የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 103
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • “ይሖዋን ላወድስ”

        • አምላክ በደላችንን ከእኛ አራቀ (12)

        • የአምላክ አባታዊ ምሕረት (13)

        • አምላክ አፈር መሆናችንን ያስታውሳል (14)

        • የይሖዋ ዙፋንና ንግሥና (19)

        • መላእክት የአምላክን ቃል ይፈጽማሉ (20)

መዝሙር 103:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ ይሖዋን ታወድስ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    2/2024፣ ገጽ 9-10

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/1999፣ ገጽ 21

መዝሙር 103:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ ይሖዋን ታወድስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 8:2፤ መዝ 105:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/1999፣ ገጽ 21

መዝሙር 103:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 12:13፤ ኢሳ 43:25
  • +ዘፀ 15:26፤ መዝ 41:3፤ 147:3፤ ኢሳ 33:24፤ ያዕ 5:15፤ ራእይ 21:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/1999፣ ገጽ 21-22

መዝሙር 103:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከመቃብር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 56:13
  • +ሚክ 7:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/1999፣ ገጽ 22

መዝሙር 103:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 51:12፤ ኢሳ 40:31
  • +መዝ 23:5፤ 65:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/1999፣ ገጽ 22-23

መዝሙር 103:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 9:8፤ 12:5፤ ምሳሌ 22:22, 23፤ ያዕ 5:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2004፣ ገጽ 14-15

    5/15/1999፣ ገጽ 23-24

መዝሙር 103:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 24:4፤ ዘኁ 12:8፤ መዝ 147:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2004፣ ገጽ 14-15

    5/15/1999፣ ገጽ 23-24

መዝሙር 103:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቸር።”

  • *

    ወይም “ፍቅራዊ ደግነቱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 55:7፤ ያዕ 5:11
  • +ዘፀ 34:6፤ ኢዩ 2:13፤ ዮናስ 4:2

መዝሙር 103:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 30:5
  • +ኢሳ 57:16

መዝሙር 103:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 9:31
  • +ዕዝራ 9:13፤ መዝ 130:3፤ ኢሳ 55:7

መዝሙር 103:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 103:17፤ ኢሳ 55:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    8/2016፣ ገጽ 5

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2011፣ ገጽ 13

መዝሙር 103:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 16:21, 22፤ ኢሳ 43:25፤ ኤር 31:34

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 189

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 262-263

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    8/2016፣ ገጽ 5

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2011፣ ገጽ 13

    7/1/2003፣ ገጽ 17

    5/15/1999፣ ገጽ 24

መዝሙር 103:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 78:38፤ ኢሳ 49:15፤ ሚል 3:17፤ ያዕ 5:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 40

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    8/2016፣ ገጽ 5

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2011፣ ገጽ 13

መዝሙር 103:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 78:39
  • +ዘፍ 2:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 261

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 40

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2011፣ ገጽ 13

    12/1/1997፣ ገጽ 10-11

    9/1/1994፣ ገጽ 8-13

    ንቁ!፣

    2/2008፣ ገጽ 10

መዝሙር 103:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 90:5, 6፤ 1ጴጥ 1:24
  • +ኢዮብ 14:1, 2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/1999፣ ገጽ 24

መዝሙር 103:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ቦታውም ከዚያ በኋላ አያውቀውም።”

መዝሙር 103:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 1:50
  • +ዘፀ 20:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/1999፣ ገጽ 24

መዝሙር 103:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 19:5፤ ዘዳ 7:9፤ መዝ 25:10

መዝሙር 103:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 20:6፤ ኢሳ 66:1
  • +መዝ 47:2፤ 145:13፤ ዳን 4:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/1999፣ ገጽ 24

መዝሙር 103:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የቃሉን ድምፅ የምትሰሙ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 19:35፤ ሉቃስ 1:19
  • +ዳን 7:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 24

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/1999፣ ገጽ 24

መዝሙር 103:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 13:41፤ ዕብ 1:7
  • +1ነገ 22:19፤ መዝ 148:2፤ ሉቃስ 2:13, 14

መዝሙር 103:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሉዓላዊነቱ በሰፈነበት ቦታ።”

  • *

    ወይም “ነፍሴ ይሖዋን ታወድስ።”

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 103:2ዘዳ 8:2፤ መዝ 105:5
መዝ. 103:32ሳሙ 12:13፤ ኢሳ 43:25
መዝ. 103:3ዘፀ 15:26፤ መዝ 41:3፤ 147:3፤ ኢሳ 33:24፤ ያዕ 5:15፤ ራእይ 21:4
መዝ. 103:4መዝ 56:13
መዝ. 103:4ሚክ 7:18
መዝ. 103:5መዝ 51:12፤ ኢሳ 40:31
መዝ. 103:5መዝ 23:5፤ 65:4
መዝ. 103:6መዝ 9:8፤ 12:5፤ ምሳሌ 22:22, 23፤ ያዕ 5:4
መዝ. 103:7ዘፀ 24:4፤ ዘኁ 12:8፤ መዝ 147:19
መዝ. 103:8ኢሳ 55:7፤ ያዕ 5:11
መዝ. 103:8ዘፀ 34:6፤ ኢዩ 2:13፤ ዮናስ 4:2
መዝ. 103:9መዝ 30:5
መዝ. 103:9ኢሳ 57:16
መዝ. 103:10ነህ 9:31
መዝ. 103:10ዕዝራ 9:13፤ መዝ 130:3፤ ኢሳ 55:7
መዝ. 103:11መዝ 103:17፤ ኢሳ 55:9
መዝ. 103:12ዘሌ 16:21, 22፤ ኢሳ 43:25፤ ኤር 31:34
መዝ. 103:13መዝ 78:38፤ ኢሳ 49:15፤ ሚል 3:17፤ ያዕ 5:15
መዝ. 103:14መዝ 78:39
መዝ. 103:14ዘፍ 2:7
መዝ. 103:15መዝ 90:5, 6፤ 1ጴጥ 1:24
መዝ. 103:15ኢዮብ 14:1, 2
መዝ. 103:17ሉቃስ 1:50
መዝ. 103:17ዘፀ 20:6
መዝ. 103:18ዘፀ 19:5፤ ዘዳ 7:9፤ መዝ 25:10
መዝ. 103:192ዜና 20:6፤ ኢሳ 66:1
መዝ. 103:19መዝ 47:2፤ 145:13፤ ዳን 4:25
መዝ. 103:202ነገ 19:35፤ ሉቃስ 1:19
መዝ. 103:20ዳን 7:10
መዝ. 103:21ማቴ 13:41፤ ዕብ 1:7
መዝ. 103:211ነገ 22:19፤ መዝ 148:2፤ ሉቃስ 2:13, 14
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 103:1-22

መዝሙር

የዳዊት መዝሙር።

103 ይሖዋን ላወድስ፤*

ሁለንተናዬ ቅዱስ ስሙን ያወድስ።

 2 ይሖዋን ላወድስ፤*

ያደረጋቸውን ነገሮች ሁሉ ፈጽሞ አልርሳ።+

 3 እሱ በደልሽን ሁሉ ይቅር ይላል፤+

ሕመምሽንም ሁሉ ይፈውሳል፤+

 4 ሕይወትሽን ከጉድጓድ* ያወጣል፤+

ታማኝ ፍቅሩንና ምሕረቱን ያጎናጽፍሻል፤+

 5 የወጣትነት ዕድሜሽ እንደ ንስር እንዲታደስ፣+

በሕይወት ዘመንሽ ሁሉ መልካም ነገሮች ያጠግብሻል።+

 6 ይሖዋ ለተጨቆኑ ሁሉ

በጽድቅና በፍትሕ እርምጃ ይወስዳል።+

 7 መንገዶቹን ለሙሴ፣

ያከናወናቸውንም ነገሮች ለእስራኤል ልጆች አሳወቀ።+

 8 ይሖዋ መሐሪና ሩኅሩኅ፣*+

ለቁጣ የዘገየ እንዲሁም ታማኝ ፍቅሩ* የበዛ ነው።+

 9 እሱ ሁልጊዜ ስህተት አይፈላልግም፤+

ለዘላለምም ቂም አይዝም።+

10 እንደ ኃጢአታችን አላደረገብንም፤+

ለበደላችን የሚገባውንም ብድራት አልከፈለንም።+

11 ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፣

እሱ ለሚፈሩት የሚያሳየው ታማኝ ፍቅር ታላቅ ነውና።+

12 ምሥራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅ፣

በደላችንን ከእኛ አራቀ።+

13 አባት ለልጆቹ ምሕረት እንደሚያሳይ፣

ይሖዋም ለሚፈሩት ምሕረት አሳይቷል።+

14 እሱ እንዴት እንደተሠራን በሚገባ ያውቃልና፤+

አፈር መሆናችንን ያስታውሳል።+

15 ሟች የሆነ የሰው ልጅ የሕይወት ዘመኑ እንደ ሣር ነው፤+

እንደ ሜዳ አበባ ያብባል።+

16 ይሁንና ነፋስ ሲነፍስበት ደብዛው ይጠፋል፤

በዚያ ስፍራ ያልነበረ ያህል ይሆናል።*

17 ይሖዋ ግን እሱን ለሚፈሩት

ታማኝ ፍቅሩን ከዘላለም እስከ ዘላለም ያሳያል፤+

ጽድቁንም ለልጅ ልጆቻቸው ይገልጣል፤+

18 ይህን የሚያደርገው ቃል ኪዳኑን ለሚጠብቁ፣+

መመሪያዎቹን ለመፈጸም ለሚተጉ ነው።

19 ይሖዋ ዙፋኑን በሰማያት አጽንቶ መሥርቷል፤+

በሁሉም ላይ ንጉሥ ሆኖ ይገዛል።+

20 ትእዛዛቱን በማክበር ቃሉን የምትፈጽሙ፣*+

እናንተ ብርቱዎችና ኃያላን መላእክቱ ሁሉ፣+ ይሖዋን አወድሱ።

21 ፈቃዱን የምታደርጉ አገልጋዮቹ፣+

ሠራዊቱ ሁሉ፣ ይሖዋን አወድሱ።+

22 በግዛቱ* ሁሉ ያላችሁ፣

ፍጥረታቱ ሁሉ፣ ይሖዋን አወድሱ።

ሁለንተናዬ ይሖዋን ያወድስ።*

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ