የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 65
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • አምላክ ምድርን ይንከባከባል

        • “ጸሎት ሰሚ” (2)

        • ‘አንተ የመረጥከው ሰው ደስተኛ ነው’ (4)

        • የአምላክ ጥሩነት (11)

መዝሙር 65:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 76:2
  • +መዝ 116:18፤ መክ 5:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2009፣ ገጽ 3

መዝሙር 65:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሥጋ ሁሉ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 145:18፤ ሥራ 10:31፤ 1ዮሐ 5:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 125

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 9

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2010፣ ገጽ 5

    12/15/1991፣ ገጽ 14

መዝሙር 65:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 40:12፤ ሮም 7:23, 24፤ ገላ 5:17
  • +መዝ 51:2፤ ኢሳ 1:18፤ 1ዮሐ 1:7

መዝሙር 65:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 15:1-5፤ 27:4፤ 84:1-4, 10
  • +1ሳሙ 3:3፤ 1ዜና 16:1
  • +መዝ 36:7, 8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    3/2024፣ ገጽ 8

መዝሙር 65:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አክብሮታዊ ፍርሃት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 10:21፤ ራእይ 15:3
  • +መዝ 22:27

መዝሙር 65:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እሱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 93:1

መዝሙር 65:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እሱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 89:9፤ 107:29፤ ኢሳ 17:12, 13፤ 57:20

መዝሙር 65:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 66:3

መዝሙር 65:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እንድትጥለቀለቅ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 11:11, 12፤ ሥራ 14:17
  • +መዝ 104:14, 15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 175

መዝሙር 65:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጉብታዎቿንም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 147:7, 8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 175

መዝሙር 65:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ስብ ይንጠባጠባል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 27:28፤ ዘዳ 33:16፤ ሚል 3:10

መዝሙር 65:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ያንጠባጥባሉ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 35:1
  • +ኢሳ 55:12

መዝሙር 65:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ረባዳማ ሜዳዎቹም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 30:23
  • +ሥራ 14:17

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 65:1መዝ 76:2
መዝ. 65:1መዝ 116:18፤ መክ 5:4
መዝ. 65:2መዝ 145:18፤ ሥራ 10:31፤ 1ዮሐ 5:14
መዝ. 65:3መዝ 40:12፤ ሮም 7:23, 24፤ ገላ 5:17
መዝ. 65:3መዝ 51:2፤ ኢሳ 1:18፤ 1ዮሐ 1:7
መዝ. 65:4መዝ 15:1-5፤ 27:4፤ 84:1-4, 10
መዝ. 65:41ሳሙ 3:3፤ 1ዜና 16:1
መዝ. 65:4መዝ 36:7, 8
መዝ. 65:5ዘዳ 10:21፤ ራእይ 15:3
መዝ. 65:5መዝ 22:27
መዝ. 65:6መዝ 93:1
መዝ. 65:7መዝ 89:9፤ 107:29፤ ኢሳ 17:12, 13፤ 57:20
መዝ. 65:8መዝ 66:3
መዝ. 65:9ዘዳ 11:11, 12፤ ሥራ 14:17
መዝ. 65:9መዝ 104:14, 15
መዝ. 65:10መዝ 147:7, 8
መዝ. 65:11ዘፍ 27:28፤ ዘዳ 33:16፤ ሚል 3:10
መዝ. 65:12ኢሳ 35:1
መዝ. 65:12ኢሳ 55:12
መዝ. 65:13ኢሳ 30:23
መዝ. 65:13ሥራ 14:17
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 65:1-13

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ። የዳዊት ማህሌት። መዝሙር።

65 አምላክ ሆይ፣ በጽዮን+ ውዳሴ ይቀርብልሃል፤

የተሳልነውን ለአንተ እንሰጣለን።+

 2 ጸሎት ሰሚ የሆንከው አምላክ ሆይ፣ ሁሉም ዓይነት ሰው* ወደ አንተ ይመጣል።+

 3 የፈጸምኳቸው በደሎች አሸንፈውኛል፤+

አንተ ግን መተላለፋችንን ይቅር አልክ።+

 4 በቅጥር ግቢዎችህ ይኖር ዘንድ

የመረጥከውና ያቀረብከው ሰው ደስተኛ ነው።+

እኛም በቤትህ፣

ቅዱስ በሆነው ቤተ መቅደስህ+ ውስጥ ባሉ ጥሩ ነገሮች እንረካለን።+

 5 የመዳናችን አምላክ ሆይ፣

ፍርሃት* በሚያሳድሩ የጽድቅ ተግባሮች ትመልስልናለህ፤+

በምድር ዳርቻዎች ሁሉና

ከባሕሩ ማዶ ርቀው ላሉት መታመኛቸው ነህ።+

 6 አንተ* በኃይልህ ተራሮችን አጽንተህ መሥርተሃል፤

ኃይልንም ለብሰሃል።+

 7 አንተ* የሚናወጡትን ባሕሮች፣ የሞገዶቻቸውን ድምፅ፣

የብሔራትንም ነውጥ ጸጥ ታሰኛለህ።+

 8 ርቀው በሚገኙ ስፍራዎች የሚኖሩ ሰዎች ምልክቶችህን አይተው በታላቅ አድናቆት ይዋጣሉ፤+

ከፀሐይ መውጫ እስከ ፀሐይ መግቢያ ያሉ በደስታ እልል እንዲሉ ታደርጋለህ።

 9 ምድርን እጅግ ፍሬያማ* በማድረግና

በማበልጸግ ትንከባከባታለህ።+

የአምላክ ጅረት በውኃ የተሞላ ነው፤

ለሰዎች እህል ትሰጣለህ፤+

ምድርን ያዘጋጀኸው በዚህ መንገድ ነውና።

10 ትልሞቿን በውኃ ታረሰርሳለህ፤ የታረሰውንም መሬት* ትደለድላለህ፤

በካፊያ ታለሰልሳታለህ፤ ቡቃያዋንም ትባርካለህ።+

11 ዘመኑ ጥሩነትህን እንደ ዘውድ እንዲጎናጸፍ ታደርጋለህ፤

በጎዳናዎችህም ላይ የተትረፈረፉ ነገሮች ይፈስሳሉ።*+

12 የምድረ በዳው የግጦሽ መሬቶች ሁልጊዜ እንደረሰረሱ ናቸው፤*+

ኮረብቶቹም ደስታን ተጎናጽፈዋል።+

13 የግጦሽ መሬቶቹ በመንጎች ተሞሉ፤

ሸለቆዎቹም* በእህል ተሸፈኑ።+

በድል አድራጊነት እልል ይላሉ፤ አዎ፣ ይዘምራሉ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ