መዝሙር 51:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 51 አምላክ ሆይ፣ እንደ ታማኝ ፍቅርህ መጠን ሞገስ አሳየኝ።+ እንደ ታላቅ ምሕረትህ መተላለፌን ደምስስ።+ መዝሙር 103:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 አባት ለልጆቹ ምሕረት እንደሚያሳይ፣ይሖዋም ለሚፈሩት ምሕረት አሳይቷል።+ መዝሙር 119:116 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 116 በሕይወት እንድቀጥልቃል በገባኸው* መሠረት ደግፈኝ፤+ተስፋዬ ሳይፈጸም ቀርቶ እንዳዝን አትፍቀድ።*+ ዳንኤል 9:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 አምላኬ ሆይ፣ ጆሮህን አዘንብለህ ስማ! ዓይንህን ገልጠህ በስምህ በተጠራችው ከተማችን ላይ የደረሰውን ጥፋት ተመልከት፤ ልመናችንን በፊትህ የምናቀርበው ከእኛ ጽድቅ የተነሳ ሳይሆን ከታላቅ ምሕረትህ የተነሳ ነው።+ ሉቃስ 1:50 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 50 ምሕረቱም በሚፈሩት ሁሉ ላይ ከትውልድ እስከ ትውልድ ይኖራል።+
18 አምላኬ ሆይ፣ ጆሮህን አዘንብለህ ስማ! ዓይንህን ገልጠህ በስምህ በተጠራችው ከተማችን ላይ የደረሰውን ጥፋት ተመልከት፤ ልመናችንን በፊትህ የምናቀርበው ከእኛ ጽድቅ የተነሳ ሳይሆን ከታላቅ ምሕረትህ የተነሳ ነው።+