ኅዳር 1 የሰው ልጅ ሥቃይ የሚያከትምበት ጊዜ ይኖር ይሆን? አምላክ የሰው ልጆች እንዲሠቃዩ የፈቀደው ለምንድን ነው? ከአንጀት የሚራራው አባታችን ይሖዋ ከአንጀት የምትራሩ ሁኑ የሩዋንዳ ወንድሞቻችን ድፍረት የታከለበት እምነት በቦስኒያ የሚኖሩትን የእምነት ቤተሰቦቻችን መርዳት ቲኦክራሲያዊ ቤተ መጻሕፍት ማደራጀት የሚቻለው እንዴት ነው? የአስተዳደር አካል ጭማሪ ክፉዎች የሚበለጽጉት ለምንድን ነው?