-
1 ነገሥት 8:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 አሁንም የእስራኤል አምላክ ይሖዋ ሆይ ‘አንተ በፊቴ እንደተመላለስከው ሁሉ ልጆችህም በጥንቃቄ በፊቴ ከተመላለሱ ከዘርህ በእስራኤል ዙፋን ላይ የሚቀመጥ ሰው ከፊቴ ፈጽሞ አይታጣም’ በማለት ለአገልጋይህ ለአባቴ ለዳዊት የገባኸውን ቃል ጠብቅ።+
-
-
መዝሙር 132:11, 12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ይሖዋ ለዳዊት ምሏል፤
የገባውን ቃል ፈጽሞ አያጥፍም፦
-