸት ደስ ይሰኛሉ።

በአፋቸው ይባርካሉ፤ በልባቸው ግን ይራገማሉ።+ (ሴላ)

 5 ዝም ብዬ አምላክን እጠባበቃለሁ፤*+

ምክንያቱም ተስፋዬ የሚመጣው ከእሱ ዘንድ ነው።+

 6 በእርግጥም እሱ ዓለቴና አዳኜ እንዲሁም አስተማማኝ መጠጊያዬ ነው፤

በምንም ዓይነት አልናወጥም።+

 7 የእኔ መዳንና ክብር የተመካው በአምላክ ላይ ነው።

እሱ ጠንካራ ዓለቴና መጠጊያዬ ነው።+

 8 ሰዎች ሆይ፣ ሁልጊዜ በእሱ ታመኑ።

ልባችሁን በፊቱ አፍስሱ።+

አምላክ መጠጊያችን ነው።+ (ሴላ)

 9 የሰው ልጆች እስትንፋስ ናቸው፤

ሰዎች ከንቱ መመኪያ ናቸው።+

አንድ ላይ ሆነው በሚዛን ሲመዘኑ ከአየር እንኳ ይቀልላሉ።+

10 በዝርፊያ አትታመኑ፤

ወይም በስርቆት እጠቀማለሁ ብላችሁ በከንቱ ተስፋ አታድርጉ።

ሀብታችሁ ቢበዛ ልባችሁን በእሱ ላይ አትጣሉ።+

11 አምላክ አንድ ጊዜ ተናገረ፤ እኔም ይህን ሁለት ጊዜ ሰማሁ፦

ብርታት የአምላክ ነው።+

12 ይሖዋ ሆይ፣ ታማኝ ፍቅርም የአንተ ነው፤+

ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ትከፍላለህና።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ