የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ዜና መዋዕል 30:8, 9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 አሁንም እንደ አባቶቻችሁ አንገታችሁን አታደንድኑ።+ የሚነድ ቁጣው ከእናንተ እንዲመለስ ለይሖዋ ተገዙ፤+ ለዘላለም ወደቀደሰው መቅደሱ ኑ፤+ አምላካችሁን ይሖዋን አገልግሉ። 9 ወደ ይሖዋ ስትመለሱ ወንድሞቻችሁና ልጆቻችሁ በማረኳቸው ዘንድ ምሕረት ያገኛሉ፤+ ወደዚህች ምድር እንዲመለሱም ይለቋቸዋል፤+ አምላካችሁ ይሖዋ ሩኅሩኅና* መሐሪ ነውና፤+ ወደ እሱም ከተመለሳችሁ ፊቱን አያዞርባችሁም።”+

  • ኤርምያስ 18:7, 8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 7 አንድን ብሔር ወይም አንድን መንግሥት እንደምነቅል፣ እንደማፈርስና እንደማጠፋ በተናገርኩ ጊዜ፣+ 8 ያ ብሔር እኔ ያወገዝኩትን ክፉ ነገር ቢተው፣ ሐሳቤን ለውጬ በእሱ ላይ ላመጣው ያሰብኩትን ጥፋት እተወዋለሁ።*+

  • ሶፎንያስ 2:2, 3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 የተላለፈው ውሳኔ ከመፈጸሙ በፊት፣

      ቀኑ እንደ ገለባ ከማለፉ በፊት፣

      የሚነደው የይሖዋ ቁጣ ሳይመጣባችሁ፣+

      የይሖዋ የቁጣ ቀን ሳይደርስባችሁ፣

       3 እናንተ የጽድቅ ድንጋጌዎቹን* የምታከብሩ፣

      በምድር ላይ የምትኖሩ የዋሆች* ሁሉ ይሖዋን ፈልጉ።+

      ጽድቅን ፈልጉ፤ የዋህነትን* ፈልጉ።

      ምናልባት በይሖዋ የቁጣ ቀን ትሰወሩ ይሆናል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ