ዮሐንስ 14:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ “እኔ መንገድ፣+ እውነትና+ ሕይወት+ ነኝ። በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።+ ዕብራውያን 4:15, 16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ያለን ሊቀ ካህናት በድካማችን ሊራራልን የማይችል አይደለምና፤+ ከዚህ ይልቅ እንደ እኛው በሁሉም ረገድ የተፈተነ ሊቀ ካህናት አለን፤ ይሁንና እሱ ኃጢአት የለበትም።+ 16 እንግዲህ እርዳታ በሚያስፈልገን ጊዜ ምሕረትና ጸጋ እናገኝ ዘንድ ያለምንም ፍርሃት* ወደ ጸጋው ዙፋን እንቅረብ።+
15 ያለን ሊቀ ካህናት በድካማችን ሊራራልን የማይችል አይደለምና፤+ ከዚህ ይልቅ እንደ እኛው በሁሉም ረገድ የተፈተነ ሊቀ ካህናት አለን፤ ይሁንና እሱ ኃጢአት የለበትም።+ 16 እንግዲህ እርዳታ በሚያስፈልገን ጊዜ ምሕረትና ጸጋ እናገኝ ዘንድ ያለምንም ፍርሃት* ወደ ጸጋው ዙፋን እንቅረብ።+