የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 145
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ታላቅ ንጉሥ የሆነውን አምላክ ማወደስ

        • ‘የአምላክን ታላቅነት አውጃለሁ’ (6)

        • “ይሖዋ ለሁሉም ጥሩ ነው” (9)

        • ‘ታማኝ አገልጋዮችህ ያወድሱሃል’ (10)

        • የአምላክ ዘላለማዊ ንግሥና (13)

        • ‘የሕያዋን ፍጥረታትን ሁሉ ፍላጎት ታሟላለህ’ (16)

መዝሙር 145:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 33:22፤ ራእይ 11:17
  • +1ዜና 29:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2004፣ ገጽ 10-11

መዝሙር 145:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:164
  • +መዝ 146:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2004፣ ገጽ 10-11

መዝሙር 145:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከመረዳት ችሎታ በላይ ነው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 150:2፤ ሮም 1:20፤ ራእይ 15:3
  • +ኢዮብ 26:14፤ መዝ 139:6፤ ሮም 11:33

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2004፣ ገጽ 11-13

መዝሙር 145:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:26, 27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2004፣ ገጽ 13-14

መዝሙር 145:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 8:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2008፣ ገጽ 14

    1/15/2004፣ ገጽ 13-14

መዝሙር 145:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ኃይልህ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2008፣ ገጽ 14

    1/15/2004፣ ገጽ 13-14

መዝሙር 145:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 8:66፤ መዝ 13:6፤ 31:19፤ ኢሳ 63:7፤ ኤር 31:12
  • +መዝ 51:14፤ ራእይ 15:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 279

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2004፣ ገጽ 14-15

መዝሙር 145:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቸርና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 30:9፤ ኤፌ 2:4
  • +ዘፀ 34:6፤ ነህ 9:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2004፣ ገጽ 14-16

መዝሙር 145:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 25:8፤ ናሆም 1:7፤ ማቴ 5:44, 45፤ ሥራ 14:17፤ ያዕ 1:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 272

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2004፣ ገጽ 14-15

መዝሙር 145:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 19:1
  • +መዝ 30:4፤ ዕብ 13:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2004፣ ገጽ 16

መዝሙር 145:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 10:8, 9
  • +ዘዳ 3:24፤ 1ዜና 29:11፤ ራእይ 15:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2004፣ ገጽ 16

መዝሙር 145:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 98:1
  • +መዝ 103:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2004፣ ገጽ 16-17

መዝሙር 145:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 146:10፤ 1ጢሞ 1:17

መዝሙር 145:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 37:23, 24፤ 94:18
  • +መዝ 146:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2004፣ ገጽ 17

መዝሙር 145:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 1:30፤ መዝ 136:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2004፣ ገጽ 18-19

መዝሙር 145:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 104:27, 28፤ 107:9፤ 132:14, 15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 33

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2004፣ ገጽ 18-19

መዝሙር 145:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 18:25፤ ዘዳ 32:4
  • +መዝ 18:25፤ ራእይ 15:3, 4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2004፣ ገጽ 19

መዝሙር 145:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በቅንነት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 17:1
  • +መዝ 34:18፤ ያዕ 4:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 174

    ንቁ!፣

    ቁጥር 1 2021፣ ገጽ 14

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2004፣ ገጽ 20

መዝሙር 145:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 34:9
  • +መዝ 37:39, 40፤ 50:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንቁ!፣

    ቁጥር 1 2021፣ ገጽ 14

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2004፣ ገጽ 20

መዝሙር 145:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 31:23፤ 97:10
  • +ምሳሌ 2:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 66

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2004፣ ገጽ 20

    12/15/2002፣ ገጽ 14-16

መዝሙር 145:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሥጋ ሁሉ ቅዱስ ስሙን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 34:1፤ 51:15
  • +መዝ 117:1፤ 150:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2004፣ ገጽ 20

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 145:1ኢሳ 33:22፤ ራእይ 11:17
መዝ. 145:11ዜና 29:10
መዝ. 145:2መዝ 119:164
መዝ. 145:2መዝ 146:2
መዝ. 145:3መዝ 150:2፤ ሮም 1:20፤ ራእይ 15:3
መዝ. 145:3ኢዮብ 26:14፤ መዝ 139:6፤ ሮም 11:33
መዝ. 145:4ዘፀ 12:26, 27
መዝ. 145:5መዝ 8:1
መዝ. 145:71ነገ 8:66፤ መዝ 13:6፤ 31:19፤ ኢሳ 63:7፤ ኤር 31:12
መዝ. 145:7መዝ 51:14፤ ራእይ 15:3
መዝ. 145:82ዜና 30:9፤ ኤፌ 2:4
መዝ. 145:8ዘፀ 34:6፤ ነህ 9:17
መዝ. 145:9መዝ 25:8፤ ናሆም 1:7፤ ማቴ 5:44, 45፤ ሥራ 14:17፤ ያዕ 1:17
መዝ. 145:10መዝ 19:1
መዝ. 145:10መዝ 30:4፤ ዕብ 13:15
መዝ. 145:11ሉቃስ 10:8, 9
መዝ. 145:11ዘዳ 3:24፤ 1ዜና 29:11፤ ራእይ 15:3
መዝ. 145:12መዝ 98:1
መዝ. 145:12መዝ 103:19
መዝ. 145:13መዝ 146:10፤ 1ጢሞ 1:17
መዝ. 145:14መዝ 37:23, 24፤ 94:18
መዝ. 145:14መዝ 146:8
መዝ. 145:15ዘፍ 1:30፤ መዝ 136:25
መዝ. 145:16መዝ 104:27, 28፤ 107:9፤ 132:14, 15
መዝ. 145:17ዘፍ 18:25፤ ዘዳ 32:4
መዝ. 145:17መዝ 18:25፤ ራእይ 15:3, 4
መዝ. 145:18መዝ 17:1
መዝ. 145:18መዝ 34:18፤ ያዕ 4:8
መዝ. 145:19መዝ 34:9
መዝ. 145:19መዝ 37:39, 40፤ 50:15
መዝ. 145:20መዝ 31:23፤ 97:10
መዝ. 145:20ምሳሌ 2:22
መዝ. 145:21መዝ 34:1፤ 51:15
መዝ. 145:21መዝ 117:1፤ 150:6
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 145:1-21

መዝሙር

የዳዊት የውዳሴ መዝሙር።

א [አሌፍ]

145 ንጉሡ አምላኬ ሆይ፣+ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፤

ለዘላለም ስምህን አወድሳለሁ።+

ב [ቤት]

 2 ቀኑን ሙሉ አወድስሃለሁ፤+

ለዘላለም ስምህን አወድሳለሁ።+

ג [ጊሜል]

 3 ይሖዋ ታላቅ ነው፤ እጅግ ሊወደስም ይገባዋል፤+

ታላቅነቱ አይመረመርም።*+

ד [ዳሌት]

 4 ትውልዶች ሁሉ ሥራህን ያወድሳሉ፤

ስላከናወንካቸው ታላላቅ ነገሮች ይናገራሉ።+

ה [ሄ]

 5 ታላቅ ውበት ስለተጎናጸፈው ግርማህ ይናገራሉ፤+

እኔም ስለ ድንቅ ሥራዎችህ አሰላስላለሁ።

ו [ዋው]

 6 እጅግ አስደናቂ ስለሆነው ሥራህ* ይናገራሉ፤

እኔም ስለ ታላቅነትህ አውጃለሁ።

ז [ዛየን]

 7 የጥሩነትህን ብዛት ሲያስታውሱ በስሜት ያወራሉ፤+

ከጽድቅህም የተነሳ እልል ይላሉ።+

ח [ኼት]

 8 ይሖዋ ሩኅሩኅና* መሐሪ፣+

እንዲሁም ለቁጣ የዘገየ ነው፤ ታማኝ ፍቅሩም ታላቅ ነው።+

ט [ቴት]

 9 ይሖዋ ለሁሉም ጥሩ ነው፤+

ምሕረቱም በሥራው ሁሉ ላይ ይታያል።

י [ዮድ]

10 ይሖዋ ሆይ፣ ሥራዎችህ ሁሉ ከፍ ከፍ ያደርጉሃል፤+

ታማኝ አገልጋዮችህም ያወድሱሃል።+

כ [ካፍ]

11 የንግሥናህን ክብር ያውጃሉ፤+

ስለ ኃያልነትህም ይናገራሉ፤+

ל [ላሜድ]

12 ይህም ለሰዎች ታላላቅ ሥራዎችህንና+

የንግሥናህን ታላቅ ክብር+ ያስታውቁ ዘንድ ነው።

מ [ሜም]

13 ንግሥናህ ዘላለማዊ ነው፤

ግዛትህም ከትውልድ እስከ ትውልድ ጸንቶ ይኖራል።+

ס [ሳሜኽ]

14 ይሖዋ ሊወድቁ የተቃረቡትን ሁሉ ይደግፋል፤+

ያጎነበሱትንም ሁሉ ቀና ያደርጋል።+

ע [አይን]

15 ዓይን ሁሉ አንተን በተስፋ ይመለከታል፤

አንተም ምግባቸውን በወቅቱ ትሰጣቸዋለህ።+

פ [ፔ]

16 አንተ እጅህን ትዘረጋለህ፤

የሕያዋን ፍጥረታትንም ሁሉ ፍላጎት ታሟላለህ።+

צ [ጻዴ]

17 ይሖዋ በመንገዱ ሁሉ ጻድቅ፣+

በሥራውም ሁሉ ታማኝ ነው።+

ק [ኮፍ]

18 ይሖዋ ለሚጠሩት ሁሉ፣

በእውነት* ለሚጠሩት+ ሁሉ ቅርብ ነው።+

ר [ረሽ]

19 የሚፈሩትን ሰዎች ፍላጎት ያረካል፤+

እርዳታ ለማግኘት የሚያሰሙትንም ጩኸት ይሰማል፤ ደግሞም ይታደጋቸዋል።+

ש [ሺን]

20 ይሖዋ የሚወዱትን ሁሉ ይጠብቃል፤+

ክፉዎችን ሁሉ ግን ይደመስሳል።+

ת [ታው]

21 አፌ የይሖዋን ውዳሴ ያስታውቃል፤+

ሕያዋን ፍጥረታት በሙሉ ቅዱስ ስሙን* ለዘላለም ያወድሱ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ