የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 33
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ጻድቃን የሚያገኙት ፍትሕና የሚጠብቃቸው ተስፋ (1-24)

        • ይሖዋ ዳኛ፣ ሕግ ሰጪና ንጉሥ ነው (22)

        • “ታምሜአለሁ” የሚል አይኖርም (24)

ኢሳይያስ 33:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 18:13፤ ኢሳ 10:5
  • +ኢሳ 10:12፤ ናሆም 3:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 343, 345-346

ኢሳይያስ 33:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ብርታት ሁነን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 123:2
  • +መዝ 44:3፤ ኢሳ 52:10
  • +መዝ 46:1፤ ናሆም 1:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 343-346

ኢሳይያስ 33:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 46:6፤ 68:1፤ ኢሳ 17:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 343-345

ኢሳይያስ 33:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 345

ኢሳይያስ 33:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 27:1
  • +ምሳሌ 19:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2024፣ ገጽ 22

ኢሳይያስ 33:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 346-347

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/1997፣ ገጽ 13-14, 18

ኢሳይያስ 33:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ጠላትን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 18:19, 20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 346-347

ኢሳይያስ 33:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ደረቀች” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 37:24
  • +ናሆም 1:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 346-347

ኢሳይያስ 33:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 46:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 347

ኢሳይያስ 33:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 5:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 347-348

ኢሳይያስ 33:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 9:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 347-348

ኢሳይያስ 33:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 347-348

ኢሳይያስ 33:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:66, 67
  • +ዘዳ 32:22፤ ናሆም 1:6፤ ዕብ 12:29

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 347-348

ኢሳይያስ 33:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 18:17
  • +1ዜና 29:17
  • +ዘፀ 23:8፤ ዘዳ 16:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 348-349

ኢሳይያስ 33:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 19:5, 6፤ መዝ 34:9, 10፤ ኢሳ 65:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 348-349

ኢሳይያስ 33:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 349-350

ኢሳይያስ 33:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ታሰላስላለህ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 15:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 349-350

ኢሳይያስ 33:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ቋንቋው ጥልቅ የሆነውንና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:49, 50፤ ኢሳ 28:11፤ ኤር 5:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 349-350

ኢሳይያስ 33:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 12:5, 6
  • +መዝ 125:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 350-351

ኢሳይያስ 33:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 350-351

ኢሳይያስ 33:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 18:25፤ መዝ 50:6፤ 98:9
  • +ዘሌ 26:3፤ ያዕ 4:12
  • +መዝ 44:4፤ 97:1፤ ራእይ 11:15, 17
  • +ኢሳ 12:2፤ ሶፎ 3:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 351

ኢሳይያስ 33:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 33:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 351-352

ኢሳይያስ 33:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሚኖር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 7:15፤ ራእይ 21:4፤ 22:1, 2
  • +ኤር 50:20፤ ሚክ 7:18, 19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 189

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 352-355

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 33:12ነገ 18:13፤ ኢሳ 10:5
ኢሳ. 33:1ኢሳ 10:12፤ ናሆም 3:7
ኢሳ. 33:2መዝ 123:2
ኢሳ. 33:2መዝ 44:3፤ ኢሳ 52:10
ኢሳ. 33:2መዝ 46:1፤ ናሆም 1:7
ኢሳ. 33:3መዝ 46:6፤ 68:1፤ ኢሳ 17:13
ኢሳ. 33:6መዝ 27:1
ኢሳ. 33:6ምሳሌ 19:23
ኢሳ. 33:82ነገ 18:19, 20
ኢሳ. 33:9ኢሳ 37:24
ኢሳ. 33:9ናሆም 1:4
ኢሳ. 33:10መዝ 46:10
ኢሳ. 33:11ኢሳ 5:24
ኢሳ. 33:12ኢሳ 9:18
ኢሳ. 33:14ዘዳ 28:66, 67
ኢሳ. 33:14ዘዳ 32:22፤ ናሆም 1:6፤ ዕብ 12:29
ኢሳ. 33:15ሕዝ 18:17
ኢሳ. 33:151ዜና 29:17
ኢሳ. 33:15ዘፀ 23:8፤ ዘዳ 16:19
ኢሳ. 33:161ነገ 19:5, 6፤ መዝ 34:9, 10፤ ኢሳ 65:13
ኢሳ. 33:182ነገ 15:19
ኢሳ. 33:19ዘዳ 28:49, 50፤ ኢሳ 28:11፤ ኤር 5:15
ኢሳ. 33:20ዘዳ 12:5, 6
ኢሳ. 33:20መዝ 125:1
ኢሳ. 33:22ዘፍ 18:25፤ መዝ 50:6፤ 98:9
ኢሳ. 33:22ዘሌ 26:3፤ ያዕ 4:12
ኢሳ. 33:22መዝ 44:4፤ 97:1፤ ራእይ 11:15, 17
ኢሳ. 33:22ኢሳ 12:2፤ ሶፎ 3:17
ኢሳ. 33:23ኢሳ 33:4
ኢሳ. 33:24ዘዳ 7:15፤ ራእይ 21:4፤ 22:1, 2
ኢሳ. 33:24ኤር 50:20፤ ሚክ 7:18, 19
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 33:1-24

ኢሳይያስ

33 አንተ ሳትጠፋ የምታጠፋ፣+

ክህደት ሳይፈጸምብህ ክህደት የምትፈጽም ወዮልህ!

ማጥፋትህን እንዳጠናቀክ አንተም ትጠፋለህ።+

ክህደት መፈጸምህን እንዳበቃህ ትካዳለህ።

 2 ይሖዋ ሆይ፣ ሞገስ አሳየን።+

በአንተ ተስፋ አድርገናል።

በየማለዳው በክንድህ ደግፈን፤*+

አዎ፣ በጭንቅ ጊዜ አዳኛችን ሁን።+

 3 የድምፅህን ነጎድጓድ ሲሰሙ ሕዝቦች ይሸሻሉ።

በምትነሳበት ጊዜ ብሔራት ይበታተናሉ።+

 4 የማይጠግቡ አንበጦች በሚሰበሰቡበት ጊዜ እንደሚሆነው ከእናንተም የሚወሰደው ምርኮ እንዲሁ ይሰበሰባል፤

ሰዎች እንደ አንበጣ መንጋ ምርኮውን ይቀራመቱታል።

 5 ይሖዋ ከፍ ከፍ ይላል፤

በከፍታ ቦታ ይኖራልና።

ጽዮንን በፍትሕና በጽድቅ ይሞላል።

 6 እሱ የዘመንህ መተማመኛ ነው፤

የመዳን፣+ የጥበብና የእውቀት ብዛት እንዲሁም ይሖዋን መፍራት፣+

ይህ የእሱ ውድ ሀብት ነው።

 7 እነሆ፣ ጀግኖቻቸው በጎዳና ላይ ይጮኻሉ፤

የሰላም መልእክተኞቹም አምርረው ያለቅሳሉ።

 8 አውራ ጎዳናዎቹ ጭር ብለዋል፤

በመንገድ ላይ የሚጓዝ ሰው የለም።

እሱ* ቃል ኪዳኑን አፍርሷል፤

ከተሞቹን ንቋል፤

ሟች ለሆነው ሰው ደንታ የለውም።+

 9 ምድሪቱ አዘነች፤* ጠወለገችም።

ሊባኖስ ተዋረደ፤+ እንዲሁም በሰበሰ።

ሳሮን እንደ በረሃ ሆነች፤

ባሳንና ቀርሜሎስም ቅጠላቸውን አረገፉ።+

10 “አሁን እነሳለሁ” ይላል ይሖዋ፤

“አሁን ራሴን ከፍ ከፍ አደርጋለሁ፤+

አሁን ራሴን አከብራለሁ።

11 ደረቅ ሣር ትፀንሳላችሁ፤ ገለባንም ትወልዳላችሁ።

የገዛ መንፈሳችሁም እንደ እሳት ይበላችኋል።+

12 ሕዝቦችም እንደተቃጠለ ኖራ ይሆናሉ።

እንደተቆረጠ እሾህ በእሳት ይጋያሉ።+

13 እናንተ በሩቅ ያላችሁ፣ የማደርገውን ስሙ!

እናንተም በቅርብ ያላችሁ፣ ለኃይሌ እውቅና ስጡ!

14 በጽዮን ያሉ ኃጢአተኞች እጅግ ፈሩ፤+

ከሃዲዎቹም ብርክ ያዛቸው፦

‘ከእኛ መካከል የሚባላ እሳት ባለበት ቦታ መኖር የሚችል ማን ነው?+

ከእኛስ መካከል ከማይጠፋ የእሳት ነበልባል ጋር መኖር የሚችል ማን ነው?’

15 ዘወትር በጽድቅ የሚመላለስ፣+

ቅን+ የሆነውን ነገር የሚናገር፣

በማታለልና በማጭበርበር የሚገኝን ጥቅም የሚጠላ፣

ጉቦ ከመቀበል እጁን የሚሰበስብ፣+

ደም ለማፍሰስ የሚጠነሰስን ሴራ ላለመስማት ጆሮውን የሚደፍን

እንዲሁም ክፉ የሆነውን ላለማየት ዓይኑን የሚጨፍን ሰው፣

16 በከፍታ ቦታዎች ይኖራል፤

ዓለታማ ምሽጎች አስተማማኝ መጠጊያው ይሆናሉ፤

ምግቡም ይቀርብለታል፤

የውኃ አቅርቦትም ፈጽሞ አይቋረጥበትም።”+

17 ዓይኖችህ ንጉሡን ግርማ ተላብሶ ያዩታል፤

በሩቅ ያለችውን ምድር ያያሉ።

18 ሽብር የነበረበትን ወቅት በልብህ ታስታውሳለህ፦*

“ጸሐፊው የት አለ?

ግብር የመዘነው የት አለ?+

ማማዎቹንስ የቆጠረው የት አለ?”

19 የማይገባ ቋንቋ የሚናገረውንና*

ለመረዳት የሚያስቸግር ተብታባ አንደበት ያለውን+

ጋጠወጥ ሕዝብ ከእንግዲህ አታይም።

20 በዓሎቻችንን+ የምናከብርባትን ከተማ ጽዮንን ተመልከት!

ጸጥታ የሰፈነባት መኖሪያ፣

የማትነቃነቅ ድንኳን+ የሆነችውን ኢየሩሳሌምን ዓይኖችህ ያያሉ።

የድንኳን ካስማዎቿ ፈጽሞ አይነቀሉም፤

ከገመዶቿም አንዱ እንኳ አይበጠስም።

21 ይልቁንም ግርማ ሞገስ የተላበሰው ይሖዋ

በዚያ ስፍራ እንደ ወንዞችና እንደ ሰፋፊ ቦዮች ሆኖ ይጠብቀናል፤

በእነሱም ላይ ጠላት የሚያሰልፋቸው ባለ መቅዘፊያ ጀልባዎችም ሆኑ

ትላልቅ መርከቦች አያልፉም።

22 ይሖዋ ዳኛችን ነው፤+

ይሖዋ ሕግ ሰጪያችን ነው፤+

ይሖዋ ንጉሣችን ነው፤+

የሚያድነን እሱ ነው።+

23 ገመዶችህ ይላላሉ፤

የመርከቡን ምሰሶ አጽንተው ማቆምም ሆነ ሸራውን ወጥረው መያዝ አይችሉም።

በዚያን ጊዜ ብዛት ያለው ምርኮ ይከፋፈላል፤

አንካሶችም እንኳ ብዙ የሚበዘበዝ ነገር ያገኛሉ።+

24 በዚያም የሚቀመጥ* ማንኛውም ሰው “ታምሜአለሁ” አይልም።+

በምድሪቱ ላይ የሚቀመጡ በደላቸው ይቅር ይባልላቸዋል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ