የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 21
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘፍጥረት የመጽሐፉ ይዘት

      • ይስሐቅ ተወለደ (1-7)

      • እስማኤል በይስሐቅ ላይ አፌዘበት (8, 9)

      • አጋርና እስማኤል ተባረሩ (10-21)

      • አብርሃም ከአቢሜሌክ ጋር የገባው ቃል ኪዳን (22-34)

ዘፍጥረት 21:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 18:10

ዘፍጥረት 21:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 11:11
  • +ዘፍ 17:21፤ 18:10, 14፤ ሮም 9:9

ዘፍጥረት 21:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 17:19፤ ኢያሱ 24:3፤ ሮም 9:7

ዘፍጥረት 21:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 17:12፤ ዘሌ 12:3፤ ሥራ 7:8

ዘፍጥረት 21:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ይስቅብኛል” ማለትም ሊሆን ይችላል።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 5 2017፣ ገጽ 14-15

ዘፍጥረት 21:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 16:4, 15
  • +ዘፍ 15:13፤ ገላ 4:22, 29

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2001፣ ገጽ 26

ዘፍጥረት 21:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 15:2, 4፤ ገላ 4:30

ዘፍጥረት 21:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 17:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 5 2017፣ ገጽ 15

ዘፍጥረት 21:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ድምፅዋን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 17:19፤ ሮም 9:7፤ ዕብ 11:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2006፣ ገጽ 6-7

ዘፍጥረት 21:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ገላ 4:22
  • +ዘፍ 16:9, 10፤ 17:20፤ 25:12, 16

ዘፍጥረት 21:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 25:5, 6
  • +ዘፍ 22:19

ዘፍጥረት 21:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 16:11
  • +ዘፍ 16:7, 8

ዘፍጥረት 21:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 1:29-31

ዘፍጥረት 21:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 16:16

ዘፍጥረት 21:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 10:12

ዘፍጥረት 21:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 20:17, 18፤ 26:26, 28

ዘፍጥረት 21:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 20:14, 15

ዘፍጥረት 21:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 26:15, 20

ዘፍጥረት 21:31

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “የመሐላው የውኃ ጉድጓድ” ወይም “የሰባት የውኃ ጉድጓድ” ማለት ሳይሆን አይቀርም።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 26:32, 33

ዘፍጥረት 21:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 26:26, 28
  • +ዘፍ 10:13, 14፤ 26:1

ዘፍጥረት 21:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 90:2፤ ኢሳ 40:28፤ 1ጢሞ 1:17
  • +ዘፍ 12:8, 9፤ 26:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣

    2/2020፣ ገጽ 8

ዘፍጥረት 21:34

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ለብዙ ቀናት።”

  • *

    ወይም “እንደ ባዕድ አገር ሰው ሆኖ ኖረ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 11:8, 9

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘፍ. 21:1ዘፍ 18:10
ዘፍ. 21:2ዕብ 11:11
ዘፍ. 21:2ዘፍ 17:21፤ 18:10, 14፤ ሮም 9:9
ዘፍ. 21:3ዘፍ 17:19፤ ኢያሱ 24:3፤ ሮም 9:7
ዘፍ. 21:4ዘፍ 17:12፤ ዘሌ 12:3፤ ሥራ 7:8
ዘፍ. 21:9ዘፍ 16:4, 15
ዘፍ. 21:9ዘፍ 15:13፤ ገላ 4:22, 29
ዘፍ. 21:10ዘፍ 15:2, 4፤ ገላ 4:30
ዘፍ. 21:11ዘፍ 17:18
ዘፍ. 21:12ዘፍ 17:19፤ ሮም 9:7፤ ዕብ 11:18
ዘፍ. 21:13ገላ 4:22
ዘፍ. 21:13ዘፍ 16:9, 10፤ 17:20፤ 25:12, 16
ዘፍ. 21:14ዘፍ 25:5, 6
ዘፍ. 21:14ዘፍ 22:19
ዘፍ. 21:17ዘፍ 16:11
ዘፍ. 21:17ዘፍ 16:7, 8
ዘፍ. 21:181ዜና 1:29-31
ዘፍ. 21:20ዘፍ 16:16
ዘፍ. 21:21ዘኁ 10:12
ዘፍ. 21:22ዘፍ 20:17, 18፤ 26:26, 28
ዘፍ. 21:23ዘፍ 20:14, 15
ዘፍ. 21:25ዘፍ 26:15, 20
ዘፍ. 21:31ዘፍ 26:32, 33
ዘፍ. 21:32ዘፍ 26:26, 28
ዘፍ. 21:32ዘፍ 10:13, 14፤ 26:1
ዘፍ. 21:33መዝ 90:2፤ ኢሳ 40:28፤ 1ጢሞ 1:17
ዘፍ. 21:33ዘፍ 12:8, 9፤ 26:25
ዘፍ. 21:34ዕብ 11:8, 9
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘፍጥረት 21:1-34

ዘፍጥረት

21 ይሖዋ ልክ በተናገረው መሠረት ሣራን አሰባት፤ ይሖዋም ለሣራ ቃል የገባላትን አደረገላት።+ 2 በመሆኑም ሣራ ፀነሰች፤+ ለአብርሃምም አምላክ ቃል በገባለት በተወሰነው ጊዜ ላይ በስተርጅናው ወንድ ልጅ ወለደችለት።+ 3 አብርሃም ሣራ የወለደችለትን ልጅ ይስሐቅ ብሎ ጠራው።+ 4 አብርሃምም ልክ አምላክ ባዘዘው መሠረት ልጁ ይስሐቅ ስምንት ቀን ሲሆነው ገረዘው።+ 5 አብርሃም ልጁ ይስሐቅ ሲወለድ ዕድሜው 100 ዓመት ነበር። 6 ከዚያም ሣራ “አምላክ በደስታ እንድስቅ አድርጎኛል፤ ይህን የሰማም ሁሉ ከእኔ ጋር አብሮ ይስቃል”* አለች። 7 አክላም “ለመሆኑ ለአብርሃም ‘ሣራ ልጆች ታጠባለች’ ማን ብሎት ያውቃል? እኔ ግን ይኸው በስተርጅናው ወንድ ልጅ ወለድኩለት” አለች።

8 ልጁም አደገ፤ ጡትም ጣለ፤ አብርሃምም ይስሐቅ ጡት በጣለበት ቀን ትልቅ ግብዣ አደረገ። 9 ሣራም ግብፃዊቷ አጋር ለአብርሃም የወለደችለት ልጅ+ በይስሐቅ ላይ እንደሚያፌዝበት+ በተደጋጋሚ አስተዋለች። 10 ስለዚህ አብርሃምን “ይህችን ባሪያና ልጇን ከዚህ አባር፤ ምክንያቱም የዚህች ባሪያ ልጅ ከልጄ ከይስሐቅ ጋር ወራሽ አይሆንም!”+ አለችው። 11 አብርሃም ግን ሣራ ስለ ልጁ የተናገረችው ነገር በጣም ቅር አሰኘው።+ 12 ከዚያም አምላክ አብርሃምን እንዲህ አለው፦ “ሣራ ስለ ልጁና ስለ ባሪያህ እየነገረችህ ያለው ነገር ምንም ቅር አያሰኝህ። ዘርህ የሚጠራልህ በይስሐቅ በኩል ስለሆነ የምትልህን* ስማ።+ 13 የባሪያይቱም ልጅ+ ቢሆን ልጅህ ስለሆነ ከእሱ አንድ ብሔር እንዲገኝ አደርጋለሁ።”+

14 ስለዚህ አብርሃም በማለዳ ተነሳ፤ ለአጋርም ምግብና የውኃ አቁማዳ ሰጣት። እነዚህንም በትከሻዋ አሸከማት፤ ከዚያም ከልጁ ጋር አሰናበታት።+ እሷም ሄደች፤ በቤርሳቤህ+ ምድረ በዳም ትንከራተት ጀመር። 15 በመጨረሻም በአቁማዳው ውስጥ የነበረው ውኃ አለቀ፤ እሷም ልጁን አንዱ ቁጥቋጦ ሥር ጣለችው። 16 ከዚያም “ልጁ ሲሞት ማየት አልፈልግም” ብላ የቀስት ውርወራ ያህል ርቃ ተቀመጠች። እሷም ትጮኽና ታለቅስ ጀመር።

17 በዚህ ጊዜ አምላክ የልጁን ድምፅ ሰማ፤+ የአምላክም መልአክ ከሰማይ አጋርን ጠርቶ እንዲህ አላት፦+ “አጋር፣ ምን ሆነሻል? ልጁ ካለበት ቦታ ሆኖ ሲያለቅስ አምላክ ስለሰማ አይዞሽ አትፍሪ። 18 ተነሽ፣ ልጁንም አንስተሽ በእጅሽ ያዢው፤ ምክንያቱም እኔ ታላቅ ብሔር አደርገዋለሁ።”+ 19 ከዚያም አምላክ ዓይኖቿን ከፈተላት፤ የውኃ ጉድጓድም ተመለከተች። ወደዚያም ሄዳ በአቁማዳው ውኃ ሞላች፤ ልጁንም አጠጣችው። 20 ልጁም እያደገ ሄደ፤ አምላክም ከልጁ+ ጋር ነበር። እሱም የሚኖረው በምድረ በዳ ነበር፤ ቀስተኛም ሆነ። 21 እሱም በፋራን ምድረ በዳ+ ኖረ፤ እናቱም ከግብፅ ምድር ሚስት አመጣችለት።

22 በዚያን ጊዜ አቢሜሌክ ከሠራዊቱ አዛዥ ከፊኮል ጋር ሆኖ አብርሃምን እንዲህ አለው፦ “በምታደርገው ነገር ሁሉ አምላክ ከአንተ ጋር ነው።+ 23 ስለዚህ እኔንም ሆነ ልጆቼንና ዘሮቼን እንደማትክድ እንዲሁም ለእኔም ሆነ ለምትኖርባት ምድር እኔ ያሳየሁህ ዓይነት ታማኝ ፍቅር እንደምታሳይ በአምላክ ስም ማልልኝ።”+ 24 አብርሃምም “እሺ፣ እምላለሁ” አለ።

25 ሆኖም አብርሃም የአቢሜሌክ አገልጋዮች በጉልበት ስለወሰዱት የውኃ ጉድጓድ ለአቢሜሌክ ቅሬታውን ገለጸለት።+ 26 አቢሜሌክም መልሶ “ይህን ያደረገው ማን እንደሆነ አላውቅም፤ አንተም ብትሆን ስለዚህ ጉዳይ አልነገርከኝም፤ ስለዚህ ነገር ያለዛሬ አልሰማሁም” አለው። 27 በዚህ ጊዜ አብርሃም በጎችንና ከብቶችን ወስዶ ለአቢሜሌክ ሰጠው፤ ሁለቱም ቃል ኪዳን ገቡ። 28 አብርሃም ሰባት እንስት በጎችን ከመንጋው ለይቶ ለብቻቸው እንዲሆኑ ባደረገ ጊዜ 29 አቢሜሌክ አብርሃምን “እነዚህን ሰባት እንስት በጎች ለብቻቸው የለየኸው ለምንድን ነው?” አለው። 30 እሱም “ይህን ጉድጓድ የቆፈርኩት እኔ ለመሆኔ ምሥክር እንዲሆን እነዚህን ሰባት እንስት በጎች ከእጄ ውሰድ” አለው። 31 የቦታውን ስም ቤርሳቤህ*+ ብሎ የጠራው በዚህ የተነሳ ነው፤ ምክንያቱም በዚያ ሁለቱ ተማምለዋል። 32 ስለዚህ በቤርሳቤህ ቃል ኪዳን ገቡ፤+ ከዚያም አቢሜሌክ ከሠራዊቱ አዛዥ ከፊኮል ጋር ሆኖ ወደ ፍልስጤማውያን+ ምድር ተመለሰ። 33 ከዚያም በኋላ አብርሃም በቤርሳቤህ የታማሪስክ ዛፍ ተከለ፤ በዚያም የዘላለማዊውን አምላክ+ የይሖዋን ስም ጠራ።+ 34 አብርሃምም በፍልስጤማውያን ምድር ረዘም ላለ ጊዜ* ኖረ።*+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ