የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 28:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 ይሖዋ ተግባሩን ይኸውም እንግዳ የሆነ ተግባሩን ያከናውን ዘንድ

      እንዲሁም ሥራውን ይኸውም ያልተለመደ ሥራውን ይሠራ ዘንድ+

      በጰራጺም ተራራ እንዳደረገው ይነሳልና፤

      በገባኦን አቅራቢያ ባለው ሸለቆ* እንዳደረገውም ራሱን ያነሳሳል።+

  • ኢሳይያስ 29:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 ስለዚህ እኔ በእነዚህ ሰዎች ላይ ዳግመኛ የሚያስደንቁ ነገሮች አደርጋለሁ፤+

      በድንቅ ላይ ድንቅ ነገር እፈጽማለሁ፤

      የጥበበኞቻቸውም ጥበብ ይጠፋል፤

      የአስተዋዮቻቸውም ማስተዋል ይሰወራል።”+

  • ሰቆቃወ ኤርምያስ 4:11, 12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ይሖዋ ቁጣውን ገልጿል፤

      የሚነድ ቁጣውንም አፍስሷል።+

      በጽዮን መሠረቶቿን የሚበላ እሳት አንድዷል።+

      ל [ላሜድ]

      12 የምድር ነገሥታትና የምድር ነዋሪዎች ሁሉ

      ባላጋራም ሆነ ጠላት በኢየሩሳሌም በሮች ይገባል የሚል እምነት አልነበራቸውም።+

  • የሐዋርያት ሥራ 13:40, 41
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 40 ስለዚህ በነቢያት መጻሕፍት እንዲህ ተብሎ የተነገረው ነገር በእናንተ ላይ እንዳይደርስ ተጠንቀቁ፦ 41 ‘እናንተ ፌዘኞች፣ ተመልከቱ፤ ተደነቁ፤ ጥፉም፤ ማንም በዝርዝር ቢነግራችሁ እንኳ ፈጽሞ የማታምኑትን ሥራ በእናንተ ዘመን እያከናወንኩ ነውና።’”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ