የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 97
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ይሖዋ ከሌሎች አማልክት በላይ ከፍ ከፍ ያለ ነው

        • “ይሖዋ ነገሠ!” (1)

        • ይሖዋን የምትወዱ፣ ክፋትን ጥሉ (10)

        • “ብርሃን ለጻድቃን ወጣ” (11)

መዝሙር 97:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 96:10፤ ራእይ 11:16, 17፤ 19:6
  • +ኢሳ 49:13
  • +ኢሳ 60:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 91

መዝሙር 97:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 20:21
  • +መዝ 99:4

መዝሙር 97:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 50:3፤ ዳን 7:9, 10
  • +ናሆም 1:2, 6፤ ሚል 4:1

መዝሙር 97:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 19:16, 18፤ መዝ 77:18

መዝሙር 97:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 5:5፤ ናሆም 1:5፤ ዕን 3:6

መዝሙር 97:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕን 2:14

መዝሙር 97:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እሱን አምልኩ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 37:19፤ ኤር 10:14
  • +ዘፀ 12:12፤ 18:11

መዝሙር 97:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሴት ልጆች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 48:11፤ ኢሳ 51:3

መዝሙር 97:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 18:11፤ ኢሳ 44:8

መዝሙር 97:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍስ።”

  • *

    ወይም “ኃይል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 34:14፤ 101:3፤ 119:104፤ ሮም 12:9፤ ዕብ 1:9
  • +መዝ 37:28፤ 145:20
  • +ዳን 3:28፤ ማቴ 6:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 285-286

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 34

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/1993፣ ገጽ 17

መዝሙር 97:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 112:4፤ ምሳሌ 4:18፤ ኢሳ 30:26፤ ሚክ 7:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/1995፣ ገጽ 10-20, 21-26

መዝሙር 97:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ለቅዱስ መታሰቢያውም።”

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 97:1መዝ 96:10፤ ራእይ 11:16, 17፤ 19:6
መዝ. 97:1ኢሳ 49:13
መዝ. 97:1ኢሳ 60:9
መዝ. 97:2ዘፀ 20:21
መዝ. 97:2መዝ 99:4
መዝ. 97:3መዝ 50:3፤ ዳን 7:9, 10
መዝ. 97:3ናሆም 1:2, 6፤ ሚል 4:1
መዝ. 97:4ዘፀ 19:16, 18፤ መዝ 77:18
መዝ. 97:5መሳ 5:5፤ ናሆም 1:5፤ ዕን 3:6
መዝ. 97:6ዕን 2:14
መዝ. 97:7ኢሳ 37:19፤ ኤር 10:14
መዝ. 97:7ዘፀ 12:12፤ 18:11
መዝ. 97:8መዝ 48:11፤ ኢሳ 51:3
መዝ. 97:9ዘፀ 18:11፤ ኢሳ 44:8
መዝ. 97:10መዝ 34:14፤ 101:3፤ 119:104፤ ሮም 12:9፤ ዕብ 1:9
መዝ. 97:10መዝ 37:28፤ 145:20
መዝ. 97:10ዳን 3:28፤ ማቴ 6:13
መዝ. 97:11መዝ 112:4፤ ምሳሌ 4:18፤ ኢሳ 30:26፤ ሚክ 7:9
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 97:1-12

መዝሙር

97 ይሖዋ ነገሠ!+

ምድር ደስ ይበላት።+

ብዙ ደሴቶችም ሐሴት ያድርጉ።+

 2 ደመናና ድቅድቅ ጨለማ በዙሪያው አለ፤+

ጽድቅና ፍትሕ የዙፋኑ መሠረት ናቸው።+

 3 እሳት በፊቱ ይሄዳል፤+

ጠላቶቹንም በሁሉም አቅጣጫ ይፈጃል።+

 4 የመብረቅ ብልጭታዎቹ በመሬት ላይ አበሩ፤

ምድር ይህን አይታ ተንቀጠቀጠች።+

 5 ተራሮች በይሖዋ ፊት፣

በምድርም ሁሉ ጌታ ፊት እንደ ሰም ቀለጡ።+

 6 ሰማያት ጽድቁን ያውጃሉ፤

ሕዝቦችም ሁሉ ክብሩን ያያሉ።+

 7 ማንኛውንም የተቀረጸ ምስል የሚያመልኩ ሁሉ፣

ከንቱ በሆኑ አማልክታቸው የሚኩራሩ ይፈሩ።+

እናንተ አማልክት ሁሉ፣ ለእሱ ስገዱ።*+

 8 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ስላስተላለፍካቸው የፍርድ ውሳኔዎች፣

ጽዮን ሰምታ ሐሴት አደረገች፤

የይሁዳ ከተሞች* ደስ አላቸው።+

 9 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ በመላው ምድር ላይ ልዑል ነህና፤

ከሌሎች አማልክት ሁሉ በላይ እጅግ ከፍ ከፍ ብለሃል።+

10 እናንተ ይሖዋን የምትወዱ፣ ክፉ የሆነውን ነገር ጥሉ።+

እሱ የታማኝ አገልጋዮቹን ሕይወት* ይጠብቃል፤+

ከክፉዎች እጅ* ይታደጋቸዋል።+

11 ብርሃን ለጻድቃን ወጣ፤

ደስታም ለልበ ቅኖች ተዳረሰ።+

12 እናንተ ጻድቃን፣ በይሖዋ ሐሴት አድርጉ፤

ለቅዱስ ስሙም* ምስጋና አቅርቡ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ