የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ሳሙኤል 22:31
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 31 የእውነተኛው አምላክ መንገድ ፍጹም ነው፤+

      የይሖዋ ቃል የነጠረ ነው።+

      እሱ መጠጊያ ለሚያደርጉት ሁሉ ጋሻቸው ነው።+

  • 2 ዜና መዋዕል 32:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 7 “ደፋርና ብርቱዎች ሁኑ። ከአሦር ንጉሥና ከእሱ ጋር ካለው ብዙ ሠራዊት የተነሳ አትፍሩ ወይም አትሸበሩ፤+ ከእሱ ጋር ካሉት ይልቅ ከእኛ ጋር ያሉት ይበልጣሉ።+

  • መዝሙር 18:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 ይሖዋ ቋጥኜ፣ ምሽጌና ታዳጊዬ ነው።+

      አምላኬ የምሸሸግበት ዓለቴ ነው፤+

      ጋሻዬ፣ የመዳኔ ቀንድና* አስተማማኝ መጠጊያዬ ነው።+

  • መዝሙር 27:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ሠራዊት በዙሪያዬ ቢሰፍርም፣

      ልቤ በፍርሃት አይዋጥም።+

      ጦርነት ቢከፈትብኝም እንኳ

      በልበ ሙሉነት እመላለሳለሁ።

  • መዝሙር 46:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ከእኛ ጋር ነው፤+

      የያዕቆብ አምላክ አስተማማኝ መጠጊያችን ነው። (ሴላ)

  • መዝሙር 55:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 በእኔ ላይ ጦርነት ከከፈቱ ሰዎች ይታደገኛል፤* ሰላም እንዳገኝም ያደርጋል፤

      እጅግ ብዙ ሰዎች በእኔ ላይ ተነስተዋልና።+

  • መዝሙር 118:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ከበቡኝ፤ አዎ፣ ዙሪያዬን ከበቡኝ፤

      እኔ ግን በይሖዋ ስም

      መከትኳቸው።

  • ሮም 8:31
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 31 እንግዲህ ስለ እነዚህ ነገሮች ምን እንበል? አምላክ ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ሊቃወመን ይችላል?+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ