የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ጢሞቴዎስ 2
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ጢሞቴዎስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ለሁሉም ዓይነት ሰዎች ጸልዩ (1-7)

        • አንድ አምላክ፣ አንድ መካከለኛ (5)

        • ለሁሉም የሚሆን ተመጣጣኝ ቤዛ (6)

      • ለወንዶችና ለሴቶች የተሰጠ መመሪያ (8-15)

        • ልከኛ አለባበስ (9, 10)

1 ጢሞቴዎስ 2:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/1996፣ ገጽ 20

1 ጢሞቴዎስ 2:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቁም ነገረኛ በመሆን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 5:44
  • +ኤር 29:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2020፣ ገጽ 15

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/1996፣ ገጽ 20

    9/15/1993፣ ገጽ 15

1 ጢሞቴዎስ 2:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ይሁዳ 25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ማመራመር፣ ገጽ 356

1 ጢሞቴዎስ 2:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 45:22፤ ሥራ 17:30፤ ሮም 5:18፤ 1ጢሞ 4:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 169

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 47

    ማመራመር፣ ገጽ 356

1 ጢሞቴዎስ 2:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 6:4፤ ሮም 3:30
  • +1ቆሮ 11:25
  • +ዕብ 8:6፤ 9:15
  • +ሥራ 4:12፤ ሮም 5:15፤ 2ጢሞ 1:9, 10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 27

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2008፣ ገጽ 13-14

    2/15/1991፣ ገጽ 15

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 10-11

1 ጢሞቴዎስ 2:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለሁሉም ዓይነት ሰዎች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 20:28፤ ማር 10:45፤ ቆላ 1:13, 14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 104

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 142-143

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 27

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2011፣ ገጽ 13

    4/15/1999፣ ገጽ 12

    7/15/1997፣ ገጽ 6-7

    2/15/1991፣ ገጽ 10-13, 15

    ሥላሴ፣ ገጽ 15

1 ጢሞቴዎስ 2:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ገላ 2:7, 8
  • +ገላ 1:15, 16
  • +ሥራ 9:15

1 ጢሞቴዎስ 2:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ያዕ 1:20
  • +ፊልጵ 2:14
  • +መዝ 141:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2002፣ ገጽ 19

1 ጢሞቴዎስ 2:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በጥሩ የማመዛዘን ችሎታ።”

  • *

    ወይም “በሚያስከብር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 3:3, 4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2023፣ ገጽ 20

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 52

    በአምላክ ፍቅር ኑሩ፣ ገጽ 65-66

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    5/2016፣ ገጽ 16-17

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2015፣ ገጽ 9

    2/15/2009፣ ገጽ 20-21

    5/1/2005፣ ገጽ 29

    12/1/2003፣ ገጽ 22

    8/1/2002፣ ገጽ 17-18

    6/1/1991፣ ገጽ 30

    ከአምላክ ፍቅር፣ ገጽ 56-57

    የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 8

    የወጣቶች ጥያቄ፣ ጥራዝ 1፣ ገጽ 79

    ንቁ!፣

    11/8/2005፣ ገጽ 19

    1/8/1999፣ ገጽ 17

    የአገልግሎት ትምህርት ቤት፣ ገጽ 131-132

    ማመራመር፣ ገጽ 435

1 ጢሞቴዎስ 2:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 31:30

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 52

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    5/2016፣ ገጽ 16-17

    የይሖዋ ፈቃድ፣ ትምህርት 8

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2005፣ ገጽ 29

    12/1/2003፣ ገጽ 22

    8/1/2002፣ ገጽ 17-18

    ንቁ!፣

    11/8/2005፣ ገጽ 19

    የአገልግሎት ትምህርት ቤት፣ ገጽ 131-132

    ማመራመር፣ ገጽ 435

1 ጢሞቴዎስ 2:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በዝምታ፤ በእርጋታ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 5:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ማመራመር፣ ገጽ 433

1 ጢሞቴዎስ 2:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 14:34

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2007፣ ገጽ 4

    ማመራመር፣ ገጽ 433

1 ጢሞቴዎስ 2:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 2:18, 22፤ 1ቆሮ 11:8

1 ጢሞቴዎስ 2:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 3:6, 13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    6/2020፣ ገጽ 4

    ንቁ!፣

    12/8/1998፣ ገጽ 21

1 ጢሞቴዎስ 2:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በጥሩ የማመዛዘን ችሎታ።”

  • *

    መንፈሳዊነቷ ተጠብቆ ትኖራለች ማለት ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጢሞ 5:14
  • +1ጢሞ 2:9, 10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    6/2017፣ ገጽ 6

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2008፣ ገጽ 30

    5/1/2005፣ ገጽ 29

    1/15/1991፣ ገጽ 30

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ጢሞ. 2:2ማቴ 5:44
1 ጢሞ. 2:2ኤር 29:7
1 ጢሞ. 2:3ይሁዳ 25
1 ጢሞ. 2:4ኢሳ 45:22፤ ሥራ 17:30፤ ሮም 5:18፤ 1ጢሞ 4:10
1 ጢሞ. 2:5ዘዳ 6:4፤ ሮም 3:30
1 ጢሞ. 2:51ቆሮ 11:25
1 ጢሞ. 2:5ዕብ 8:6፤ 9:15
1 ጢሞ. 2:5ሥራ 4:12፤ ሮም 5:15፤ 2ጢሞ 1:9, 10
1 ጢሞ. 2:6ማቴ 20:28፤ ማር 10:45፤ ቆላ 1:13, 14
1 ጢሞ. 2:7ገላ 2:7, 8
1 ጢሞ. 2:7ገላ 1:15, 16
1 ጢሞ. 2:7ሥራ 9:15
1 ጢሞ. 2:8ያዕ 1:20
1 ጢሞ. 2:8ፊልጵ 2:14
1 ጢሞ. 2:8መዝ 141:2
1 ጢሞ. 2:91ጴጥ 3:3, 4
1 ጢሞ. 2:10ምሳሌ 31:30
1 ጢሞ. 2:11ኤፌ 5:24
1 ጢሞ. 2:121ቆሮ 14:34
1 ጢሞ. 2:13ዘፍ 2:18, 22፤ 1ቆሮ 11:8
1 ጢሞ. 2:14ዘፍ 3:6, 13
1 ጢሞ. 2:151ጢሞ 5:14
1 ጢሞ. 2:151ጢሞ 2:9, 10
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ጢሞቴዎስ 2:1-15

ለጢሞቴዎስ የተጻፈ የመጀመሪያው ደብዳቤ

2 እንግዲህ ከሁሉ አስቀድሞ ሁሉንም ዓይነት ሰዎች በተመለከተ ምልጃ፣ ጸሎት፣ ልመናና ምስጋና እንዲቀርብ አሳስባለሁ፤ 2 በተጨማሪም ነገሥታትንና በሥልጣን ላይ ያሉትን ሁሉ በተመለከተ እንዲሁ እንዲደረግ አሳስባለሁ፤+ ይህም ሙሉ በሙሉ ለአምላክ በማደርና ሁሉንም ነገር በትጋት በማከናወን* በጸጥታና በተረጋጋ ሁኔታ መኖራችንን እንቀጥል ዘንድ ነው።+ 3 ይህም አዳኛችን በሆነው አምላክ+ ፊት መልካምና ተቀባይነት ያለው ነው፤ 4 የእሱ ፈቃድ ሁሉም ዓይነት ሰዎች እንዲድኑና+ የእውነትን ትክክለኛ እውቀት እንዲያገኙ ነው። 5 አንድ አምላክ አለና፤+ በአምላክና በሰው መካከል+ ደግሞ አንድ መካከለኛ አለ፤+ እሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤+ 6 ራሱን ለሁሉ* ተመጣጣኝ ቤዛ አድርጎ ሰጠ፤+ በተወሰነለት ጊዜም የምሥክርነት ቃል የሚነገርለት ነገር ይህ ነው። 7 ሰባኪና ሐዋርያ+ ይኸውም እምነትንና እውነትን በተመለከተ የአሕዛብ አስተማሪ+ ሆኜ የተሾምኩት ለዚህ ምሥክርነት ሲባል ነው፤+ ይህን ስል እውነቱን እየተናገርኩ ነው እንጂ እየዋሸሁ አይደለም።

8 ስለዚህ በሁሉም ቦታ ወንዶች ቁጣንና+ ክርክርን+ አስወግደው ታማኝ እጆችን ወደ ላይ በማንሳት+ አዘውትረው እንዲጸልዩ እፈልጋለሁ። 9 በተመሳሳይም ሴቶች ፀጉር በመሸረብና በወርቅ ወይም በዕንቁ ወይም ደግሞ በጣም ውድ በሆነ ልብስ ሳይሆን በልከኝነትና በማስተዋል፣* ተገቢ በሆነ* ልብስ ራሳቸውን ያስውቡ፤+ 10 ለአምላክ ያደርን ነን የሚሉ ሴቶች ሊያደርጉት እንደሚገባ በመልካም ሥራ ይዋቡ።+

11 ሴት ሙሉ በሙሉ በመገዛት+ በጸጥታ* ትማር። 12 ሴት ዝም እንድትል እንጂ እንድታስተምር ወይም በወንድ ላይ ሥልጣን እንዲኖራት አልፈቅድም።+ 13 በመጀመሪያ የተፈጠረው አዳም ነውና፤ ከዚያም ሔዋን ተፈጠረች።+ 14 በተጨማሪም አዳም አልተታለለም፤ ከዚህ ይልቅ ፈጽሞ የተታለለችውና+ ሕግ የተላለፈችው ሴቷ ናት። 15 ይሁን እንጂ ሴት ጤናማ አስተሳሰብ በመያዝ* በእምነት፣ በፍቅርና በቅድስና ብትጸና ልጅ በመውለድ+ ደህንነቷ ተጠብቆ* ትኖራለች።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ