የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 46
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • በባቢሎን ጣዖታትና በእስራኤል አምላክ መካከል ያለው ልዩነት (1-13)

        • ይሖዋ ስለ ወደፊቱ ጊዜ አስቀድሞ ይናገራል (10)

        • ከፀሐይ መውጫ የሚመጣ አዳኝ አሞራ (11)

ኢሳይያስ 46:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:2፤ 51:44
  • +ኢሳ 45:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 93-95

ኢሳይያስ 46:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    በእንስሶቹ ላይ የተጫኑትን ጣዖታት ያመለክታል።

  • *

    ወይም “ነፍሳቸውም ተማርኮ ይወሰዳል።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 95-96

ኢሳይያስ 46:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:9
  • +ዘፀ 19:4፤ ዘዳ 1:31፤ ኢሳ 44:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 96-97

ኢሳይያስ 46:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 41:4
  • +ኢሳ 43:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 97

ኢሳይያስ 46:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:11
  • +ሥራ 17:29

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 97-99

ኢሳይያስ 46:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ይሰግዱለታል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 40:19፤ ኤር 10:8, 9
  • +ኢሳ 44:16, 17፤ ዳን 3:1, 5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 99

ኢሳይያስ 46:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 10:5
  • +1ሳሙ 5:3
  • +1ነገ 18:26፤ ኢሳ 37:37, 38፤ ዮናስ 1:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 99-100

ኢሳይያስ 46:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 100-102

ኢሳይያስ 46:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የመጀመሪያዎቹን።”

  • *

    ወይም “መለኮት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 33:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 100

ኢሳይያስ 46:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ዓላማዬ፤ ምክሬ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 42:9፤ 45:21
  • +መዝ 33:11
  • +መዝ 135:6፤ ኢሳ 55:10, 11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 3

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2011፣ ገጽ 14

    6/1/2006፣ ገጽ 21-22

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 102

    ማመራመር፣ ገጽ 140-141

ኢሳይያስ 46:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከምሥራቅ።”

  • *

    ወይም “ዓላማዬን፤ ምክሬን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 41:2፤ 45:1
  • +ዕዝራ 1:1, 2፤ ኢሳ 44:28፤ 48:14
  • +ዘኁ 23:19፤ ኢዮብ 23:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    2/2024፣ ገጽ 30

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 102-103

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/1999፣ ገጽ 14

    የዳንኤል ትንቢት፣ ገጽ 149

ኢሳይያስ 46:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ኃይለኞች።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 103

ኢሳይያስ 46:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 12:2፤ 51:5፤ 62:11
  • +ኢሳ 44:23፤ 60:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 103-104

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 46:1ኤር 50:2፤ 51:44
ኢሳ. 46:1ኢሳ 45:20
ኢሳ. 46:3ኢሳ 1:9
ኢሳ. 46:3ዘፀ 19:4፤ ዘዳ 1:31፤ ኢሳ 44:2
ኢሳ. 46:4ኢሳ 41:4
ኢሳ. 46:4ኢሳ 43:13
ኢሳ. 46:5ዘፀ 15:11
ኢሳ. 46:5ሥራ 17:29
ኢሳ. 46:6ኢሳ 40:19፤ ኤር 10:8, 9
ኢሳ. 46:6ኢሳ 44:16, 17፤ ዳን 3:1, 5
ኢሳ. 46:7ኤር 10:5
ኢሳ. 46:71ሳሙ 5:3
ኢሳ. 46:71ነገ 18:26፤ ኢሳ 37:37, 38፤ ዮናስ 1:5
ኢሳ. 46:9ዘዳ 33:26
ኢሳ. 46:10ኢሳ 42:9፤ 45:21
ኢሳ. 46:10መዝ 33:11
ኢሳ. 46:10መዝ 135:6፤ ኢሳ 55:10, 11
ኢሳ. 46:11ኢሳ 41:2፤ 45:1
ኢሳ. 46:11ዕዝራ 1:1, 2፤ ኢሳ 44:28፤ 48:14
ኢሳ. 46:11ዘኁ 23:19፤ ኢዮብ 23:13
ኢሳ. 46:13ኢሳ 12:2፤ 51:5፤ 62:11
ኢሳ. 46:13ኢሳ 44:23፤ 60:21
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 46:1-13

ኢሳይያስ

46 ቤል ያጎነብሳል፤+ ነቦ አንገቱን ይደፋል።

ጣዖቶቻቸው በደከሙ እንስሳት ላይ እንደሚጫን ከባድ ጭነት

በእንስሳት ይኸውም በጋማ ከብቶች ላይ ተጭነዋል።+

 2 አንገታቸውን ይደፋሉ፤ በአንድነት ያጎነብሳሉ፤

ጭነቱን* ማዳን አይችሉም፤

እነሱ ራሳቸውም ተማርከው ይወሰዳሉ።*

 3 “የያዕቆብ ቤት ሆይ፣ ከእስራኤልም ቤት የቀራችሁት ሁሉ፣+

ከተወለዳችሁበት ጊዜ አንስቶ የረዳኋችሁ፣ በማህፀን ከነበራችሁበት ጊዜም አንስቶ የተሸከምኳችሁ+ ስሙኝ።

 4 እስከ እርጅናችሁ ዘመን ድረስ እኔ ያው ነኝ፤+

ፀጉራችሁ እስኪሸብትም ድረስ እሸከማችኋለሁ።

ከዚህ ቀደም እንዳደረግኩት እሸከማችኋለሁ፣ እደግፋችኋለሁ እንዲሁም እታደጋችኋለሁ።+

 5 ከማን ጋር ታመሳስሉኛላችሁ? ከማንስ ጋር እኩል ታደርጉኛላችሁ?+

ወይስ እንመሳሰል ዘንድ ከማን ጋር ታነጻጽሩኛላችሁ?+

 6 ከኮሮጇቸው ወርቅ የሚዘረግፉ ሰዎች አሉ፤

ብሩን በሚዛን ይመዝናሉ።

አንጥረኛ ይቀጥራሉ፤ እሱም አምላክ አድርጎ ይሠራዋል።+

እነሱም በፊቱ ይደፋሉ፤ ደግሞም ያመልኩታል።*+

 7 አንስተው ትከሻቸው ላይ ያደርጉታል፤+

ተሸክመው ወስደው ቦታው ላይ ያኖሩታል፤ በዚያም ዝም ብሎ ይቆማል።

ካለበት ቦታ አይንቀሳቀስም።+

ወደ እሱ ይጮኻሉ፤ እሱ ግን አይመልስም፤

ማንንም ከጭንቀት ሊታደግ አይችልም።+

 8 ይህን አስታውሱ፤ ደግሞም አይዟችሁ።

እናንተ ሕግ ተላላፊዎች ይህን ልብ በሉ።

 9 ጥንት የተከናወኑትን የቀድሞዎቹን* ነገሮች፣

እኔ አምላክ* መሆኔንና ከእኔ ሌላ አምላክ እንደሌለ አስታውሱ።

እኔ አምላክ ነኝ፤ እንደ እኔም ያለ ማንም የለም።+

10 ከመጀመሪያ መጨረሻውን፣

ገና ያልተከናወኑትንም ነገሮች ከረጅም ጊዜ በፊት አስቀድሜ እናገራለሁ።+

እኔ ‘ውሳኔዬ* ይጸናል፤+

ደስ የሚያሰኘኝንም ነገር ሁሉ አደርጋለሁ’+ እላለሁ።

11 ከፀሐይ መውጫ* አዳኝ አሞራን፣+

ከሩቅ ምድርም ውሳኔዬን* የሚፈጽመውን ሰው እጠራለሁ።+

ተናግሬአለሁ፤ ደግሞም እፈጽመዋለሁ።

ይህን ለማድረግ አስቤአለሁ፤ አደርገዋለሁም።+

12 እናንተ ልበ ደንዳኖች፣*

እናንተ ከጽድቅ የራቃችሁ ሰዎች ስሙኝ።

13 ጽድቄን አምጥቻለሁ፤

ሩቅም አይደለም፤

ማዳኔም አይዘገይም።+

በጽዮን መዳን አስገኛለሁ፤ ለእስራኤልም ግርማዬን አጎናጽፋለሁ።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ