የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 111
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ለታላላቅ ሥራዎቹ ይሖዋን አወድሱ

        • የአምላክ ስም ቅዱስና እጅግ የሚፈራ ነው (9)

        • ይሖዋን መፍራት ጥበብ ነው (10)

መዝሙር 111:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሃሌሉያህ!” “ያህ” የይሖዋ ስም አጭር መጠሪያ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 68:4፤ 113:1፤ ራእይ 19:1
  • +መዝ 9:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 14

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2009፣ ገጽ 20

መዝሙር 111:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 98:1፤ 139:14፤ ራእይ 15:3
  • +መዝ 77:12፤ 143:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 14

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2009፣ ገጽ 20-21

መዝሙር 111:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 103:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2009፣ ገጽ 21-22

መዝሙር 111:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቸርና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 31:19፤ ኢያሱ 4:5-7
  • +ዘፀ 34:6፤ ያዕ 5:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2009፣ ገጽ 21-22

መዝሙር 111:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 37:25፤ ማቴ 6:33
  • +መዝ 89:34፤ 105:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2009፣ ገጽ 22

መዝሙር 111:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 44:2፤ 105:44

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2009፣ ገጽ 22-23

መዝሙር 111:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:4
  • +መዝ 19:8፤ ኢሳ 55:10, 11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2009፣ ገጽ 23

መዝሙር 111:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጽኑ መሠረት ያላቸው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 19:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 3

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2009፣ ገጽ 23

መዝሙር 111:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:13፤ ሉቃስ 1:68፤ ራእይ 7:10
  • +መዝ 89:7፤ ኢሳ 6:2, 3፤ ሉቃስ 1:49፤ ራእይ 4:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2009፣ ገጽ 23-24

መዝሙር 111:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እነሱን የሚጠብቁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 28:28፤ ምሳሌ 1:7፤ መክ 12:13
  • +ዘዳ 4:6፤ ኢያሱ 1:7, 8፤ 1ነገ 2:3፤ መዝ 119:100፤ 2ጢሞ 3:14, 15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2009፣ ገጽ 24

    3/15/1995፣ ገጽ 16

    ማመራመር፣ ገጽ 288-289

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 111:1መዝ 68:4፤ 113:1፤ ራእይ 19:1
መዝ. 111:1መዝ 9:1
መዝ. 111:2መዝ 98:1፤ 139:14፤ ራእይ 15:3
መዝ. 111:2መዝ 77:12፤ 143:5
መዝ. 111:3መዝ 103:17
መዝ. 111:4ዘዳ 31:19፤ ኢያሱ 4:5-7
መዝ. 111:4ዘፀ 34:6፤ ያዕ 5:11
መዝ. 111:5መዝ 37:25፤ ማቴ 6:33
መዝ. 111:5መዝ 89:34፤ 105:8
መዝ. 111:6መዝ 44:2፤ 105:44
መዝ. 111:7ዘዳ 32:4
መዝ. 111:7መዝ 19:8፤ ኢሳ 55:10, 11
መዝ. 111:8መዝ 19:9
መዝ. 111:9ዘፀ 15:13፤ ሉቃስ 1:68፤ ራእይ 7:10
መዝ. 111:9መዝ 89:7፤ ኢሳ 6:2, 3፤ ሉቃስ 1:49፤ ራእይ 4:8
መዝ. 111:10ኢዮብ 28:28፤ ምሳሌ 1:7፤ መክ 12:13
መዝ. 111:10ዘዳ 4:6፤ ኢያሱ 1:7, 8፤ 1ነገ 2:3፤ መዝ 119:100፤ 2ጢሞ 3:14, 15
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 111:1-10

መዝሙር

111 ያህን አወድሱ!*+

א [አሌፍ]

ቅኖች በተሰበሰቡበት ማኅበርና በጉባኤ

ב [ቤት]

ይሖዋን በሙሉ ልቤ አወድሰዋለሁ።+

ג [ጊሜል]

 2 የይሖዋ ሥራ ታላቅ ነው፤+

ד [ዳሌት]

በሥራው የሚደሰቱ ሰዎች ሁሉ ያጠኑታል።+

ה [ሄ]

 3 ሥራው ግርማና ውበት የተላበሰ ነው፤

ו [ዋው]

ጽድቁም ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።+

ז [ዛየን]

 4 አስደናቂ ሥራዎቹ እንዲታወሱ ያደርጋል።+

ח [ኼት]

ይሖዋ ሩኅሩኅና* መሐሪ ነው።+

ט [ቴት]

 5 ለሚፈሩት ምግብ ይሰጣል።+

י [ዮድ]

ቃል ኪዳኑን ለዘላለም ያስታውሳል።+

כ [ካፍ]

 6 የብሔራትን ርስት በመስጠት፣+

ל [ላሜድ]

ኃያል ሥራዎቹን ለሕዝቡ ገልጧል።

ס [ሜም]

 7 የእጆቹ ሥራዎች እውነትና ፍትሕ ናቸው፤+

נ [ኑን]

መመሪያዎቹ ሁሉ እምነት የሚጣልባቸው ናቸው።+

ס [ሳሜኽ]

 8 አሁንም ሆነ ለዘላለም፣ ምንጊዜም አስተማማኝ* ናቸው፤

ע [አይን]

በእውነትና በጽድቅ ላይ የተመሠረቱ ናቸው።+

פ [ፔ]

 9 ሕዝቡን ዋጀ።+

צ [ጻዴ]

ቃል ኪዳኑ ለዘላለም እንዲጸና አዘዘ።

ק [ኮፍ]

ስሙ ቅዱስና እጅግ የሚፈራ ነው።+

ר [ረሽ]

10 ይሖዋን መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነው።+

ש [ሺን]

መመሪያዎቹን የሚጠብቁ* ሁሉ ጥሩ ማስተዋል አላቸው።+

ת [ታው]

ውዳሴው ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ