የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኤርምያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ኤርምያስ ነቢይ ሆኖ ተሾመ (1-10)

      • የአልሞንድ ዛፍ ራእይ (11, 12)

      • የተጣደው ድስት ራእይ (13-16)

      • ኤርምያስ ተልእኮውን እንዲፈጽም ማበረታቻ ተሰጠው (17-19)

ኤርምያስ 1:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ይሖዋ ከፍ ያደርጋል” የሚል ትርጉም ሊኖረው ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 21:8, 18

ኤርምያስ 1:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 21:19, 20
  • +2ነገ 22:1, 2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 15፣ ገጽ 3

ኤርምያስ 1:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 24:1፤ 2ዜና 36:4
  • +2ነገ 24:18, 19
  • +2ነገ 25:8, 11፤ ኤር 52:12, 15

ኤርምያስ 1:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መርጬሃለሁ።”

  • *

    ቃል በቃል “ከማህፀን ከመውጣትህም በፊት።”

  • *

    ወይም “ለይቼሃለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 13:5፤ መዝ 139:15, 16
  • +ሉቃስ 1:13, 15

ኤርምያስ 1:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ወጣት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 3:5, 7
  • +ዘፀ 4:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2011፣ ገጽ 29

ኤርምያስ 1:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 7:1, 2

ኤርምያስ 1:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 2:6
  • +ዘፀ 3:11, 12፤ ኤር 15:20፤ ሥራ 18:9, 10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2007፣ ገጽ 9

    12/15/2005፣ ገጽ 24

ኤርምያስ 1:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 6:7
  • +ዘፀ 4:12, 15፤ ሕዝ 33:7

ኤርምያስ 1:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 18:7-10፤ 24:5, 6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2011፣ ገጽ 30-31

ኤርምያስ 1:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ንቁ የሆነው (ዛፍ)።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2007፣ ገጽ 8-9

ኤርምያስ 1:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2011፣ ገጽ 28-29

    3/15/2007፣ ገጽ 8-9

    2/15/1993፣ ገጽ 32

ኤርምያስ 1:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እየተራገበ ያለ።”

  • *

    ወይም “አፉ ሰፊ የሆነ ድስት።”

ኤርምያስ 1:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 6:1፤ 10:22

ኤርምያስ 1:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 5:15፤ 6:22፤ 25:9
  • +ኤር 39:3
  • +ዘዳ 28:52፤ ኤር 34:22፤ 44:6

ኤርምያስ 1:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 24:20፤ 2ነገ 22:17፤ 2ዜና 7:19, 20
  • +ሕዝ 8:10, 11፤ ሆሴዕ 11:2
  • +ኢሳ 2:8

ኤርምያስ 1:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ዳሌዎችህን ታጠቅ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 2:6

ኤርምያስ 1:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 26:12
  • +ኤር 15:20፤ 20:11፤ ሕዝ 3:8፤ ሚክ 3:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2011፣ ገጽ 32

ኤርምያስ 1:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ድል አይነሱህም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 28:15፤ ዘፀ 3:12፤ ኢያሱ 1:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 3/2017፣ ገጽ 1

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/2000፣ ገጽ 17

    3/2017፣ ገጽ 1

ተዛማጅ ሐሳብ

ኤር. 1:1ኢያሱ 21:8, 18
ኤር. 1:22ነገ 21:19, 20
ኤር. 1:22ነገ 22:1, 2
ኤር. 1:32ነገ 24:1፤ 2ዜና 36:4
ኤር. 1:32ነገ 24:18, 19
ኤር. 1:32ነገ 25:8, 11፤ ኤር 52:12, 15
ኤር. 1:5መሳ 13:5፤ መዝ 139:15, 16
ኤር. 1:5ሉቃስ 1:13, 15
ኤር. 1:61ነገ 3:5, 7
ኤር. 1:6ዘፀ 4:10
ኤር. 1:7ዘፀ 7:1, 2
ኤር. 1:8ሕዝ 2:6
ኤር. 1:8ዘፀ 3:11, 12፤ ኤር 15:20፤ ሥራ 18:9, 10
ኤር. 1:9ኢሳ 6:7
ኤር. 1:9ዘፀ 4:12, 15፤ ሕዝ 33:7
ኤር. 1:10ኤር 18:7-10፤ 24:5, 6
ኤር. 1:14ኤር 6:1፤ 10:22
ኤር. 1:15ኤር 5:15፤ 6:22፤ 25:9
ኤር. 1:15ኤር 39:3
ኤር. 1:15ዘዳ 28:52፤ ኤር 34:22፤ 44:6
ኤር. 1:16ኢያሱ 24:20፤ 2ነገ 22:17፤ 2ዜና 7:19, 20
ኤር. 1:16ሕዝ 8:10, 11፤ ሆሴዕ 11:2
ኤር. 1:16ኢሳ 2:8
ኤር. 1:17ሕዝ 2:6
ኤር. 1:18ኤር 26:12
ኤር. 1:18ኤር 15:20፤ 20:11፤ ሕዝ 3:8፤ ሚክ 3:8
ኤር. 1:19ዘፍ 28:15፤ ዘፀ 3:12፤ ኢያሱ 1:5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኤርምያስ 1:1-19

ኤርምያስ

1 በቢንያም አገር በአናቶት+ ከነበሩት ካህናት አንዱ የሆነው የኬልቅያስ ልጅ የኤርምያስ* ቃል ይህ ነው። 2 የይሁዳ ንጉሥ የአምዖን+ ልጅ ኢዮስያስ+ በነገሠ በ13ኛው ዓመት የይሖዋ ቃል ወደ ኤርምያስ መጣ። 3 ደግሞም በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮዓቄም+ ዘመን፣ እንዲሁም የይሁዳ ንጉሥ የኢዮስያስ ልጅ የሴዴቅያስ+ 11ኛው ዓመት የግዛት ዘመን እስካበቃበት ጊዜ ድረስ ይኸውም ኢየሩሳሌም ወደ ግዞት እስከተወሰደችበት እስከ አምስተኛው ወር+ ድረስ ቃሉ ወደ እሱ መጣ።

 4 የይሖዋ ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፦

 5 “በማህፀን ውስጥ ሳልሠራህ በፊት አውቄሃለሁ፤*+

ከመወለድህም* በፊት ቀድሼሃለሁ።*+

ለብሔራት ነቢይ አድርጌሃለሁ።”

 6 እኔ ግን “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ ወዮልኝ!

እኔ ገና ልጅ* ስለሆንኩ+ ምን ብዬ እንደምናገር አላውቅም”+ አልኩ።

 7 ከዚያም ይሖዋ እንዲህ አለኝ፦

“‘እኔ ገና ልጅ ነኝ’ አትበል።

ወደምልክህ ሁሉ ትሄዳለህና፤

የማዝህንም ሁሉ ትናገራለህ።+

 8 ከቁመናቸው የተነሳ አትፍራ፤+

‘አድንህ ዘንድ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና’+ ይላል ይሖዋ።”

9 ከዚያም ይሖዋ እጁን ዘርግቶ አፌን ዳሰሰ።+ ይሖዋም እንዲህ አለኝ፦ “ቃሌን በአፍህ አኑሬአለሁ።+ 10 እንግዲህ እንድትነቅልና እንድታፈርስ፣ እንድታጠፋና እንድታወድም፣ እንድትገነባና እንድትተክል ዛሬ በብሔራትና በመንግሥታት ላይ ሾሜሃለሁ።”+

11 የይሖዋ ቃል ዳግመኛ እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፦ “ኤርምያስ፣ የምታየው ምንድን ነው?” እኔም “የአልሞንድ ዛፍ* ቅርንጫፍ አያለሁ” አልኩ።

12 ይሖዋም እንዲህ አለኝ፦ “በትክክል አይተሃል፤ እኔ ቃሌን ለመፈጸም በከፍተኛ ንቃት እየተጠባበቅኩ ነውና።”

13 የይሖዋ ቃል ለሁለተኛ ጊዜ ወደ እኔ መጥቶ “ምን ይታይሃል?” አለኝ። እኔም “የተጣደ* ድስት* አያለሁ፤ አፉም ከሰሜን ወደ ደቡብ ያዘነበለ ነው” አልኩ። 14 ከዚያም ይሖዋ እንዲህ አለኝ፦

“በምድሪቱ ነዋሪዎች ሁሉ ላይ

ከሰሜን ጥፋት ይመጣል።+

15 ‘በሰሜን ያሉትን መንግሥታት ነገዶች ሁሉ እጠራለሁና’ ይላል ይሖዋ፤+

‘እነሱም ይመጣሉ፤ እያንዳንዱም ዙፋኑን

በኢየሩሳሌም በሮች መግቢያ፣+

በቅጥሮቿ ዙሪያ ሁሉና

በይሁዳ ከተሞች ሁሉ ላይ ያደርጋል።+

16 ደግሞም እኔን ስለተዉ፣+

ለሌሎች አማልክትም የሚጨስ መሥዋዕት ስለሚያቀርቡና+

በገዛ እጃቸው ለሠሯቸው ነገሮች ስለሚሰግዱ+

በክፋታቸው ሁሉ ላይ ፍርዴን አውጃለሁ።’

17 አንተ ግን ለሥራ ተዘጋጅ፤*

ደግሞም ተነስ፤ እኔ የማዝህንም ሁሉ ንገራቸው።

እኔ ራሴ በፊታቸው እንዳላሸብርህ፣

እነሱን አትፍራቸው።+

18 ምድሪቱን ሁሉ፣ የይሁዳን ነገሥታትና መኳንንቷን፣

ካህናቷንና የምድሪቱን ሕዝብ እንድትቋቋም፣+

ዛሬ አንተን የተመሸገ ከተማ፣

የብረት ዓምድና የመዳብ ቅጥር አድርጌሃለሁ።+

19 እነሱም በእርግጥ ይዋጉሃል፤

ሆኖም አያሸንፉህም፤*

‘አድንህ ዘንድ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና’+ ይላል ይሖዋ።”

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ