የርዕሰ ጉዳይ ማውጫ
ማሳሰቢያ፦ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት አብዛኞቹ ማመሳከሪያዎች የተቀመጡት በቅድሚያ የምዕራፉን ቁጥር ከዚያም የአንቀጹን ቁጥር በሚያመለክት መንገድ ነው። ለምሳሌ ያህል፣ የመጀመሪያው ማመሳከሪያ “ልዩ አቅኚዎች፦ 10:11, 14, 17-18” የሚል ነው። ይህ ማለት ስለ ልዩ አቅኚዎች የሚናገረው ሐሳብ የሚገኘው በምዕራፍ 10፣ አንቀጽ 11, 14, 17-18 ላይ ነው ማለት ነው።
ልጆች
መንፈሳዊ እድገት፦ 8:13-15፤ 10:26፤ ገጽ 179-181
ኃላፊነት ለመሸከም የሚጣጣሩ ወጣት ወንድሞች፦ 6:14
ኃጢአት፦ 14:37
የትምህርት ቤት እንቅስቃሴዎች፦ 13:22-24
የአቅም ገደብ ላለባቸው ወላጆች ወይም አያቶች ድጋፍ ማድረግ፦ 12:14
መሾም፦ 8:3
መዋጮዎች፦ 3:13፤ 11:6-7, 15፤ 12:2-11
መዝናኛና ጊዜ ማሳለፊያ፦ 13:15-21
መገዛት
(የራስነት ሥልጣን የሚለውን ተመልከት)
ማስታወቂያዎች
መዋጮዎች፦ 12:6
ራስን ማግለል፦ 14:33
ከውገዳ መመለስ፦ 14:36
ወቀሳ፦ 14:24
ውገዳ፦ 14:29
ማኅበራት፦ 4:12
ምሥራቹን መስበክ
ልጆች፦ 8:13-15
መደበኛ ባልሆነ መንገድ፦ 9:26-29
በአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ ሥር፦ 5:28
በእገዳ ሥር፦ 17:13-18
በግለሰብ ደረጃ ድጋፍ ማድረግ፦ 5:28-29, 33፤ 7:21፤ 9:7, 15, 19
ተመላልሶ መጠየቆች፦ 9:14-15
አለባበስና አጋጌጥ፦ 13:12
አምላክ የሰጠን ተልእኮ፦ 8:2
ከቤት ወደ ቤት፦ 9:3-9
ክልል፦ 9:30-34
የሕዝብ፦ 9:11-12
የመስክ ስምሪት ስብሰባዎች፦ 7:20-21
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችን መደበኛ ባልሆነ መንገድ እንዲመሠክሩ ማሠልጠን፦ 8:5
የቡድን ምሥክርነት፦ 9:45-46
የተለያዩ ቋንቋዎች የሚነገሩባቸው አካባቢዎች፦ 9:35-37
ግንባር ቀደም መሆን፦ 5:3, 17, 29-33፤ 6:4
ጽሑፎች፦ 9:22-23
jw.orgን መጠቀም፦ 9:24-25
ምሳሌ የሚሆኑ
ፍቺው፦ 6:9
ሠርግ፦ 11:10-11
ረዳት አቅኚዎች፦ 10:11-12
ሪፖርት ማድረግ
ወደ ሌላ አካባቢ በምንጓዝበት ጊዜ፦ 8:30
የወረዳ የበላይ ተመልካቾች፦ 5:46, 50፤ 9:44
ራስን መወሰንና ጥምቀት
(ጥምቀት የሚለውን ተመልከት)
ራስን ማግለል፦ 14:30-33
ሰባኪዎች ይበልጥ ወደሚያስፈልጉበት ቦታ ተዛውሮ ማገልገል፦ 10:6-9
ሰብዓዊ ሥራ፦ 13:25-26
ስብሰባዎች
ልጆች ሲኖሩ፦ 11:13
ሽማግሌዎች፦ 5:37
በእገዳ ወቅት፦ 17:15-17
በዚያ ንግድን ማስተዋወቅ፦ 13:27
አስተናጋጆች፦ 11:14
እህቶች በሚመሩበት ጊዜ፦ 7:23
እስራኤላውያን፦ 11:1
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን፦ 7:14-19
ዓላማ፦ 7:1-2
የሕዝብ ንግግር፦ 7:5-10
የመጠበቂያ ግንብ ጥናት፦ 7:11-13
የክልል ስብሰባዎች፦ 7:25-26
የወረዳ ስብሰባዎች፦ 7:24
የወረዳ የበላይ ተመልካቹ በሚጎበኝበት ወቅት፦ 5:43, 47
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ 7:17
ሽማግሌዎች
ሊኖረን የሚገባው አመለካከት፦ 3:14፤ 5:38-39
መጣጣር፦ 5:22
ስብሰባዎች፦ 5:37
በቲኦክራሲያዊ መንገድ የተሾሙ፦ 4:8
በዕድሜ የገፉ ወይም የታመሙ፦ 5:23-24
ቡድኖችና ቅድመ ቡድኖች፦ 9:42-44
ብቃቶች፦ 5:4-20
እርስ በርስ ተባብሮ መሥራት፦ 5:21
የጉባኤውን ንጽሕና መጠበቅ፦ 14:19-40
ቀብር፦ 11:10-11
ቅርንጫፍ ቢሮ
በምንጎበኝበት ወቅት ሊኖረን የሚገባው አለባበስና አጋጌጥ፦ 13:13
ኃላፊነት፦ 4:13
የሚላኩ መዋጮዎች፦ 12:2-4
ግንኙነት ማድረግ በማይቻልበት ጊዜ፦ 17:15-17
በሥርዓት በማይሄዱት ላይ ምልክት ማድረግ፦ 14:9-12
“ታማኝና ልባም ባሪያ”
ለይቶ ማወቅ፦ 3:4-6
መገዛት፦ 15:7
እምነት እንዳለን ማሳየት፦ 3:12-15
ትላልቅ ስብሰባዎች
(የወረዳ ስብሰባ የሚለውን ተመልከት)
ኃጢአት
(በተጨማሪም ራስን ማግለል፤ በሥርዓት በማይሄዱት ላይ ምልክት ማድረግ፤ ከውገዳ መመለስ፤ ውገዳ፤ የግል አለመግባባቶች የሚለውን ተመልከት)
ልጆች፦ 14:37
በሌላ ክርስቲያን ላይ የሚፈጸም፦ 14:5-6, 13-20
ከባድ፦ 14:21-33
የፍርድ ውሳኔን የሚመለከት ማስታወቂያ፦ 14:24, 29, 33, 39-40
ያልተጠመቁ አስፋፊዎች፦ 14:38-40
ንጽሕና
መንፈሳዊ፣ ሥነ ምግባራዊ፦ 13:6-7
አካላዊ፦ 13:8-12
የስብሰባ አዳራሽ፦ 11:7-8
አለባበስና አጋጌጥ
ለኃላፊነት የሚበቁ ሰዎች፦ 6:9
በምንዝናናበት ጊዜ፦ 13:14
ቤቴልን ስንጎበኝ፦ 13:13
አገልግሎት፦ 13:12
የጉባኤ አገልጋዮች፦ 6:5
አስተናጋጆች፦ 11:14
አስፋፊዎች
(የጉባኤ አስፋፊዎች፤ ያልተጠመቁ አስፋፊዎች የሚለውን ተመልከት)
አቅኚዎች፦ 10:11-14
አንድነት
በክርስቶስ ራስነት ሥር፦ 2:9-11፤ 4:10-11
ዓለም አቀፋዊ፦ 16:6-11
ጠብቆ መኖር፦ 17:20
ኢየሱስ ክርስቶስ
ለይሖዋ መገዛት፦ 15:5
ሊቀ ካህናት፦ 2:4
የሚቤዥ፦ 2:3
እህቶች
ብቃቱን የሚያሟሉ ወንድሞች በማይኖሩበት ጊዜ፦ 6:9፤ 7:23
ቲኦክራሲያዊ ትምህርት ቤቶች፦ 10:17-18
የግንባታ አገልግሎት፦ 10:21
ከውገዳ መመለስ፦ 14:34-36
ክልል
መዝገብ፦ 9:31
የቡድን እና የግል፦ 9:31-34
የተለያየ ቋንቋ ተናጋሪዎች ያሉበት፦ 9:36-37
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ፦ 7:14-18
ኮሚቴ (ዎች)
የሆስፒታል አገናኝ፦ 5:40
የስብሰባ አዳራሽ፦ 11:8
የአገር፦ 5:53
የጉባኤ የአገልግሎት፦ 5:35
ውገዳ፦ 14:25-29
የሆስፒታል አገናኝ ኮሚቴዎችና የሕሙማን ጠያቂ ቡድኖች፦ 5:40
የሕዝብ ንግግር፦ 7:5-10
የመስክ አገልግሎት ቡድኖች
አስፋፊዎችን መደልደል፦ 5:35
የመስክ ስምሪት ስብሰባዎች፦ 7:20-21
የስብሰባ አዳራሹን ማጽዳት፦ 11:7
የበላይ ተመልካቾች፦ 5:29-34
የጉባኤ አገልጋዮች ሚና፦ 6:12
የመታሰቢያው በዓል፦ 7:28-30
የመጠበቂያ ግንብ ጥናት፦ 7:11-13
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
ሪፖርት ማድረግ፦ 8:26
አስፈላጊነት፦ 9:16-17
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች መደበኛ ባልሆነ መንገድ እንዲመሠክሩ ማበረታታት፦ 8:5
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችን ወደ ድርጅቱ መምራት፦ 9:20-21
የራስነት ሥልጣን
ቤተሰብ፦ 15:9-10
የበላይ ባለሥልጣናት፦ 15:11
የይሖዋ ድርጅት፦ 1:9-10፤ 2:5, 9-10፤ 15:1-2
የስብሰባ አዳራሽ
ለየት ላሉ ፕሮግራሞች መጠቀም፦ 11:10-11
ቤተ መጻሕፍት፦ 7:19
ውሰና፦ 11:4
የተለያዩ ጉባኤዎች፦ 11:8-9
ጽዳትና ጥገና፦ 11:7-8
የሽማግሌዎች አካል አስተባባሪ
አጠቃላይ ኃላፊነት፦ 5:26
የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ፦ 7:18
የወረዳ የበላይ ተመልካች ጉብኝት፦ 5:42-44
የጉባኤው ሒሳብ ምርመራ፦ 12:7
የበላይ ተመልካቾች
(ሽማግሌዎች የሚለውን ተመልከት)
የበላይ አካል
ለይቶ ማወቅ፦ 3:1-6
መታዘዝ ያለብን ምክንያት፦ 3:9-11፤ 4:9-11
እምነት እንዳለን ማሳየት፦ 3:12-15
የቤቴል አገልግሎት፦ 10:19-20
የተለያዩ ቋንቋዎች የሚነገሩባቸው አካባቢዎች፦ 9:35-44
ቡድኖች እና ቅድመ ቡድኖች፦ 9:42-44
የቤቱ ባለቤት ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ሲሆን፦ 9:38-41
የቋንቋ ሥልጠና፦ 10:10
የትላልቅ ስብሰባ አዳራሾች፦ 11:18-21
የትምህርት ቤት እንቅስቃሴዎች፦ 13:22-24
የአገልግሎት ኮሚቴ
(የጉባኤ የአገልግሎት ኮሚቴ የሚለውን ተመልከት)
የአገልግሎት የበላይ ተመልካች፦ 5:28, 32፤ 9:31, 37, 45
የክልል ስብሰባዎች፦ 7:25-27
የወረዳ ስብሰባ
ማደራጀት፦ 5:49
ስብሰባ የሚደረግባቸው ቦታዎች፦ 11:18
ወጪዎች፦ 12:8-11
የወረዳ የበላይ ተመልካች
በእንግድነት መቀበል፦ 5:50
አዳዲስ ጉባኤዎች እንዲቋቋሙ የድጋፍ ሐሳብ ማቅረብ፦ 7:22
አገልግሎትን ማስፋት ስለሚቻልበት መንገድ ማነጋገር፦ 10:6, 10, 16, 20
ቡድኖች፦ 9:44
ጉብኝት፦ 5:41-48
የዋናው መሥሪያ ቤት ተወካዮች፦ 5:55-56
የገንዘብ ድጋፍ
ወረዳ፦ 12:8-11
የጉባኤ አስፋፊዎች
(በተጨማሪም ያልተጠመቁ አስፋፊዎች የሚለውን ተመልከት)
ልጆች፦ 8:13-14
መዛወር፦ 8:30
በግለሰብ ደረጃ ድጋፍ ማድረግ፦ 5:28-29, 33፤ 7:21፤ 9:7, 15, 19
ብቃቶች፦ 8:8
አዲስ፦ 8:5-6
የአቅም ገደብ ያለባቸው፦ 8:29
የጉባኤ አገልጋዮች
መጣጣር፦ 6:14
ብቃቶች፦ 6:3-6
የጉባኤ የአስፋፊ መዝገብ፦ 5:44፤ 8:10, 30
የጉባኤ የአገልግሎት ኮሚቴ፦ 5:35
የጌታ ራት፦ 7:28-30
የግል አለመግባባቶች
ቀለል ያሉ አለመግባባቶችን መፍታት፦ 14:5-6
ከበድ ያሉ አለመግባባቶችን መፍታት፦ 14:13-20
የግንባታ አገልግሎት፦ 10:21-23
በውጭ አገር የሚያገለግል የግንባታ አገልጋይ፦ 10:23
የአካባቢ ንድፍና ግንባታ ፈቃደኛ ሠራተኛ፦ 10:23
የግንባታ ቡድን፦ 10:23
የግንባታ አገልጋይ፦ 10:23
የግንባታ ፈቃደኛ ሠራተኛ፦ 10:23
ያልተጠመቁ አስፋፊዎች
ልጆች፦ 8:13-15
ብቃቶች፦ 8:6-12
ኃጢአት፦ 14:38-40
የስብሰባ አዳራሻቸው በሚገነባበት ወይም በሚታደስበት ወቅት፦ 11:17
ይሖዋ አምላክ
ሉዓላዊ ገዢ፦ 15:1-4
ወደ እሱ መቅረብ፦ 17:1-3
ድሆች፦ 12:12-15
ድርጅት
ሰማያዊ ክፍል፦ 1:8-13
ጉባኤ
(በተጨማሪም ስብሰባዎች፤ የስብሰባ አዳራሽ የሚለውን ተመልከት)
በቲኦክራሲያዊ መንገድ የተደራጀ፦ 1:3፤ 4:4-11
አንድነት፦ 13:28-30
አዲስ እና ትናንሽ፦ 7:22-23
ግብ
ሊደረስበት የሚችል፦ 8:37
ሰባኪዎች ይበልጥ ወደሚያስፈልጉበት ቦታ ተዛውሮ ማገልገል፦ 10:6-9
ቲኦክራሲያዊ ትምህርት ቤቶች፦ 10:17-18
አስፋፊዎች፦ 10:4-5
አዲስ ቋንቋ መማር፦ 10:10
የመስክ ሚስዮናውያን፦ 10:15
የቤቴል አገልግሎት፦ 10:19-20
የአቅኚነት አገልግሎት፦ 10:11-14
የወረዳ ሥራ፦ 10:16
የግንባታ አገልግሎት፦ 10:21-23
ጥቅም፦ 10:24-26
ጥምቀት
ልጆች፦ ገጽ 179-181
መሾም፦ 8:3
በወረዳ ስብሰባዎች ላይ፣ በክልል ስብሰባዎች ላይ፦ 7:24, 26
የቃሉ ፍቺ፦ 8:16-18
የክለሳ ጥያቄዎች፦ ገጽ 185-207
ያልተጠመቁ አስፋፊዎች፦ ገጽ 182-184
ጽሑፍ
በአገልግሎት ላይ መጠቀም፦ 9:22-23
አቅርቦት፦ 12:16
ወጪው የሚሸፈንበት መንገድ፦ 12:2-4
የተለያዩ ቋንቋዎች የሚነገሩባቸው አካባቢዎች፦ 9:36, 38
አስቸጋሪ ሁኔታዎች፣ ፈተናዎች፦ 13:4-5፤ 17:4-19
JW.ORG፦ 9:24-25