የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 53
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የይሖዋ አገልጋይ የደረሰበት ሥቃይ፣ አሟሟቱና የተቀበረበት ሁኔታ (1-12)

        • ሰዎች ናቁት፤ ደግሞም አገለሉት (3)

        • ሕመማችንንና ሥቃያችንን ተሸከመ (4)

        • “እንደ በግ ለመታረድ ተነዳ” (7)

        • የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ (12)

ኢሳይያስ 53:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “እኛ የሰማነውን” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 10:16
  • +ኢሳ 51:9
  • +ኢሳ 40:5፤ ዮሐ 12:37, 38

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2011፣ ገጽ 11

    10/1/2008፣ ገጽ 5

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 199

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 14፣ ገጽ 31

ኢሳይያስ 53:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “በፊቱ” የሚለው ቃል፣ ማንኛውንም ተመልካች ወይም አምላክን ሊያመለክት ይችላል።

  • *

    ወይም “እሱን እንድንፈልግ የሚያደርግ የተለየ መልክ አልነበረውም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 11:1፤ ዘካ 6:12
  • +ኢሳ 52:14፤ ዮሐ 1:10፤ ፊልጵ 2:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 199-201

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 14፣ ገጽ 31

ኢሳይያስ 53:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሥቃይን የሚረዳ።”

  • *

    “ሰዎች ፊታቸውን የሚያዞሩበት ዓይነት ሰው ነበር” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:7፤ ማቴ 26:67, 68፤ ዮሐ 6:66፤ 1ጴጥ 2:4
  • +ዘካ 11:13፤ ዮሐ 18:39, 40፤ ሥራ 3:13, 14፤ 4:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    2/2017፣ ገጽ 3

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2009፣ ገጽ 26

    8/1/2000፣ ገጽ 32

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 201-202

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 14፣ ገጽ 31

ኢሳይያስ 53:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 8:14-17
  • +ዘሌ 16:21, 22፤ 1ጴጥ 2:24፤ 1ዮሐ 2:1, 2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    2/2017፣ ገጽ 3

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2011፣ ገጽ 11

    1/15/2009፣ ገጽ 26

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 202-205

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 14፣ ገጽ 31

ኢሳይያስ 53:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 9:24፤ ሮም 4:25
  • +ዘካ 12:10፤ ዮሐ 19:34
  • +ማቴ 20:28፤ ሮም 5:6, 19
  • +ቆላ 1:19, 20
  • +1ጴጥ 2:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    አዲስ ዓለም ትርጉም፣ ገጽ 15

    ንቁ!፣

    8/2012፣ ገጽ 20

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2009፣ ገጽ 27

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 202-205

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 14፣ ገጽ 31

ኢሳይያስ 53:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 2:25
  • +1ጴጥ 3:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2009፣ ገጽ 27

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 202-205

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 14፣ ገጽ 31

ኢሳይያስ 53:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:12፤ 69:4
  • +1ጴጥ 2:23
  • +ዮሐ 1:29፤ 1ቆሮ 5:7
  • +ማቴ 27:12-14፤ ሥራ 8:32, 33

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2011፣ ገጽ 14

    1/15/2009፣ ገጽ 27-28

    10/1/2008፣ ገጽ 5

    7/15/1996፣ ገጽ 8

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 205-207

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 14፣ ገጽ 31

ኢሳይያስ 53:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ተጨቆነ።”

  • *

    ወይም “ስለ አኗኗሩ በዝርዝር ለማወቅ።”

  • *

    ወይም “ተገደለ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 9:26፤ ማቴ 27:50
  • +ዘካ 13:7፤ ዮሐ 11:49, 50፤ ሮም 5:6፤ ዕብ 9:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    5/2021፣ ገጽ 3

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2011፣ ገጽ 14

    7/15/1996፣ ገጽ 8

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 207-209

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 14፣ ገጽ 31

ኢሳይያስ 53:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ግፍ።”

  • *

    ቃል በቃል “ከሀብታም ሰው።”

  • *

    ወይም “በሚሞትበት ጊዜ ከክፉዎችና ከሀብታሞች ጋር እንዲሆን አንድ ሰው መቃብሩን ይሰጣል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 2:22
  • +ማቴ 27:38
  • +ማቴ 27:57-60፤ ማር 15:46፤ ዮሐ 19:41

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    10/2017፣ ገጽ 19-20

    ንቁ!፣

    7/2012፣ ገጽ 24

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2011፣ ገጽ 16

    10/1/2008፣ ገጽ 5-6

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 209

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 14፣ ገጽ 31

ኢሳይያስ 53:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ይሁንና ይሖዋ እሱን በማድቀቅ ደስ ተሰኝቷል።”

  • *

    ወይም “ነፍሱን።”

  • *

    ወይም “የይሖዋ ፈቃድ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 16:11፤ 2ቆሮ 5:21፤ ዕብ 7:27
  • +ኢሳ 9:7፤ 1ጢሞ 6:16
  • +ቆላ 1:19, 20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    2/2017፣ ገጽ 3

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2009፣ ገጽ 26-27

    8/15/2000፣ ገጽ 31

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 209-210

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 14፣ ገጽ 31

ኢሳይያስ 53:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በነፍሱ ላይ ከደረሰው ችግር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 42:1
  • +ሮም 5:18, 19
  • +1ጴጥ 2:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2009፣ ገጽ 28-29

    10/1/2008፣ ገጽ 5-6

    1/15/2007፣ ገጽ 10

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 209-211

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 14፣ ገጽ 31

ኢሳይያስ 53:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሱን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:14፤ ማቴ 26:27, 28፤ ዕብ 2:14
  • +ማር 15:27፤ ሉቃስ 22:37፤ 23:32, 33
  • +ማቴ 20:28፤ 1ጢሞ 2:5, 6፤ ቲቶ 2:13, 14፤ ዕብ 9:28
  • +ሮም 8:34፤ ዕብ 7:25፤ 9:26፤ 1ዮሐ 2:1, 2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    ንቁ!፣

    8/2012፣ ገጽ 19-20

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2011፣ ገጽ 14

    1/15/2009፣ ገጽ 28-29

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 211-214

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 14፣ ገጽ 31

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 53:1ሮም 10:16
ኢሳ. 53:1ኢሳ 51:9
ኢሳ. 53:1ኢሳ 40:5፤ ዮሐ 12:37, 38
ኢሳ. 53:2ኢሳ 11:1፤ ዘካ 6:12
ኢሳ. 53:2ኢሳ 52:14፤ ዮሐ 1:10፤ ፊልጵ 2:7
ኢሳ. 53:3መዝ 22:7፤ ማቴ 26:67, 68፤ ዮሐ 6:66፤ 1ጴጥ 2:4
ኢሳ. 53:3ዘካ 11:13፤ ዮሐ 18:39, 40፤ ሥራ 3:13, 14፤ 4:11
ኢሳ. 53:4ማቴ 8:14-17
ኢሳ. 53:4ዘሌ 16:21, 22፤ 1ጴጥ 2:24፤ 1ዮሐ 2:1, 2
ኢሳ. 53:5ዳን 9:24፤ ሮም 4:25
ኢሳ. 53:5ዘካ 12:10፤ ዮሐ 19:34
ኢሳ. 53:5ማቴ 20:28፤ ሮም 5:6, 19
ኢሳ. 53:5ቆላ 1:19, 20
ኢሳ. 53:51ጴጥ 2:24
ኢሳ. 53:61ጴጥ 2:25
ኢሳ. 53:61ጴጥ 3:18
ኢሳ. 53:7መዝ 22:12፤ 69:4
ኢሳ. 53:71ጴጥ 2:23
ኢሳ. 53:7ዮሐ 1:29፤ 1ቆሮ 5:7
ኢሳ. 53:7ማቴ 27:12-14፤ ሥራ 8:32, 33
ኢሳ. 53:8ዳን 9:26፤ ማቴ 27:50
ኢሳ. 53:8ዘካ 13:7፤ ዮሐ 11:49, 50፤ ሮም 5:6፤ ዕብ 9:26
ኢሳ. 53:91ጴጥ 2:22
ኢሳ. 53:9ማቴ 27:38
ኢሳ. 53:9ማቴ 27:57-60፤ ማር 15:46፤ ዮሐ 19:41
ኢሳ. 53:10ዘሌ 16:11፤ 2ቆሮ 5:21፤ ዕብ 7:27
ኢሳ. 53:10ኢሳ 9:7፤ 1ጢሞ 6:16
ኢሳ. 53:10ቆላ 1:19, 20
ኢሳ. 53:11ኢሳ 42:1
ኢሳ. 53:11ሮም 5:18, 19
ኢሳ. 53:111ጴጥ 2:24
ኢሳ. 53:12መዝ 22:14፤ ማቴ 26:27, 28፤ ዕብ 2:14
ኢሳ. 53:12ማር 15:27፤ ሉቃስ 22:37፤ 23:32, 33
ኢሳ. 53:12ማቴ 20:28፤ 1ጢሞ 2:5, 6፤ ቲቶ 2:13, 14፤ ዕብ 9:28
ኢሳ. 53:12ሮም 8:34፤ ዕብ 7:25፤ 9:26፤ 1ዮሐ 2:1, 2
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 53:1-12

ኢሳይያስ

53 ከእኛ የሰማውን* ነገር ያመነ ማን ነው?+

የይሖዋስ ክንድ+ ለማን ተገለጠ?+

 2 እሱ በፊቱ* እንደ ቅርንጫፍ፣+ በደረቅ ምድር እንዳለ ሥር ይበቅላል።

የሚያምር ቁመናም ሆነ ግርማ ሞገስ የለውም፤+

ባየነውም ጊዜ መልኩ አልሳበንም።*

 3 ሰዎች የናቁትና ያገለሉት፣+

ሥቃይን ያየ፣* ሕመምንም የሚያውቅ ሰው ነበር።

ፊቱ የተሰወረብን ያህል ነበር።*

ሰዎች ናቁት፤ እኛም ከቁብ አልቆጠርነውም።+

 4 በእርግጥም እሱ ራሱ ሕመማችንን ተሸከመ፤+

ሥቃያችንንም ተቀበለ።+

እኛ ግን እንደተቀሰፈ፣ በአምላክ እንደተመታና እንደተጎሳቆለ አድርገን ቆጠርነው።

 5 እሱ ግን ስለ መተላለፋችን+ ተወጋ፤+

ስለ በደላችን ደቀቀ።+

በእሱ ላይ የደረሰው ቅጣት ለእኛ ሰላም አስገኘልን፤+

በእሱም ቁስል የተነሳ እኛ ተፈወስን።+

 6 ሁላችንም እንደ በጎች ተቅበዘበዝን፤+

እያንዳንዳችን በየራሳችን መንገድ ሄድን፤

ይሖዋም የሁላችንንም በደል እሱ እንዲሸከም አደረገ።+

 7 ግፍ ተፈጸመበት፤+ መከራም ለመቀበል ፈቃደኛ ሆነ፤+

ነገር ግን አፉን አልከፈተም።

እንደ በግ ለመታረድ ተነዳ፤+

በሸላቾቿ ፊት ዝም እንደምትል በግ፣

እሱም አፉን አልከፈተም።+

 8 ፍትሕ ተነፈገ፤* በአግባቡም ሳይዳኝ ተወሰደ፤

ትኩረት ሰጥቶ ትውልዱን በዝርዝር ለማወቅ* የሚሞክር ማን ነው?

ከሕያዋን ምድር ተወግዷልና፤+

በሕዝቤ መተላለፍ የተነሳ ተመታ።*+

 9 ምንም ዓይነት በደል* አልፈጸመም፤

እንዲሁም ከአንደበቱ የማታለያ ቃል አልወጣም፤+

ሆኖም በሚሞትበት ጊዜ የመቃብር ቦታው

ከክፉዎችና+ ከሀብታሞች*+ ጋር ይሆናል።*

10 ይሁንና እሱን ማድቀቅ የይሖዋ ፈቃድ ነበር፤* ለሕመም እንዲዳረግም ፈቅዷል።

ሕይወቱን* የበደል መባ አድርገህ የምታቀርበው ከሆነ+

ዘሩን ያያል፤ ዘመኑን ያስረዝማል፤+

እንዲሁም በእሱ አማካኝነት ይሖዋ ደስ የሚሰኝበት ነገር* ይከናወናል።+

11 በእሱ ላይ ከደረሰው ሥቃይ* የተነሳ፣ በሚያየው መልካም ነገር ይደሰታል።

ጻድቅ አገልጋዬ+ በእውቀቱ አማካኝነት

ብዙ ሰዎች ጻድቅ ሆነው እንዲቆጠሩ ይረዳል፤+

በደላቸውንም ይሸከማል።+

12 ስለዚህ ከብዙዎች ጋር ድርሻውን እሰጠዋለሁ፤

ምርኮውን ከኃያላን ጋር ይካፈላል፤

ሕይወቱን* እስከ ሞት ድረስ አፍስሷልና፤+

ከሕግ ተላላፊዎችም ጋር ተቆጥሯል፤+

የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸክሟል፤+

ስለ ሕግ ተላላፊዎችም ማልዷል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ