የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ዜና መዋዕል 36
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ዜና መዋዕል የመጽሐፉ ይዘት

      • ኢዮዓካዝ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-3)

      • ኢዮዓቄም በይሁዳ ላይ ነገሠ (4-8)

      • ዮአኪን በይሁዳ ላይ ነገሠ (9, 10)

      • ሴዴቅያስ በይሁዳ ላይ ነገሠ (11-14)

      • ኢየሩሳሌም ጠፋች (15-21)

      • ቂሮስ ቤተ መቅደሱ እንደገና እንዲገነባ አዋጅ አወጣ (22, 23)

2 ዜና መዋዕል 36:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 3:15፤ ኤር 22:11
  • +2ነገ 23:30, 31

2 ዜና መዋዕል 36:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    አንድ ታላንት 34.2 ኪሎ ግራም ነው። ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ14ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 18:14፤ 23:33

2 ዜና መዋዕል 36:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 23:29፤ ኤር 46:2
  • +2ነገ 23:34፤ ኤር 22:11, 12

2 ዜና መዋዕል 36:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 26:20, 21፤ 36:32
  • +2ነገ 23:36, 37

2 ዜና መዋዕል 36:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 24:1፤ 25:1፤ ኤር 25:1
  • +2ነገ 24:16፤ ዳን 1:1

2 ዜና መዋዕል 36:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 1:7፤ ኤር 27:16፤ ዳን 1:2፤ 5:2

2 ዜና መዋዕል 36:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 24:5, 6

2 ዜና መዋዕል 36:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 22:24፤ ማቴ 1:12
  • +2ነገ 24:8, 9

2 ዜና መዋዕል 36:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    በበልግ ወቅት ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 24:13፤ ኤር 27:17, 18
  • +2ነገ 24:10፤ ኤር 29:1, 2፤ ሕዝ 1:2
  • +2ነገ 24:17

2 ዜና መዋዕል 36:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 37:1
  • +2ነገ 24:18-20፤ ኤር 52:1-3

2 ዜና መዋዕል 36:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 21:1, 2፤ 34:2፤ 38:14, 24

2 ዜና መዋዕል 36:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “አንገቱን አደነደነ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 24:20፤ ሕዝ 17:12-15

2 ዜና መዋዕል 36:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 16:11፤ ሕዝ 8:10, 11

2 ዜና መዋዕል 36:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 74:1
  • +2ዜና 30:1, 10
  • +ኤር 5:12
  • +ኤር 20:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንቁ!፣

    7/8/2003፣ ገጽ 28-29

2 ዜና መዋዕል 36:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 24:2
  • +ሕዝ 9:7
  • +ዘሌ 26:31፤ ዘዳ 28:25፤ መዝ 79:2
  • +ሰቆ 2:21
  • +ዘዳ 28:49-51

2 ዜና መዋዕል 36:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 20:16, 17፤ ኢሳ 39:6፤ ኤር 27:19-22፤ 52:17

2 ዜና መዋዕል 36:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 74:4-7
  • +ኤር 52:14
  • +1ነገ 9:7፤ 2ነገ 25:9, 10፤ መዝ 79:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ”፣ ገጽ 68-69፣ 156

2 ዜና መዋዕል 36:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ንጉሣዊ አገዛዝ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 25:21፤ መዝ 137:1
  • +ዕዝራ 1:1-3
  • +ኤር 27:6, 7

2 ዜና መዋዕል 36:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 25:9
  • +ዘሌ 26:34
  • +ኤር 25:12፤ ዘካ 1:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2006፣ ገጽ 32

2 ዜና መዋዕል 36:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 29:14፤ 32:42፤ 33:10, 11
  • +ኢሳ 44:28፤ 45:1
  • +ዕዝራ 1:1-4

2 ዜና መዋዕል 36:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 5:18
  • +ኢሳ 44:28
  • +ዕዝራ 7:12, 13

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ዜና 36:11ዜና 3:15፤ ኤር 22:11
2 ዜና 36:12ነገ 23:30, 31
2 ዜና 36:32ነገ 18:14፤ 23:33
2 ዜና 36:42ነገ 23:29፤ ኤር 46:2
2 ዜና 36:42ነገ 23:34፤ ኤር 22:11, 12
2 ዜና 36:5ኤር 26:20, 21፤ 36:32
2 ዜና 36:52ነገ 23:36, 37
2 ዜና 36:62ነገ 24:1፤ 25:1፤ ኤር 25:1
2 ዜና 36:62ነገ 24:16፤ ዳን 1:1
2 ዜና 36:7ዕዝራ 1:7፤ ኤር 27:16፤ ዳን 1:2፤ 5:2
2 ዜና 36:82ነገ 24:5, 6
2 ዜና 36:9ኤር 22:24፤ ማቴ 1:12
2 ዜና 36:92ነገ 24:8, 9
2 ዜና 36:102ነገ 24:13፤ ኤር 27:17, 18
2 ዜና 36:102ነገ 24:10፤ ኤር 29:1, 2፤ ሕዝ 1:2
2 ዜና 36:102ነገ 24:17
2 ዜና 36:11ኤር 37:1
2 ዜና 36:112ነገ 24:18-20፤ ኤር 52:1-3
2 ዜና 36:12ኤር 21:1, 2፤ 34:2፤ 38:14, 24
2 ዜና 36:132ነገ 24:20፤ ሕዝ 17:12-15
2 ዜና 36:142ነገ 16:11፤ ሕዝ 8:10, 11
2 ዜና 36:16መዝ 74:1
2 ዜና 36:162ዜና 30:1, 10
2 ዜና 36:16ኤር 5:12
2 ዜና 36:16ኤር 20:7
2 ዜና 36:172ነገ 24:2
2 ዜና 36:17ሕዝ 9:7
2 ዜና 36:17ዘሌ 26:31፤ ዘዳ 28:25፤ መዝ 79:2
2 ዜና 36:17ሰቆ 2:21
2 ዜና 36:17ዘዳ 28:49-51
2 ዜና 36:182ነገ 20:16, 17፤ ኢሳ 39:6፤ ኤር 27:19-22፤ 52:17
2 ዜና 36:19መዝ 74:4-7
2 ዜና 36:19ኤር 52:14
2 ዜና 36:191ነገ 9:7፤ 2ነገ 25:9, 10፤ መዝ 79:1
2 ዜና 36:202ነገ 25:21፤ መዝ 137:1
2 ዜና 36:20ዕዝራ 1:1-3
2 ዜና 36:20ኤር 27:6, 7
2 ዜና 36:21ኤር 25:9
2 ዜና 36:21ዘሌ 26:34
2 ዜና 36:21ኤር 25:12፤ ዘካ 1:12
2 ዜና 36:22ኤር 29:14፤ 32:42፤ 33:10, 11
2 ዜና 36:22ኢሳ 44:28፤ 45:1
2 ዜና 36:22ዕዝራ 1:1-4
2 ዜና 36:23ዳን 5:18
2 ዜና 36:23ኢሳ 44:28
2 ዜና 36:23ዕዝራ 7:12, 13
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ዜና መዋዕል 36:1-23

ሁለተኛ ዜና መዋዕል

36 ከዚያም የምድሪቱ ሕዝብ የኢዮስያስን ልጅ ኢዮዓካዝን+ በአባቱ ምትክ በኢየሩሳሌም አነገሡት።+ 2 ኢዮዓካዝ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው 23 ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌምም ሆኖ ለሦስት ወር ገዛ። 3 ይሁን እንጂ የግብፅ ንጉሥ በኢየሩሳሌም ካለው ዙፋኑ አወረደው፤ በምድሪቱም ላይ 100 የብር ታላንትና* አንድ የወርቅ ታላንት ቅጣት ጣለ።+ 4 በተጨማሪም የግብፁ ንጉሥ ኒካዑ+ የኢዮዓካዝን ወንድም ኤልያቄምን በይሁዳና በኢየሩሳሌም ላይ አነገሠው፤ ስሙንም ቀይሮ ኢዮዓቄም አለው፤ ወንድሙን ኢዮዓካዝን ግን ወደ ግብፅ ወሰደው።+

5 ኢዮዓቄም+ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው 25 ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌምም ሆኖ ለ11 ዓመት ገዛ። እሱም በአምላኩ በይሖዋ ፊት መጥፎ የሆነውን ነገር አደረገ።+ 6 የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነጾር+ ከመዳብ በተሠሩ ሁለት የእግር ብረቶች አስሮ ወደ ባቢሎን ለመውሰድ በእሱ ላይ ዘመተ።+ 7 ናቡከደነጾርም በይሖዋ ቤት ያሉ የተወሰኑ ዕቃዎችን ወደ ባቢሎን ወስዶ በባቢሎን በሚገኘው ቤተ መንግሥቱ አስቀመጣቸው።+ 8 የቀረው የኢዮአቄም ታሪክ፣ የፈጸማቸው አስጸያፊ ነገሮችና በእሱ ላይ የተገኘበት መጥፎ ነገር በእስራኤልና በይሁዳ ነገሥታት መጽሐፍ ተጽፈዋል፤ በእሱም ምትክ ልጁ ዮአኪን ነገሠ።+

9 ዮአኪን+ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው 18 ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌምም ሆኖ ለሦስት ወር ከአሥር ቀን ገዛ፤ እሱም በይሖዋ ፊት መጥፎ የሆነውን ነገር አደረገ።+ 10 በዓመቱ መጀመሪያ* ላይ ንጉሥ ናቡከደነጾር አገልጋዮቹን ልኮ በይሖዋ ቤት ካሉት ውድ ዕቃዎች+ ጋር ወደ ባቢሎን አመጣው።+ የአባቱን ወንድም ሴዴቅያስንም በይሁዳና በኢየሩሳሌም ላይ አነገሠው።+

11 ሴዴቅያስ+ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው 21 ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌምም ሆኖ ለ11 ዓመት ገዛ።+ 12 በአምላኩ በይሖዋ ፊት መጥፎ የሆነውን ነገር አደረገ። በይሖዋ ትእዛዝ በተናገረው በነቢዩ ኤርምያስ ፊት ራሱን ዝቅ አላደረገም።+ 13 ደግሞም በአምላክ ስም ባስማለው በንጉሥ ናቡከደነጾር ላይ ዓመፀ፤+ ግትር ሆነ፤* ልቡንም አጠነከረ፤ ወደ እስራኤል አምላክ ወደ ይሖዋ ለመመለስ አሻፈረኝ አለ። 14 ዋነኞቹ ካህናት ሁሉና ሕዝቡ፣ ብሔራት የሚፈጽሟቸውን አስጸያፊ ነገሮች በማድረግ እጅግ ከፍተኛ ክህደት ፈጸሙ፤ ይሖዋ በኢየሩሳሌም የቀደሰውንም ቤት አረከሱ።+

15 የአባቶቻቸው አምላክ ይሖዋ ለሕዝቡና ለማደሪያው ስፍራ ስለራራ መልእክተኞቹን እየላከ በተደጋጋሚ ያስጠነቅቃቸው ነበር። 16 እነሱ ግን የይሖዋ ቁጣ በሕዝቡ ላይ እስኪነድና+ ፈውስ እስከማይገኝላቸው ድረስ በእውነተኛው አምላክ መልእክተኞች ላይ ያላግጡ፣+ ቃሉን ይንቁና+ በነቢያቱ ላይ ያፌዙ+ ነበር።

17 ስለዚህ የከለዳውያንን+ ንጉሥ አመጣባቸው፤ እሱም ወጣቶቻቸውን በቤተ መቅደሳቸው+ ውስጥ በሰይፍ ገደለ፤+ ለወጣቱም ሆነ ለድንግሊቱ፣ ለሽማግሌውም ሆነ ለአቅመ ደካማው አልራራም።+ አምላክ ሁሉንም በእጁ አሳልፎ ሰጠው።+ 18 በእውነተኛው አምላክ ቤት የነበሩትን ትላልቅም ሆኑ ትናንሽ ዕቃዎች በሙሉ፣ የይሖዋን ቤት ውድ ሀብት እንዲሁም የንጉሡንና የመኳንንቱን ውድ ሀብት ሁሉ ወደ ባቢሎን አጋዘ።+ 19 የእውነተኛውን አምላክ ቤት አቃጠለ፤+ የኢየሩሳሌምን ቅጥር አፈረሰ፤+ የማይደፈሩ ማማዎቿን ሁሉ በእሳት አቃጠለ፤ እንዲሁም ውድ የሆኑትን ዕቃዎች በሙሉ አወደመ።+ 20 ከሰይፍ የተረፉትንም ሁሉ ማርኮ ወደ ባቢሎን ወሰዳቸው፤+ እነሱም የፋርስ መንግሥት* መግዛት እስከጀመረበት ጊዜ ድረስ+ የእሱና የወንዶች ልጆቹ አገልጋዮች ሆኑ፤+ 21 ይህም የሆነው ይሖዋ በኤርምያስ በኩል የተናገረው ቃል ይፈጸም ዘንድ፣+ ምድሪቱ የሰንበት ዕዳዋን እስክትከፍል ድረስ ነው።+ ፈራርሳ በቆየችባቸው ጊዜያት ሁሉ፣ 70 ዓመት እስኪፈጸም ድረስ ሰንበትን አከበረች።+

22 በኤርምያስ በኩል የተነገረው የይሖዋ ቃል ይፈጸም ዘንድ+ የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ+ በነገሠ በመጀመሪያው ዓመት የሚከተለውን አዋጅ በመላ ግዛቱ እንዲያውጅ ይሖዋ የፋርሱን ንጉሥ የቂሮስን መንፈስ አነሳሳ፤ እሱም ይህ በጽሑፍ እንዲሰፍር አደረገ፦+ 23 “የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ እንዲህ ይላል፦ ‘የሰማይ አምላክ ይሖዋ የምድርን መንግሥታት ሁሉ ሰጥቶኛል፤+ በይሁዳ በምትገኘው በኢየሩሳሌምም ቤት እንድሠራለት አዞኛል።+ ከእሱ ሕዝብ መካከል የሆነ አብሯችሁ የሚኖር ማንኛውም ሰው አምላኩ ይሖዋ ከእሱ ጋር ይሁን፤ እሱም ወደዚያ ይውጣ።’”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ