የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 ጥቅምት ገጽ 1
  • የመግቢያ ናሙናዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የመግቢያ ናሙናዎች
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ንቁ!
  • እውነትን አስተምሩ
  • የሞቱ ሰዎች እንደገና በሕይወት መኖር ይችላሉ? (T-35)
  • የራስህን መግቢያ አዘጋጅ
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • የመግቢያ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • የመግቢያ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 ጥቅምት ገጽ 1
በቱቫሉ ደሴት አንድ ወንድም ዳግመኛ በሕይወት መኖር የተባለውን ትራክት ሲያበረክት

በቱቫሉ ደሴት አንድ ወንድም እንደገና በሕይወት መኖር የተባለውን ትራክት ሲያበረክት

የመግቢያ ናሙናዎች

ንቁ!

ንቁ! ቁጥር 5 2017 | አደጋ ሲደርስ ሕይወት ሊያተርፉ የሚችሉ እርምጃዎች

ጥያቄ፦ ለአደጋ አስቀድሞ መዘጋጀት አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?

ጥቅስ፦ ምሳሌ 27:12

አበርክት፦ ይህ መጽሔት አደጋ ከመከሰቱ በፊት፣ በአደጋው ወቅትና ከአደጋው በኋላ ምን እርምጃዎችን መውሰድ እንዳለብን ይገልጻል።

እውነትን አስተምሩ

ተገልጦ የተቀመጠ መጽሐፍ ቅዱስ

ጥያቄ፦ አምላክን እንደምንወደው ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?

ጥቅስ፦ 1ዮሐ 5:3

እውነት፦ አምላክን እንደምንወደው ማሳየት የምንችለው ትእዛዛቱን በመጠበቅ ነው።

የሞቱ ሰዎች እንደገና በሕይወት መኖር ይችላሉ? (T-35)

የሞቱ ሰዎች እንደገና በሕይወት መኖር ይችላሉ?

ጥያቄ፦ በርካታ ሰዎች የሞተባቸውን ሰው ለማሰብ ሲሉ የሟቹን ሙት ዓመት ያከብራሉ። በሞት የተለዩንን የምንወዳቸውን ሰዎች ዳግመኛ የምናገኛቸው ይመስልሃል?

ጥቅስ፦ ሥራ 24:15

አበርክት፦ ይህ ትራክት፣ የትንሣኤ ተስፋ ለአንተ ምን ጥቅም እንደሚያስገኝልህ ይገልጻል። [የሚቻል ከሆነ የሞቱ ሰዎች ሊነሱ ይችላሉ? የሚለውን ቪዲዮ አሳይ።]

የራስህን መግቢያ አዘጋጅ

ከላይ የተጠቀሱትን ምሳሌዎች እንደ ናሙና አድርገህ በመጠቀም በመስክ አገልግሎት ላይ የምትጠቀምበት የራስህን መግቢያ አዘጋጅ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ