የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 7:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 በዚያው ቀን ኖኅ ከወንዶች ልጆቹ ከሴም፣ ከካምና ከያፌት+ እንዲሁም ከሚስቱና ከሦስቱ የልጆቹ ሚስቶች ጋር ወደ መርከቡ ገባ።+

  • ዘፍጥረት 7:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 በመሆኑም አምላክ ኖኅን ባዘዘው መሠረት ሁሉም ዓይነት ሕያው ፍጡር ተባዕትና እንስት እየሆነ ወደ መርከቡ ገባ። ከዚያም ይሖዋ ከኋላው በሩን ዘጋበት።

  • ኢሳይያስ 26:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 ሕዝቤ ሆይ፣ ሂድ ወደ ውስጠኛው ክፍልህ ግባ፤

      በርህንም ከኋላህ ዝጋ።+

      ቁጣው* እስኪያልፍ ድረስ

      ለጥቂት ጊዜ ተሸሸግ።+

  • ኢዩኤል 2:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 “አሁንም ቢሆን” ይላል ይሖዋ፣

      “በጾም፣+ በለቅሶና በዋይታ በሙሉ ልባችሁ ወደ እኔ ተመለሱ።+

  • ኢዩኤል 2:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 ደግሞም ተመልሶ ጉዳዩን እንደገና በማጤን፣*+

      ለአምላካችሁ ለይሖዋ የእህል መባና የመጠጥ መባ ማቅረብ ትችሉ ዘንድ

      በረከት ያስቀርላችሁ እንደሆነ ማን ያውቃል?

  • አሞጽ 5:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 ክፉ የሆነውን ጥሉ፤ መልካም የሆነውንም ውደዱ፤+

      በከተማዋም በር ላይ ፍትሕ እንዲሰፍን አድርጉ።+

      የሠራዊት አምላክ ይሖዋ

      ከዮሴፍ ለቀሩት ሰዎች ሞገሱን ያሳያቸው ይሆናል።’+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ