የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 66
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • እውነተኛና ሐሰተኛ አምልኮ (1-6)

      • ጽዮንና ወንዶች ልጆቿ (7-17)

      • ሰዎች ለአምልኮ በኢየሩሳሌም ይሰበሰባሉ (18-24)

ኢሳይያስ 66:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 5:34, 35
  • +2ዜና 6:18፤ ሥራ 17:24
  • +1ዜና 28:2፤ ሥራ 7:48-50

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 49

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 390-392

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/1998፣ ገጽ 12

    8/15/1991፣ ገጽ 13

ኢሳይያስ 66:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ስለ ቃሌ የሚጨነቀውን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 40:26
  • +2ነገ 22:18, 19፤ ሉቃስ 18:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 49

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 391-393

ኢሳይያስ 66:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ጣዖት እንደሚያወድስ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    ወይም “ነፍሳቸውም በአስጸያፊ ነገሮች ደስ ትሰኛለች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:11
  • +ዘሌ 11:27
  • +ዘዳ 14:8
  • +ዘሌ 2:1, 2
  • +ኢሳ 1:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 393

ኢሳይያስ 66:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:15
  • +ኤር 7:13
  • +2ነገ 21:9፤ ኢሳ 65:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 393-394

ኢሳይያስ 66:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ስለ ቃሉ የምትጨነቁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 5:18, 19፤ 29:13
  • +ኢሳ 65:13, 14፤ ኤር 17:13, 18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 394-396

ኢሳይያስ 66:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 396-397

ኢሳይያስ 66:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 54:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 397-399

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1995፣ ገጽ 11

ኢሳይያስ 66:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2014፣ ገጽ 26

    11/1/2010፣ ገጽ 27-28

    1/1/1996፣ ገጽ 10

    7/1/1995፣ ገጽ 20-21

    1/1/1995፣ ገጽ 11

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 233

    ራእይ፣ ገጽ 184

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 397-399

ኢሳይያስ 66:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 399

ኢሳይያስ 66:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 137:6
  • +ኢሳ 44:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 399-400

ኢሳይያስ 66:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 399-400

ኢሳይያስ 66:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 9:7
  • +ኢሳ 60:3፤ ሐጌ 2:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2018፣ ገጽ 13-14

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 400-401

ኢሳይያስ 66:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 51:3
  • +ኢሳ 44:28፤ 65:18, 19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2018፣ ገጽ 13-14

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 401

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/1996፣ ገጽ 22

ኢሳይያስ 66:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ኃይል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 59:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 401-402

ኢሳይያስ 66:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ተሰ 1:7, 8
  • +ዘዳ 4:24
  • +መዝ 50:3፤ ኤር 25:32, 33

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 404-405

ኢሳይያስ 66:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በሰዎች።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 404-405

ኢሳይያስ 66:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ጣዖት አምልኮ የሚካሄድባቸውን ልዩ የሆኑ የአትክልት ቦታዎች ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:29፤ 65:3
  • +ዘሌ 11:7, 8, 29፤ ኢሳ 65:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 405

ኢሳይያስ 66:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 405-406

ኢሳይያስ 66:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 10:4
  • +ዘፍ 10:6, 13
  • +ዘፍ 10:2፤ ሕዝ 27:12, 13
  • +ኢሳ 60:3፤ ሚል 1:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 406-408

ኢሳይያስ 66:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 30:1-3፤ ኢሳ 11:16፤ 43:6፤ 60:4, 9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 408-415

ኢሳይያስ 66:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 408, 410

ኢሳይያስ 66:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 65:17, 18፤ 2ጴጥ 3:13፤ ራእይ 21:1
  • +ኢሳ 65:23፤ ኤር 31:35, 36

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2008፣ ገጽ 8

    4/15/2000፣ ገጽ 14-15

    7/1/1995፣ ገጽ 15

    1/1/1993፣ ገጽ 8

    ራእይ፣ ገጽ 301

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 410-412

ኢሳይያስ 66:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሥጋ።”

  • *

    ወይም “ለማምለክ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 86:9፤ ዘካ 14:16፤ ሚል 1:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2006፣ ገጽ 31

    4/15/2000፣ ገጽ 14-15

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 412

ኢሳይያስ 66:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ለሥጋም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 34:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 76

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2008፣ ገጽ 27

    4/15/2000፣ ገጽ 14-15

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 412-415

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 66:1ማቴ 5:34, 35
ኢሳ. 66:12ዜና 6:18፤ ሥራ 17:24
ኢሳ. 66:11ዜና 28:2፤ ሥራ 7:48-50
ኢሳ. 66:2ኢሳ 40:26
ኢሳ. 66:22ነገ 22:18, 19፤ ሉቃስ 18:14
ኢሳ. 66:3ኢሳ 1:11
ኢሳ. 66:3ዘሌ 11:27
ኢሳ. 66:3ዘዳ 14:8
ኢሳ. 66:3ዘሌ 2:1, 2
ኢሳ. 66:3ኢሳ 1:13
ኢሳ. 66:4ዘዳ 28:15
ኢሳ. 66:4ኤር 7:13
ኢሳ. 66:42ነገ 21:9፤ ኢሳ 65:3
ኢሳ. 66:5ኢሳ 5:18, 19፤ 29:13
ኢሳ. 66:5ኢሳ 65:13, 14፤ ኤር 17:13, 18
ኢሳ. 66:7ኢሳ 54:1
ኢሳ. 66:10መዝ 137:6
ኢሳ. 66:10ኢሳ 44:23
ኢሳ. 66:12ኢሳ 9:7
ኢሳ. 66:12ኢሳ 60:3፤ ሐጌ 2:7
ኢሳ. 66:13ኢሳ 51:3
ኢሳ. 66:13ኢሳ 44:28፤ 65:18, 19
ኢሳ. 66:14ኢሳ 59:18
ኢሳ. 66:152ተሰ 1:7, 8
ኢሳ. 66:15ዘዳ 4:24
ኢሳ. 66:15መዝ 50:3፤ ኤር 25:32, 33
ኢሳ. 66:17ኢሳ 1:29፤ 65:3
ኢሳ. 66:17ዘሌ 11:7, 8, 29፤ ኢሳ 65:4
ኢሳ. 66:19ዘፍ 10:4
ኢሳ. 66:19ዘፍ 10:6, 13
ኢሳ. 66:19ዘፍ 10:2፤ ሕዝ 27:12, 13
ኢሳ. 66:19ኢሳ 60:3፤ ሚል 1:11
ኢሳ. 66:20ዘዳ 30:1-3፤ ኢሳ 11:16፤ 43:6፤ 60:4, 9
ኢሳ. 66:22ኢሳ 65:17, 18፤ 2ጴጥ 3:13፤ ራእይ 21:1
ኢሳ. 66:22ኢሳ 65:23፤ ኤር 31:35, 36
ኢሳ. 66:23መዝ 86:9፤ ዘካ 14:16፤ ሚል 1:11
ኢሳ. 66:24ኢሳ 34:10
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 66:1-24

ኢሳይያስ

66 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

“ሰማይ ዙፋኔ ነው፤ ምድር ደግሞ የእግሬ ማሳረፊያ ናት።+

ታዲያ እናንተ ምን ዓይነት ቤት ልትሠሩልኝ ትችላላችሁ?+

ደግሞስ የማርፍበት ቦታ የት ነው?”+

 2 “እነዚህን ነገሮች ሁሉ የሠራው እጄ ነው፤

ሁሉም ወደ ሕልውና የመጡት በዚህ መንገድ ነው” ይላል ይሖዋ።+

“እኔ የማየው ትሑት የሆነውን፣

መንፈሱ የተሰበረውንና በቃሌ የሚንቀጠቀጠውን* ሰው ነው።+

 3 በሬን የሚያርድ፣ ሰውን እንደሚገድል ነው።+

በግን የሚሠዋ፣ የውሻን አንገት እንደሚሰብር ነው።+

ስጦታ የሚሰጥ ሰው፣ የአሳማ ደም እንደሚያቀርብ ነው!+

ነጭ ዕጣንን የመታሰቢያ መባ አድርጎ የሚያቀርብ፣+ በአስማታዊ ቃላት እንደሚባርክ* ሰው ነው።+

እነሱ የራሳቸውን መንገድ መርጠዋል፤

በአስጸያፊ ነገሮችም ደስ ይሰኛሉ።*

 4 ስለዚህ እነሱን የምቀጣበትን መንገድ እፈልጋለሁ፤+

የፈሩትንም ያንኑ ነገር አመጣባቸዋለሁ።

ምክንያቱም ስጣራ መልስ የሰጠ ማንም አልነበረም፤

ስናገር የሰማ አንድም ሰው አልነበረም።+

በዓይኔ ፊት ክፉ የሆነውን ነገር ማድረጋቸውን ቀጠሉ፤

እኔ የማልደሰትበትንም ነገር መረጡ።”+

 5 እናንተ በቃሉ የምትንቀጠቀጡ* ሰዎች ሆይ፣ የይሖዋን ቃል ስሙ፦

“በስሜ የተነሳ የሚጠሏችሁና የሚያገሏችሁ ወንድሞቻችሁ፣ ‘ይሖዋ የተከበረ ይሁን!’ ብለዋል።+

ሆኖም አምላክ ይገለጣል፤ ደስታንም ያጎናጽፋችኋል፤

እነሱም ለኀፍረት ይዳረጋሉ።”+

 6 ከከተማዋ ሁካታ፣ ከቤተ መቅደሱም ድምፅ ይሰማል!

ይህም ይሖዋ ለጠላቶቹ የሚገባቸውን ብድራት በሚከፍላቸው ጊዜ የሚሰማ ድምፅ ነው።

 7 እሷ ገና ምጥ ሳይጀምራት ወለደች።+

ምጥ ሳይዛት በፊት ወንድ ልጅ ተገላገለች።

 8 እንዲህ ያለ ነገር ማን ሰምቶ ያውቃል?

እንዲህ ያሉ ነገሮችስ ማን አይቶ ያውቃል?

አገር በአንድ ቀን ይወለዳል?

ወይስ ብሔር በአንድ ጊዜ ይወለዳል?

ሆኖም ጽዮን እንዳማጠች ወዲያው ወንዶች ልጆቿን ወልዳለች።

 9 “ማህፀኑን ከከፈትኩ በኋላ ልጁ እንዳይወለድ አደርጋለሁ?” ይላል ይሖዋ።

“ወይስ ምጡ እንዲፋፋም ካደረግኩ በኋላ ማህፀኑን እዘጋለሁ?” ይላል አምላክሽ።

10 እናንተ የምትወዷት ሁሉ፣+ ከኢየሩሳሌም ጋር ሐሴት አድርጉ፤ ከእሷም ጋር ደስ ይበላችሁ።+

ለእሷ የምታዝኑ ሁሉ ከእሷ ጋር እጅግ ደስ ይበላችሁ፤

11 የሚያጽናኑ ጡቶቿን ትጠባላችሁና፤ ሙሉ በሙሉም ትረካላችሁ፤

እስኪበቃችሁም ድረስ ትጠጣላችሁ፤ በክብሯም ብዛት ሐሴት ታደርጋላችሁ።

12 ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦

“እነሆ፣ ሰላምን እንደ ወንዝ፣+

የብሔራትንም ክብር እንደሚያጥለቀልቅ ጅረት አፈስላታለሁ።+

እናንተም ትጠባላችሁ፤ ጀርባዋም ላይ ታዝላችኋለች፣

ጭኗም ላይ ሆናችሁ ትዘላላችሁ።

13 እናት ልጇን እንደምታጽናና፣

እኔም እናንተን ሁልጊዜ አጽናናችኋለሁ፤+

በኢየሩሳሌምም ትጽናናላችሁ።+

14 እናንተ ይህን ታያላችሁ፤ ልባችሁም ሐሴት ያደርጋል፤

አጥንቶቻችሁ እንደ ሣር ይለመልማሉ።

የይሖዋም እጅ* በአገልጋዮቹ ዘንድ ትታወቃለች፤

ጠላቶቹን ግን ያወግዛቸዋል።”+

15 “ይሖዋ፣ ብድራቱን በታላቅ ቁጣ ለመመለስ፣

በእሳት ነበልባልም ለመገሠጽ+

እንደ እሳት ሆኖ ይመጣልና፤+

ሠረገሎቹም እንደ አውሎ ነፋስ ይመጣሉ።+

16 ይሖዋ በእሳት ፍርዱን ይፈጽማልና፤

አዎ፣ በሥጋ ለባሽ* ሁሉ ላይ በሰይፍ ፍርዱን ይፈጽማል፤

በይሖዋ እጅ የሚገደሉትም ብዙ ይሆናሉ።

17 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “መሃል ላይ ያለውን ተከትለው ወደ አትክልት ቦታዎቹ*+ ለመግባት ሲሉ ራሳቸውን የሚቀድሱና የሚያነጹ፣ የአሳማ ሥጋና አስጸያፊ ነገር እንዲሁም አይጥ የሚበሉ ሁሉ+ በአንድነት ይጠፋሉ። 18 እኔ ሥራቸውንና ሐሳባቸውን ስለማውቅ፣ ከሁሉም ብሔራትና ቋንቋዎች የተውጣጡ ሰዎችን ለመሰብሰብ እመጣለሁ፤ እነሱም መጥተው ክብሬን ያያሉ።”

19 “በመካከላቸው ምልክት አቆማለሁ፤ ከተረፉት መካከል አንዳንዶቹን ወደ ብሔራት ይኸውም ወደ ተርሴስ፣+ ወደ ፑል እና ወደ ሉድ+ እልካለሁ። በቱባልና በያዋን+ ወዳሉት ቀስተኞች እልካቸዋለሁ። ስለ እኔ ወዳልሰሙ ወይም ክብሬን ወዳላዩ፣ ርቀው በሚገኙ ደሴቶች ውስጥ ወደሚኖሩ ሕዝቦችም እልካቸዋለሁ፤ እነሱም በብሔራት መካከል ክብሬን ያውጃሉ።+ 20 የእስራኤል ልጆች በንጹሕ ዕቃ ስጦታ ይዘው ወደ ይሖዋ ቤት እንደሚያመጡ፣ ወንድሞቻችሁን ሁሉ ለይሖዋ ስጦታ እንዲሆኑ ከየብሔራቱ በፈረሶች፣ በሠረገሎች፣ ጥላ ባላቸው ጋሪዎች፣ በበቅሎዎችና በፈጣን ግመሎች ጭነው ወደተቀደሰው ተራራዬ ወደ ኢየሩሳሌም ያመጧቸዋል”+ ይላል ይሖዋ።

21 “በተጨማሪም አንዳንዶቹን ካህናት፣ ሌሎቹን ደግሞ ሌዋውያን እንዲሆኑ እወስዳለሁ” ይላል ይሖዋ።

22 “እኔ የምሠራቸው አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር+ በፊቴ ጸንተው እንደሚኖሩ ሁሉ የእናንተም ዘርና ስማችሁ እንዲሁ ጸንቶ ይኖራል”+ ይላል ይሖዋ።

23 “ከአንዱ ወር መባቻ እስከ ሌላው ወር መባቻ እንዲሁም ከአንዱ ሰንበት እስከ ሌላው ሰንበት፣

ሰው* ሁሉ በፊቴ ለመስገድ* ይመጣል”+ ይላል ይሖዋ።

24 “እነሱም ሄደው በእኔ ላይ ያመፁትን ሰዎች ሬሳ ያያሉ፤

በእነሱ ላይ ያሉት ትሎች አይሞቱምና፤

እሳታቸውም አይጠፋም፤+

ለሰዎችም* ሁሉ አስጸያፊ ነገር ይሆናሉ።”

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ