የርዕስ ማውጫ
የይሖዋ ምሥክሮች
እነማን ናቸው?
ትምህርት 1-4
የይሖዋ ምሥክሮች በ240 አገሮች ውስጥ የሚገኙ ሲሆን ከሁሉም ዘሮች የተውጣጡና የተለያየ ባሕል ያላቸው ሰዎች ናቸው። እነዚህን የተለያዩ ሰዎች አንድነት እንዲኖራቸው ያደረገው ምንድን ነው? የይሖዋ ምሥክሮች ምን ዓይነት ሰዎች ናቸው?
እንቅስቃሴዎቻችን
ትምህርት 5-14
በስፋት የምንታወቀው በስብከቱ ሥራችን ነው። በተጨማሪም መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥናትና ፈጣሪያችንን ለማምለክ በስብሰባ አዳራሾቻችን ውስጥ እንሰበሰባለን። የምናደርጋቸው ስብሰባዎች ምን ይመስላሉ? በስብሰባዎቻችን ላይ መገኘት የሚችሉትስ እነማን ናቸው?
ድርጅታችን
ትምህርት 15-28
ድርጅታችን አምላክን በፈቃደኝነት የሚያገለግሉ ሰዎች የሚገኙበት አትራፊ ያልሆነ ዓለም አቀፍ ሃይማኖታዊ ድርጅት ነው። አወቃቀሩ ምን ይመስላል? የሚመራው በማን ነው? እንዲሁም የገንዘብ ድጋፍ የሚያገኘው ከየት ነው? ይህ ድርጅት በዛሬው ጊዜ በእርግጥ የይሖዋን ፈቃድ እያደረገ ነው?