ሚያዝያ 21 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ሚያዝያ 21 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 46 እና ጸሎት
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
jl ትምህርት 26-28 (30 ደቂቃ)
ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘፀአት 15-18 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ዘፀአት 15:20 እስከ 16:5 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ ክርስቲያኖች ሰንበትን ማክበር የማይጠበቅባቸው ለምንድን ነው?—rs ገጽ 344 እስከ 345 አን. 4 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ ፅንስ ማስወረድ—ሕይወት ከአምላክ የተገኘ ውድ ስጦታ ነው—w11 11/1 ገጽ 6 (5 ደቂቃ)
የአገልግሎት ስብሰባ፦
10 ደቂቃ፦ “ሕዝቡን ሰብስብ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።
10 ደቂቃ፦ “በአሕዛብ መካከል መልካም ምግባር ይዛችሁ ኑሩ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።
10 ደቂቃ፦ ፍላጎት ያሳዩ ሰዎች የሰውን ፍርሃት እንዲያሸንፉ እርዱ። በታኅሣሥ 2006 የመንግሥት አገልግሎታችን ከገጽ 3 አንቀጽ 4 እስከ ገጽ 4 አንቀጽ 8 ባሉት ሐሳቦች ላይ ተመሥርቶ በአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ የሚቀርብ ንግግር።
መዝሙር 43 እና ጸሎት