የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ቆሮንቶስ 2
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ቆሮንቶስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ጳውሎስ በቆሮንቶስ ሰበከ (1-5)

      • የአምላክ ጥበብ ያለው ብልጫ (6-10)

      • የመንፈሳዊ ሰውና የዓለማዊ ሰው ልዩነት (11-16)

1 ቆሮንቶስ 2:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 3:5, 6፤ ቆላ 2:2
  • +1ቆሮ 1:17

1 ቆሮንቶስ 2:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ገላ 6:14

1 ቆሮንቶስ 2:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2008፣ ገጽ 27

1 ቆሮንቶስ 2:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 15:18, 19፤ 1ቆሮ 4:20፤ 1ተሰ 1:5

1 ቆሮንቶስ 2:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የዚህን ዘመን።” የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 14:20፤ ኤፌ 4:13፤ ዕብ 5:14
  • +1ቆሮ 15:24

1 ቆሮንቶስ 2:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከዓለም ሥርዓቶች በፊት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 16:25, 26፤ ኤፌ 3:8, 9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 189-198

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2003፣ ገጽ 24-25

    6/1/1997፣ ገጽ 13

    8/15/1994፣ ገጽ 13

1 ቆሮንቶስ 2:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከዚህ ዘመን።” የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

  • *

    ወይም “በእንጨት ላይ ባልሰቀሉት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 7:48፤ ሥራ 13:27, 28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 3/2019፣ ገጽ 5

1 ቆሮንቶስ 2:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 64:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 366

1 ቆሮንቶስ 2:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 14:26፤ 1ዮሐ 2:27
  • +ማቴ 16:17፤ ማር 4:11፤ ኤፌ 3:5፤ 2ጢሞ 1:9, 10፤ 1ጴጥ 1:12
  • +ሮም 11:33

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2010፣ ገጽ 20-24

    11/1/2007፣ ገጽ 27-29

1 ቆሮንቶስ 2:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንቁ!፣

    4/8/1999፣ ገጽ 28-29

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/1994፣ ገጽ 19

1 ቆሮንቶስ 2:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 15:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    በአምላክ ፍቅር ኑሩ፣ ገጽ 63-64

    ከአምላክ ፍቅር፣ ገጽ 53-56

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2012፣ ገጽ 13

    7/15/2010፣ ገጽ 3-4

    10/1/2006፣ ገጽ 23-24

    4/1/2004፣ ገጽ 9-14

    9/1/1999፣ ገጽ 8-9

    10/1/1997፣ ገጽ 26

    4/1/1994፣ ገጽ 14-19

    ንቁ!፣

    12/2009፣ ገጽ 12-13

    ማመራመር፣ ገጽ 388-389

1 ቆሮንቶስ 2:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከመንፈሳዊ ቃላት ጋር በማዛመድ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ቆላ 2:8
  • +ዮሐ 16:13

1 ቆሮንቶስ 2:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    2/2018፣ ገጽ 19

    ንቁ!፣

    12/2009፣ ገጽ 12-13

1 ቆሮንቶስ 2:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 8:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    2/2018፣ ገጽ 19-20

1 ቆሮንቶስ 2:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 40:13
  • +ሮም 15:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    3/2022፣ ገጽ 9

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    2/2018፣ ገጽ 22

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2015፣ ገጽ 13

    10/15/2010፣ ገጽ 3-7

    7/15/2008፣ ገጽ 27

    8/1/2007፣ ገጽ 4-7

    3/15/2002፣ ገጽ 18

    2/15/2000፣ ገጽ 10-25

    9/1/1998፣ ገጽ 6

    6/15/1995፣ ገጽ 22-23

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ቆሮ. 2:1ኤፌ 3:5, 6፤ ቆላ 2:2
1 ቆሮ. 2:11ቆሮ 1:17
1 ቆሮ. 2:2ገላ 6:14
1 ቆሮ. 2:4ሮም 15:18, 19፤ 1ቆሮ 4:20፤ 1ተሰ 1:5
1 ቆሮ. 2:61ቆሮ 14:20፤ ኤፌ 4:13፤ ዕብ 5:14
1 ቆሮ. 2:61ቆሮ 15:24
1 ቆሮ. 2:7ሮም 16:25, 26፤ ኤፌ 3:8, 9
1 ቆሮ. 2:8ዮሐ 7:48፤ ሥራ 13:27, 28
1 ቆሮ. 2:9ኢሳ 64:4
1 ቆሮ. 2:10ዮሐ 14:26፤ 1ዮሐ 2:27
1 ቆሮ. 2:10ማቴ 16:17፤ ማር 4:11፤ ኤፌ 3:5፤ 2ጢሞ 1:9, 10፤ 1ጴጥ 1:12
1 ቆሮ. 2:10ሮም 11:33
1 ቆሮ. 2:12ዮሐ 15:26
1 ቆሮ. 2:13ቆላ 2:8
1 ቆሮ. 2:13ዮሐ 16:13
1 ቆሮ. 2:15ሮም 8:5
1 ቆሮ. 2:16ኢሳ 40:13
1 ቆሮ. 2:16ሮም 15:5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ቆሮንቶስ 2:1-16

ለቆሮንቶስ ሰዎች የተጻፈ የመጀመሪያው ደብዳቤ

2 ስለዚህ ወንድሞች፣ የአምላክን ቅዱስ ሚስጥር+ ለእናንተ ለመግለጽ በመጣሁ ጊዜ በንግግር ችሎታ+ ወይም በጥበብ እናንተን ለማስደመም አልሞከርኩም። 2 ከእናንተ ጋር በነበርኩ ጊዜ ትኩረቴን በኢየሱስ ክርስቶስና በእሱ መሰቀል ላይ ብቻ ለማድረግ ወስኜ ነበርና።+ 3 ወደ እናንተም የመጣሁት ደካማ ሆኜ እንዲሁም በፍርሃትና እጅግ በመንቀጥቀጥ ነበር፤ 4 ንግግሬም ሆነ የሰበክሁላችሁ መልእክት የሚያባብል የጥበብ ቃል አልነበረም፤ ከዚህ ይልቅ የአምላክን መንፈስና ኃይል የሚያሳይ ነበር፤+ 5 ይኸውም እምነታችሁ በአምላክ ኃይል ላይ እንጂ በሰው ጥበብ ላይ የተመሠረተ እንዳይሆን ነው።

6 በመሆኑም በጎለመሱት+ መካከል ስለ ጥበብ እንናገራለን፤ ሆኖም የምንናገረው የዚህን ሥርዓት* ጥበብ ወይም የሚጠፉትን የዚህን ሥርዓት ገዢዎች+ ጥበብ አይደለም። 7 ከዚህ ይልቅ የምንናገረው በቅዱስ ሚስጥር+ የተገለጠውን የአምላክ ጥበብ ይኸውም አምላክ ለእኛ ክብር ከዘመናት በፊት* አስቀድሞ የወሰነውን የተሰወረ ጥበብ ነው። 8 ይህን ጥበብ ከዚህ ሥርዓት* ገዢዎች መካከል አንዳቸውም አላወቁትም፤+ ቢያውቁትማ ኖሮ ታላቅ ክብር ያለውን ጌታ ባልሰቀሉት* ነበር። 9 ይሁንና “አምላክ ለሚወዱት ያዘጋጃቸውን ነገሮች ዓይን አላየም፣ ጆሮም አልሰማም፣ የሰውም ልብ አላሰበም” ተብሎ እንደተጻፈው ነው።+ 10 አምላክ እነዚህን ነገሮች በመንፈሱ+ አማካኝነት የገለጠው ለእኛ ነውና፤+ ምክንያቱም መንፈስ ሁሉንም ነገሮች አልፎ ተርፎም የአምላክን ጥልቅ ነገሮች ይመረምራል።+

11 ከሰዎች መካከል በአንድ ሰው ውስጥ ያለውን ነገር በውስጡ ካለው የሰውየው መንፈስ በቀር ማን ሊያውቅ ይችላል? በተመሳሳይም በአምላክ ውስጥ ያለውን ነገር ከአምላክ መንፈስ በቀር ማንም አያውቅም። 12 እኛ አምላክ በደግነት የሰጠንን ነገሮች ማወቅ እንድንችል ከአምላክ የሆነውን መንፈስ+ ተቀበልን እንጂ የዓለምን መንፈስ አልተቀበልንም። 13 ደግሞም እነዚህን ነገሮች እንናገራለን፤ የምንናገረው ግን ከሰው ጥበብ+ በተማርነው ቃል አይደለም፤ ከዚህ ይልቅ መንፈሳዊ ጉዳዮችን በመንፈሳዊ ቃል ስናብራራ* ከመንፈስ በተማርነው ቃል እንናገራለን።+

14 ዓለማዊ ሰው ግን ከአምላክ መንፈስ የሆኑትን ነገሮች አይቀበልም፤ እንዲህ ያሉት ነገሮች ለእሱ ሞኝነት ናቸውና፤ በመንፈስ የሚመረመሩ ስለሆኑም ሊረዳቸው አይችልም። 15 ይሁን እንጂ መንፈሳዊ ሰው ሁሉንም ነገር ይመረምራል፤+ እሱ ራሱ ግን በማንም ሰው አይመረመርም። 16 “ያስተምረው ዘንድ የይሖዋን* አስተሳሰብ ያወቀ ማን ነው?” ተብሏልና፤+ እኛ ግን የክርስቶስ አስተሳሰብ አለን።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ