-
መዝሙር 50:8-15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 በመሥዋዕቶችህም ሆነ
ዘወትር በፊቴ ባሉት የሚቃጠሉ መባዎችህ የተነሳ አልወቅስህም።+
10 በጫካ ውስጥ ያሉ የዱር እንስሳት ሁሉ፣
በሺህ ተራሮች ላይ ያሉ አራዊትም እንኳ የእኔ ናቸውና።+
11 በተራሮች ላይ የሚኖሩትን ወፎች ሁሉ አውቃለሁ፤+
በመስክ ያሉ ስፍር ቁጥር የሌላቸው እንስሳት የእኔ ናቸው።
12 ብራብ እንኳ ለአንተ አልነግርህም፤
ፍሬያማ የሆነችው ምድርና በውስጧ ያለው ሁሉ የእኔ ነውና።+
13 የኮርማዎችን ሥጋ እበላለሁ?
የፍየሎችንስ ደም እጠጣለሁ?+
እኔ እታደግሃለሁ፤ አንተም ታወድሰኛለህ።”+
-